ህወሀት ሆይ በዚህ የጭንቅ ሰአት እንኳ እስኪ ልብ ግዢ – ወደ ህሊናሽ ተመለሽ?!? (ውብሸት ማናዬ)

11/30/2018 ህወሀት ሆይ በዚህ የጭንቅ ሰአት እንኳ እስኪ ልብ ግዢ – ወደ ህሊናሽ ተመለሽ?!? ውብሸት ማናዬ “የትግራይ ሕዝብ እየተደበደበ ነው።የትግራይ ሕዝብ ስጋት አለበት በየትኛው ሥፍራ።ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም ክልል የመሥራትና ንብረት የማፍራት መብት በሕገ መንግሥቱ የተሰጠው መብት ነው” ይህች ጩህት ከጣራ በላይ መሰማት የጀመረችው  ዶ/ር አቢይ አህመድ ወደ ሥልጣን ከመጡና የሰው ልጅ እኩል ነው ማለትና ሌቦችንና […]

የኦሮምያው ፍጅት ምንጩ መቀሌ ነው!!! (ሀይል ገብርኤል አያሌው)

11/30/2018 የኦሮምያው ፍጅት ምንጩ መቀሌ ነው!!! ሀይል ገብርኤል አያሌው   አስገዳዮቹ ከሌላ ወገን ቢሆኑም ገዳይ ከራስ ብሄር ሲሆን ነገሮች ፈጥኖ የማለባበስና ገዳይም እኛ ሟችም እኛ ማንም አይስማብን አይነት የማለባበስ አካሄድ ለዜጎች ደህነትም ሆነ ለህግ የበላይነት አደገኛና አካሄድ መሆኑን መረዳት ይገባል!  በኦሮሚያ በወገኖቻችን ላይ በደረሰው ጭፍጨፉ ከልብ አዝነናል:: ከተራ ዜጎች አልፎ የጸጥታ አባላትን ጭምር ወደ ማጥቃት የተሸጋገረው […]

“ከሀገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ በሰጋር ፈረሴ ገስግሼ እወርድብሀለሁ!!!” (አምደ ጽዮን)

11/30/2018 “ከሀገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ በሰጋር ፈረሴ ገስግሼ እወርድብሀለሁ!!!” አምደ ጽዮን  * ደጃዝማች ኡመር ሠመትር(1871-1936)   ደጃች ዑመር ሰመተር በኦጋዴን ካልካዩ በተባለች ቦታ 1871 የተወለዱት ታላቁ ጀግና ደጃች ዑመር ሰመተር ለእናት አገራቸዉ ነፃነት ከወራሪዉ የፋሽስት ጦር ጋር ከተዋደቁት ጀግኖች አርበኞች አንዱ ናቸው። ፋሽስት ኢጣሊያ አገራችንን ለመዉረር የመጀመሪያዉን ጥይት የተኮሰችዉ በወልወሉ ግጭት ነበር። ነገሩ […]

ወደ ጎታቹ ፣ አግላዩና አሮጌው ስርአት አንመለስም! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

ወደ ጎታቹ ፣ አግላዩና አሮጌው ስርአት አንመለስም! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን) 11/30/2018 ወደ ጎታቹ ፣ አግላዩና አሮጌው ስርአት አንመለስም!   ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን   ወደ አለፈው ወደነቀዘው ሥርዓት አንመለስም! ወደ አግላይ ሥርዓት አንመለስም! አሳታፊ ሥርዓት ለመገንባት የምናደርገውን መውተርተር ለማጨናገፍ በሚፈጥሩት ሁከት ተስፋ አንቆርጥም!  ወደ ኋላ አንመለስም! ጉዞአችን ይቀጥላል፡- ወደፊት! ወደ አሳታፊ ሥርዓት! — ከአግላይ ወደ አሳታፊ […]

የተፎካካሪነት መለኪያው ምንድን ነው? (በበፍቃዱ ዘ. ኃይሉ)

November 30, 2018  የተፎካካሪነት መለኪያው ምንድን ነው? በበፍቃዱ ዘ. ኃይሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን “ተፎካካሪ” ብለን እንጠራቸዋለን ብለው ከተናገሩ በኋላ ብዙኃን መገናኛዎች እና ብዙዎቹ የፖለቲካ ድርጅቶች ሳይቀሩ ቃሉን ወርሰው እየተጠቀሙበት ነው፡፡ ይሁንና ተቃዋሚዎቻቸው የተፎካካሪነት ተክለ ቁመና ለማዳበር ሥማቸው ብቻ ሊበቃቸው አልቻለም፡፡ ባሳለፍነው ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፖለቲካ ድርጅቶቹ ጋር ያደረጉትን ውይይት ስመለከት የታሰበኝ ነገር […]

አምባሰል አማራን የመዝረፊያ ምሽግ! (ሚኪ አምሐራ)

አምባሰል አማራን የመዝረፊያ ምሽግ! (ሚኪ አምሐራ) 11/29/2018 አምባሰል አማራን የመዝረፊያ ምሽግ! ሚኪ አምሐራ * በረከት ስምኦን እና ታደሰ ሊከሰሱ ነው ሲባል ቀደም ብያ ያጣራኋት ዘገባ ትዝ አለችኝ። ጋሽ መርማሪ ፖሊስ ይህን ዘገባ ከግምት ያስገባዉ ዘንድ እንጠይቃለን። — አምባሰል ንግድ ሥራዎች የእነ በረከት የመዝረፊያ ምሽግ ነዉ፡፡ እንዴት ለሚሉ? አምባሰል ኪሳራ ዉስጥ በነበረበት ወቀት አንድ ሙሉጌታ ቦጋለ […]

ታጋይ ካህናትና መነኮሳት እንደ አሸን የፈሉባት ቤተክርስቲያን !!! (ዘመድኩን በቀለ)

11/29/2018 ታጋይ ካህናትና መነኮሳት እንደ አሸን የፈሉባት ቤተክርስቲያን !!!! ዘመድኩን በቀለ አረሱት የእኛን መሬት ያውም የእኛን ዕጣ እነሱ ምን ያድርጉ ከእኛ ሰው ሲታጣ!!  አለ አዝማሪው። ዛሬ የምነግራችሁ ሰው ደግሞ ጉደኛ ነው። ሥልጣነ ክህነት የለውም። ነገር ግን መቅደስ ይገባል። መስቀል ያሳልማል። አይሰብክም። ነገር ግን የስብከተ ወንጌል ኃላፊ ተደርጎ የተሾመ ግለሰብ ነው። አይቀድስም፣ ማኅሌት አይቆምም፣ ከየትኛውም መንፈሳዊ […]

ይድረስ በተለይ ለተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች ነፃነት ዘለቀ (አዲስ አበባ)

November 28, 2018 በሰው የሚጠሉት ወይም እንደሚጠሉት የሚናገሩትን ራስ ሲያደርጉት የማያስጠላ ከሆነ የተሳከረ ስብዕና (MPD) ባለቤት የመሆን ችግር አለ ማለት ነውና በቶሎ መታከም ያስፈልጋል፡፡ እኔ ለምሣሌ በወንድሜ ወይ በጓደኛየ ላይ የማየውንና የምቃወመውን መጥፎ የመሰለኝን ምግባር እኔ ራሴ ባደርግና እንደነውር ባልቆጥር ትክክል አይደለሁም፡፡ ጨለማና ብርሃን ኅብረት እንደሌላቸው ሁሉ በአንድ ሰውነት ውስጥ ሁለትና ከዚያ በላይ ተቃራኒ ሰውነቶች […]

የባንዳዎች ስርወ መንግስት በኢትዮጵያ!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ)

11/28/2018 የባንዳዎች ስርወ መንግስት በኢትዮጵያ!!! ኤርሚያስ ቶኩማ * አስደማሚው የሸንቁጥ ልጆች የአርበኝነት ጀብድ! ይህ የሸንቁጥ ቤተሠብ የፈፀመው የአርበኝነት ጀብድ የጣልያንን ጭካኔ በአንፃሩ የኢትዮጵያዊያንን አልሸነፍ ባይነት የሚያሳይ ትልቅ ተውኔት የሚመስል ጀብድ ነው፡፡ ከሸንቁጥ ቤተሰብ የተገኙት አምባሳደር ዓለማየሁ አበበ ሸንቁጥ የወንድማማቾቹ የሸንቁጥ ልጆች የአርበኝነት ታሪክ በሚለው መፅሀፋቸው የወንድማማቾቹን ጀብድ አግኝቼ ሳነብ አፌን ይዤ ተገርሜያለሁ፡፡ አምስቱ ወንድማማቾች የሸንቁጥ […]

የህወሓት ግፍ በጥቂቱ የተገለጸበት የፍርድቤት ውሎ!!! (ታምሩ ጽጌ)

11/28/2018 የህወሓት ግፍ በጥቂቱ የተገለጸበት የፍርድቤት ውሎ!!! ታምሩ ጽጌ * በርካታ ዜጎችን የግንቦት ሰባት አርበኞችና የኦነግ አባል እንደሆኑ በመንገር፣ ብልታቸውን በፒንሳ መጎተት፣ ጥፍራቸውን በጉጠት በመንቀል፣ ራቁታቸውን በማድረግ በላይተር ማቃጠል፣ ሴቶችን እርቃናቸውን በበርካታ እስረኞች መሀል ማሰርና ማሰቃየት፣ ውኃ እየደፉ በመደብደብ አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን መርማሪ ቡድኑ አስረድቷል! በዓለምአቀፍ የአሸባሪዎች የመረጃ ቋት ውስጥ በአሸባሪነት እስካሁን ተመዝግቦ የሚገኘው […]