በርግጥም ሌባ «ብሔር» አለው! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/28/2018 በርግጥም ሌባ «ብሔር» አለው! አቻምየለህ ታምሩ * ሌባ «ብሔር» አለው። ሌብነትን ሕጋዊ ለማድረግ  ደግሞ «ብሔርተኛነት» የሚል የዳቦ ስም የተሰጠው የቅሚያ ፖለቲካ አለ። ብሔርተኛነት የሚባለው  የጎሰኛነት  ፖለቲካ ወደ አገራችን የገባው  ከ«ብሔሩ» ውጭ  ባለ ኪሳራ የራስን «ብሔር» ትርፍ የማካበቻ መሳሪያ ተደርጎ ነው! — «ብሔሬ» በሚሉት ተደራጅተው ጥሬ ቢሊዮን ዶላሮችን ብቻ ሳይሆን ጥሬ    አውሮፕላኖችና መርከቦችን ሳይቀር የሰረቁ […]

“አስፈላጊ ከሆነ ስልጠና እሰጣችኋለሁ” የተባሉት ተፎካካሪ ድርጅቶችና ጠ/ምኒስትሩ!! (ፋሲካ ገብርዬ)

11/28/2018 “አስፈላጊ ከሆነ ስልጠና እሰጣችኋለሁ” የተባሉት ተፎካካሪ ድርጅቶችና ጠ/ምኒስትሩ!! ፋሲካ ገብርዬ * ለመሆኑ ጠ/ም አብይ መራሹ ኢህአዴግ የምርጫ ዘመቻውን የጀመረው መቼ ይመስልዎታል? አንዳንድ የዋሆች ገና መቼ ይሉኝ ይሆናል:- — 1- በእኔ እይታ ዝግጅቱ የጀመረው ጠ/ሚ አብይ ስልጣን በተረከበበት ዕለት ባደረገው ንግግር ነው። በዕለቱ፥ በማይካድ ሁኔታ በዓለም ዙሪያ ያለነውን ጭምሮ፥ የመላው ኢትዮጵያዊያንን ቀልብ የገዛበት ንግግሩ፥ እንዲሁም አርቲስቶችን ሰብስቦ ትምህርታዊ […]

የኦ.ዴ.ፓና ኦነግ ከጉያቸው ውስጥ ተፈልቅቆ የተገኘ ምስጢራዊ ስትራቴጂክና ፖለቲካዊ እቅዳቸው!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

11/28/2018 የኦ.ዴ.ፓና ኦነግ ከጉያቸው ውስጥ ተፈልቅቆ የተገኘ ምስጢራዊ ስትራቴጂክና ፖለቲካዊ  እቅዳቸው!!! ቬሮኒካ መላኩ መቼቱን በመካከለኛው ዘመንና በእንግሊዝ ስኮትላንድና አየርላንድ ያደረገውና  በስትራቴጂ ፣ ታክቲክና በአደገኛና መሰሪ ኮንስፓይሬሲ የታጀበው  የሰባቱ ኪንግዴም የስልጣን ፍልሚያ ሲያስኮመኩመን የከረመው ”  Game of Thrones ” ፊልም ላይ  የፖለቲካ ጠቢቦች ፣ መሳፍንቶች በህዝባቸው ላይ መፃኢ አደጋ መምጣቱ  የማይቀር መሆኑ ሲሸታቸው << Winter is […]

የጥላቻ ንግግር (hate speech) ምንድን ነው? ወንጀል መሆንስ አለበት ወይ???-አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ እስኪ ዛሬ ትንሽ ልፈላሰፍባቹህ፡፡ ምን እንደሚገርመኝ ታውቃላቹህ? ሰዎች የሚያሳማ ተግባር ይፈጽሙና ሲያበቁ ተግባራቸውን የሚያወሩባቸውን ሰዎች “ሐሜተኞች!” ሲሉ፣ በሰዎች ዘንድ እንዲጠሉ የሚያደርጋቸውን ተግባር ይፈጽሙና ሲያበቁ ለክፉ ተግባራቸው የጥላቻ ንግግር ምላሽ ሲሰጣቸሁ “የጥላቻ ንግግር ተሰነዘረብኝ!” እያሉ ኡኡ የሚሉ ሰዎች በጣም ይገርሙኛል፡፡ የጥላቻ ንግግር (hate speech) ማለት ምን ማለት ነው?፦ ይሄ ጉዳይ በዓለም አቀፍ […]

አትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ለሁላችንም በቂ ናት! እንወዳድ በፍቅር እንኑር – (ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ)

November 28, 2018  ሁላችንም ዘር አለን፡፡ዘሩ ግን እኛ አይደለንም ! እኛ ሰዎች ነን፡፡ሰውነት ከመፈጠር እንጂ ከመወለድ አይጀምርምና ፈጣሪ ዘራችንን ኢትዮጲያ በምትባል ምድር ላይ ዘራው፡፡ ሲዘራው ኢትዮጲያ ማለት ሰዎች መሆኗን አወቅን፡፡ መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃድን፡፡ ትናንት የሆነ የሰው ዲስኩር አንዳችንን ካንዳችን ካልለየሁ እያለ ሥያሜ አበጀልን፡፡ ፈጣሪን ለማረም ይመስል እኛም ሆሆሆ ብለን ተቀበልን፡፡ በሕንድ 2032 ብሔረሰብ በሠላም እየኖረ […]

Realities of food insecurity: India worse than Ethiopia in many indicators

    Realities of food insecurity: India worse than Ethiopia in many indicators India sees itself as an emerging world power, but doubts about the direction of its development remain Ivica Petrikova | The Conversation Last Updated at November 27, 2018 10:51 IST Despite India’s fast economic growth and poverty reduction over the past few decades, […]

የነበረከት ስምን እና ታደሰ ካሳገመና ሲጋለጥ!!! (ይርጉ ፈንታ)

11/27/2018 የነበረከት ስምን  እና ታደሰ ካሳ ገመና ሲጋለጥ!!! ይርጉ ፈንታ የድርጅቱ ትርፍና ንብረት በእንግሊዝ አገር በነ አቶ ታደሰ ካሳ ጥንቅሹና በረከት ስምኦን ወይም በእንግሊዞች አጠራር የኢትዮጵያ የንጉስ ቤተሰቦች ንብረት በሚባለው እነ ገነት ፈንቴ(የበረከት ሚስት የአሰፉ ፈንቴ እህት ወይም የታደሰ ጥንቅሹ ሚስት የነጻነት አበራ የአክስት ልጅ)ና የገነት ፈንቴ ባል አቶ መሰረት ተስፉ(በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ማሰተርስ እያለው ከህግ ዉጭ […]

ነገ አብረን መኖራችን ላይቀር ዘንድሮ አንቃቃር!!! (ስዩም ተሾመ)

11/27/2018 ነገ አብረን መኖራችን ላይቀር ዘንድሮ አንቃቃር!!!  ስዩም ተሾመ ጦርነት ከጥንት ዘመን ጀምሮ ያለ፣ የነበረ እና ነገም ሊኖር የሚችል ነገር ነው፡፡ የእሱን አስከፊነትና አላስፈላጊነት እያነሱ መዘከርና መዘርዘር አያስቀረውም፡፡ የእርስ-በእርስ ግጭትና ጦርነትን ለማስቀረት ምንም ያህል ጥረት ብታደርጉ እንደ ህወሓት ያለ በዘረኝነት የናወዘና በጥላቻ የታወረ የፖለቲካ ቡድን አጋጣሚ ጠብቆ ወደ ስልጣን ይመጣል፡፡ ከዚያ በኋላ ሀገርን በዘረፋ በእንብርክኳ […]

የትግሬ ሕዝብ ወዶና ፈቅዶ እንጅ ተገዶ ሰልፍ አልወጣም!!! -ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

የትግሬ ሕዝብ ወዶና ፈቅዶ እንጅ ተገዶ ሰልፍ አልወጣም!!! በቀደምለት ትግሮች በተለያዩ የትግራይና እንደ ወልቃይት ራያ ባሉ  የአማራ አካባቢዎች የእስር እርምጃውን የተቃወመውን የአቶ ደብረጽዮንን መግለጫ በመደገፍና በወንጀለኛ የወያኔ ባለሥልጣናት ላይ የሚወሰደውን የእስር እርምጃ በመቃወም በማውገዝ ሰልፍ መውጣታቸው ይታወቃል፡፡ ይሄንን ሰልፍ ተከትሎ አንዳንድ ነገር የማይገባቸው ወገኖች የትግሬ ሕዝብ በአገዛዙ “ሰልፍ ውጣ!” ተብሎ ተገዶ እንደወጣ አድርገው ሲያወሩ ተመልክቻለሁ፡፡ […]

እየጨፈርን የናድነውን ቤት እያለቀስን አንሠራውም!!! (ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ)

11/27/2018 እየጨፈርን የናድነውን ቤት እያለቀስን አንሠራውም!!! ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ሁላችንም ዘር አለን፡፡ዘሩ ግን እኛ አይደለንም!እኛ ሰዎች ነን፡፡ሰውነት ከመፈጠር እንጂ ከመወለድ አይጀምርምና ፈጣሪ ዘራችንን ኢትዮጲያ በምትባል ምድር ላይ ዘራው፡፡ ሲዘራው ኢትዮጲያ ማለት ሰዎች መሆኗን አወቅን፡፡ መነጣጠል እስከማንችል ተዋሃድን፡፡ ትናንት የሆነ የሰው ዲስኩር አንዳችንን ካንዳችን ካልለየሁ እያለ ሥያሜ አበጀልን፡፡ ፈጣሪን ለማረም ይመስል እኛም ሆሆሆ ብለን ተቀበልን፡፡ በሕንድ […]