የማይቀጡት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል (ይሄይስ አእምሮ)

November 24, 2018 ወያኔዎች ያላሰቡት ዱብ ዕዳ ወርዶባቸው በአሁኑ ወቅት ይሠሩትን አጥተዋል፡፡ ትግራይን ቀደም ካለ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ገጽታዎች አንጻር እንሰማቸው ከነበሩ መጥፎ ንግርቶች ለማዳን የተያዘውን ብሔራዊ ጥረት ለማኮላሸት ዘርፈ ብዙ ጥረት እያደረጉ ይመስላሉ፡፡ እነዚህን አስቀያሚ ትንቢቶች ቢቻል ለማስቀረት ባይቻል ለማለዘብ እንዲቻል ትንቢቶቹን የማያውቋቸውና ምናልባትም ስለመነገራቸውም ያልሰሙም ሆኑ የነገሮች አካሄድ ያላማራቸው አንዳንድ ኃላፊነት […]
የእነጀዋር የመንጋ ፖለቲካ በወለጋ (ሰርፀ ደስታ)

November 24, 2018 አነሰም በዛም ዛሬ ላይ ብዙ ቦታ ላይ ሰው ሰከን እያለና ወደራሱ እየተመለሰ ነው፡፡ ወለጋ ግን በገዛ ፍቃዱ እድሉን ለሚሸጡት ሰጥቶ ይተራመሳል፡፡ ሰሞኑን በወለጋ እነ ጀዋርና በቀለ ገርባ ሲፈነጥዙበት ከርመው አሁን በሰፊው ጸረ-ኢትዮጵያና ሰላም ዘመቻቸውን እያስኬዱት ነው፡፡ በወለጋ ሕዝቡን እየሰበሰቡ ለቀጣይ ገበያቸው ሲያስማሙት ነበር፡፡ የገረመኝ ነገር ግን የእዛ አካባቢ ሕዝብ የሽብር የኦኤምኤንን ወሬ […]
ከብዕር ይልቅ ዱላ የቀለለውን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እና የነገዋን ኢትዮጵያ ሳስብ!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

11/24/2018 ከብዕር ይልቅ ዱላ የቀለለውን የዩንቨርሲቲ ተማሪ እና የነገዋን ኢትዮጵያ ሳስብ!!! ያሬድ ሀይለማርያም * በልዩነታቸው ዙሪያ ተወያዩ፣ ተጨቃጨቁ፣ ተከራከሩ፣ ጻፉ፣ አንብቡ እንጂ ዱላ አታንሱ። ወገኑን ለመጉዳት ዱላ የሚያነሳ ሰው ከተሸከመው ዱላም ይሁን ድንጋይ የተሻለ ዋጋ አይኖረውም!!! ጋብ ብሎ የነበረው በዩንቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታየው ተማሪዎች በጎጥ እየተደራጁ የመቧቀስ የኋላ ቀርነት አዙሪት ይህን ሳምንት ደግሞ እንደ አዲስ አገርሽቶ […]
ጌታቸው አሰፋ ከተንፈራገጠ የሚረግጠው የትግራይ ህዝብን ነው !!! (ካሳ አምበሳው)

11/24/2018 ጌታቸው አሰፋ ከተንፈራገጠ የሚረግጠው የትግራይ ህዝብን ነው !!! ካሳ አምበሳው የአንድ ሀገር የደህንነት መ/ቤት ከሌሎች መስሪያ ቤቶች የሚለየው በተቋማዊ በአወቃቀሩ (Organizational Structure) ነው፤ በደህነንት መ/ቤት ውስጥ ከላይ ወደታች ግንኙነት(Vertical Communication) እንጂ የጎንኞሽ ተግባብቶሽ (Horizontal communication) የሚባል ነገር የለም፤ ይህ ማለት ከስር ያለ የደህነነት ሰራተኛ የሚያውቀው ከሱ በላይ ያለውን (ሪፖርት የሚያቀብለትን) ሰው ብቻ ሊሆን ይችላል፤ […]
ኦዴፓ ወዴት እየሄደ ነው ? (ሀብታሙ አያሌው)

11/24/2018 ኦዴፓ ወዴት እየሄደ ነው ? ሀብታሙ አያሌው ”ከኦዴፓና ኦፌኮ በቀር በዚህ አካባቢ ማንም አይንቀሳቀስም!” ብለዋል ከንቲባዋ። ኦዴፓ “ጊዜው የኛነው” በሚሉ አክራሪ ብሔርተኞች እየተዋጠ ነው፤ እነዚህ አክራሪ ኃይሎች የለውጥ አመራር የሆነውን የዶክተር አብይ አስተዳደር (ቲም ለማን) በተፅኗቸው ስር በማድረግ በፊደራል መንግስቱን ወሳኝ የፓለቲካ፤ የፀጥታ እና የኢኮኖሚ ተቋማት በአንድ ብሔረሰብ ቀጥጥር ስር እንዲወድቅ ከሚያደርጉት […]
በዶ/ር አቢይ መንግስት በመታየት ላይ ያሉ ሃገራዊ ለውጦችና ቀሪ የቤት ስራዎች !!! (አባተ ደግአረገ)

11/24/2018 በዶ/ር አቢይ መንግስት በመታየት ላይ ያሉ ሃገራዊ ለውጦችና ቀሪ የቤት ስራዎች !!! አባተ ደግአረገ ምንም እንኳ ሙሉ በሙሉም ባይባል የኢትዮጵያ መሰረታዊ ችግሮች ቀስ በቀስ እየተቀረፉ ይመስላል ። ህዝባዊ እምቢተኝነቱ አሼንፎ የለውጥ ኃይላትን ወደ ስልጣን ካመጣ ወዲህ የዶ/ር አቢይ መንግስት የሚከተሉትን ችግሮች ሙሉ በሙሉ አሊያም በአብዛኛው ቀርፏል ብየ አምናለሁ ። 1ኛ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመደመሪያ […]
የጠፉት መርከቦች ቁጥር “አራት” ደረሰ! “ሜቴክ ይቅር በለኝ” ማለት አሁን ነው!

November 24, 2018 (ስዩም ተሾመ) የኢትዮጵያ መርከቦች የሌላ ሀገር ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ በህገወጥ ንግድ የተሰማሩበት ሁኔታን ለመገንዘብ ከትላንት ማታ ጀምሮ ጥረት ሳደርግ ነበር። አሁን ላይ ነገሮች በሙሉ ግልፅ ሆነዋል። ትላንት ማታ ባወጣሁት ፅሁፍ ሜቴክ አባይ እና ህዳሴ የተባሉ ሁለት የኢትዮጵያ መርከቦችን ከባህር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ በመግዛትና የኮሞሮስ ሰንደቅ ዓላማ እንዲያውለበልቡ በማድረግ በህገወጥ ንግድ […]
ሁለት ፓትርያርኮች በአንድ መንበር?

November 24, 2018 Addis Admass በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ የቆየውን የልዩነት ዘመን ለመቋጨት በቅርቡ በተፈጸመው ውሕደትና አንድነት ብዙ ሰው ቢደሰትም፣ የፓትርያርኮቹ ሁለት መሆን ግን አንዳንዶችን ሲያሳስብ፣ አንዳንዶችን ደግሞ ሲያደናግር ይታያል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ቤተ ክርስቲያኒቱን በመተቸት እንደ መመጻደቅም ያደርጋቸዋል፡፡ ለአንዳንዶች በፍትሐ ነገሥታችን ላይ ያለውን “ይህች ሹመት በአንድ ዘመን በአንድ ሀገር ለሁለት ሰዎች ልትሆን አይገባም፡፡ […]
‘Difret’ a Hollywood film inspired by the work of Ethiopia’s new Supreme Court Head Waza

‘Difret’ a Hollywood film inspired by the work of Ethiopia’s new Supreme Court Head Meaza Ashenafi is not only Ethiopia’s new Supreme Court president, she is also a women’s rights activist whose achievements inspired a movie produced and championed by Hollywood star Angelina Jolie.. african identity ‘Difret’ a Hollywood film inspired by the work […]
በፖለቲካችን ውስጥ ይቅርታ እንዴት ይታያል? አንዷለም አራጌና በፈቃዱ ሀይሉ ውይይት (ሰሎሜ)

11/23/2018 https://youtu.be/xxoU11gzqCg
