Remembering Dr. Melaku E. Bayen: Unsung Hero of Fascist Resistance in America

Ethiopia: Remembering Dr. Melaku E. Bayen: Unsung Hero of Fascist Resistance in America Dr. Melaku E. Bayen Few Ethiopians know that Dr. Melaku Bayen was the first Ethiopian to receive an American college degree. And even fewer know of his tireless struggles in a foreign land against the Fascist occupation of his country. On March […]
“ይህንን ጉድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን ብዬ እነግረዋለሁ”

November 22, 2018 ከላይ የተመለከተዉ የጠቅላይ ሚኒስትር የዶ/ር አብይ አህመድ አባባል በወያኔ ፋሽስቶች የተሰራዉን ወንጀልና ሌብነት ደፍረዉ እንዳለ ለማቅረብ መቸገራቸዉን የሚያሳይ የጭንቀት አባባል ነበር ። ጥፍር የነቀሉት፤ የወንድና የሴት ብልት ላይ በአስነዋሪ ሁኔታ የቀለዱት፤ ዜጋን አካለ ጎደሎ ያደረጉት፤የገደሉት፤ ያሳደዱት፤ልጅን ገድለዉ እናትን እሬሳዉ ላይ ያስቀመጡት፤ወጣት ዜጋን ገድለዉ አንበሳ እንደገደሉ ሁሉ አጠገቡ በፎርም ተመቻችተዉ ከአስከሬኑ ጋር ሳይቀፋቸዉ […]
የምርጫ ቦርድ ማሻሻያና የብርቱካን ሚደቅሳ ሹመት ምንና ምን ናቸው?

22 ኖቬምበር 2018 SIMON MAINA ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የተለያዩ ህጎችን ለማሻሻል ይረዳ ዘንድ የፍትህና የህግ ስርዓት ማሻሻያ ምክር ቤት ካቋቋሙ ቆየት ብሏል። በዚህ ምክር ቤት ስር ደግሞ ምርጫ ቦርድና የምርጫ ህግን ማሻሻል፤ በተጨማሪ እንደ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ እንባ ጠባቂ ተቋምና ፌደሬሽን ምክር ቤት ያሉትን ተቋማዊ ይዘታቸውን መፈተሽ ላይ የሚሠራ የዲሞክራሲያዊ ተቋማት የተሰኘ ቡድን […]
የትግራይ ሕዝብን የመታደግ ግዴታ የፌዴራል መንግስቱ አለበት – ግርማ_ካሳ

November 21, 2018 የዶ/ር ደብረጽዮንን መግለጫ ተመልከቼ አዘንኩኝ። ሕወሃት የለዉጡ አካል መሆን እንደማይችል፣ በሕወሃት ውስጥ ያሉ ለውጥ ፈላጊ ሃይሎች በውስጠ ሕወሃት ትግል እንደተሸነፉ፣ ክልሉ በኢትዮጵያው ቢንላድን፣ ጌታቸው አሰፋ፣ በነ ስብሃት ነጋ ቁጥጥር ስር ሙሉ ለሙሉ መሆኑ ተሰማኝ። የትግራይ ህዝብ ሰቆቃና ችግር እንደሚራዘም ታየኝ። በዚህ ምክንያት የፌዴራል መንግስት የትግራይን ሕዝብ ከሕወሃት መታደግ አለበት ወደሚል አቋም እየድረስኩኝ […]
የተስፋዬ ኡርጌ አንደኛው ክስ – የኢትዮጵያን መንግስት ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ማሳያ! (ግዛው ለገሰ)

11/21/2018 የተስፋዬ ኡርጌ አንደኛው ክስ – የኢትዮጵያን መንግስት ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ማሳያ! ግዛው ለገሰ – አቃቤ ሕጉ ምን ነክቶት ነው? «ግለሰቦችን ባልተገባ መልኩ ለሽብር መልምለው ወደ ኤርትራ በመላክ እንደጠረጠራቸው ፖሊስ ለፍርድ ቤቱ ገልጿል።» ይህንን ከትናንት በስቲያ ፋና ነው ያስነበበን፡፡ ሌሎቹ ክሶች ቶርቸር እና ሙስና (የሰኔ 16 ጉዳይም) እንዳሉ ናቸው፡፡ ይህኛው ወደ ኤርትራ ሽብርተኛ መልምሎ ላከ የሚለው […]
ዛሬም አልተግባባንም ማለት ነው? (ቹቹ አለባቸው)

11/21/2018 ዛሬም አልተግባባንም ማለት ነው? ቹቹ አለባቸው በዛሬው ምሽት የ VOA የአማርኛ ክፍል ፕሮግራም ላይ፤ እኔ፤ዶ/ር ሲሳይ፤አቶ ምግባሩና አቶ ቻላቸው( ከባ/ዳር ዩኒቭርስቲ መሰለኝ) የተባልን ግከሰቦች፤ ወልቃይትና ራያን በተመለከተ ቃለ መጠይቅ ተደርጎልን ማብራሪያ ስንሰጥ ሰማሁ፡፡ እኔ በበኩሌ ይህንን ቃለ መጠይቅ ያደረግኩ መሆኔን ባስተውስም ፤ቆየት ያለ ግን መሰለኝ( ምን አልባት በክረምቱ)፡፡ የሌሎቹን አላወቅኩም፡፡ ቁም ነገሩ ዛሬ ከሰማኋቸው […]
‘እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ ነኝ …!!!’ (ውብሸት ታዬ)
11/21/2018 ‘እሽ አትበሉኝ የሹም ዶሮ ነኝ …!!!’ ውብሸት ታዬ በከባድ ወንጀል የተጠረጠሩት ሜ/ጄ/ል ክንፈ ዳኘው እና ወዳጆቻቸው በቁጥጥር ስር ሲውሉ ‘የጨዋ ልጅ’ ስለሆኑ ለምን እጃቸው ላይ ካቴና ገባ፤ ከተደረገስ ለምን የወርቅ አልሆነም? ዓይነት የሞልቃቃ ሹማምንትና ገና በትናንቱ ሰመመን ውስጥ ሆነው የሚዘባርቁ አንዳንድ ልጆች አየሁ! ‘የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ!’ አሉ:- በዚህ ምስል ላይ […]
የብርቱካን እዳ! (ደረጄ ደስታ)

11/21/2018 የብርቱካን እዳ! ደረጄ ደስታ ዳኛዪቱ ዳኛ ሆነች። ብርትኳን ሚደቅሳ የምርጫ ቦርድ ኃላፊ ሆና እየተሰየመች ነው። እንግዲህ ለምርጫችን ዳኝነት ልትቀመጥ ነው። ግን አሁን ጥያቄው ማንን ነው የምንመርጠው እሚለው ነው? መቸም አብይን ደገፍናቸው እንጂ አልመረጥናችውም። መርጠናቸዋል ብንልም ከኢህአዲጎቹ መካከል እንጂ ከኛዎቹ መካከል አይደለም። ኢህአዴጎችና ኢህአዴግን ጠልተን አብይን ወደን መከራችንን እምናይ በርካቶች ነን። በሚቀጥለው ምርጫ የራሳችን ድርጅትና […]
ብሄራዊ መግባባት ለማምጣት የታሪክ ሂሳብ ማወራረድ ውስጥ መግባት አያስፈልግም!!! (ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና)

11/21/2018 ብሄራዊ መግባባት ለማምጣት የታሪክ ሂሳብ ማወራረድ ውስጥ መግባት አያስፈልግም!!! ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ”በኢትዮጵያ ብሄራዊ መግባባትና ብሔራዊ እርቅ ለማምጣት ምን መደረግ አለበት?” በሚል ዙሪያ ከተለያዩ የሙያ ዘርፎች የተውጣጡ የኀብረተሰብ ክፍሎች ትናንት ምሽት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል ውይይት አካሂደዋል። ‘ኢምፓውር አፍሪካ’ በተሰኘ ተቋም አዘጋጅነት የተካሄደው ውይይት አዲሲቷን ኢትዮጵያ እንዴት እንፍጠር? መልካም አጋጣሚዎችና ፈተናዎች ምንድን ናቸው? በሚሉ ጉዳዮች ላይ […]
”አሁንም ጦርነት ላይ ነን……. አቶ ጌታቸው ረዳ” (ኤል ቲቪ ሾው)
11/21/2018 ክፍል 1 ክፍል 2 Filed in: Amharic
