How events in Ethiopia will influence the Horn of Africa

  November 15, 2018 9.34am EST Author Namhla Matshanda Lecturer, Political Studies, University of the Western Cape Peace in the Horn of Africa could depend on how Ethiopia handles its reforms process. Shutterstock Reforms currently sweeping through Ethiopia under the new Prime Minister Abiy Ahmed have implications for the relationship between Ethiopia and its neighbours. […]

የፌዴራል ዓቃቢ ህግ መግለጫ ለምን ግርምትን ፈጠረብን? (ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ)

11/15/2018 የፌዴራል ዓቃቢ ህግ መግለጫ ለምን ግርምትን ፈጠረብን? ዶ/ር በቃሉ አጥናፉ ታዬ ኮተቤ ሜትሮፖሊን ዩኒቨርስቲ   የፌዴራል ዓቃቢ ህግ አቶ ብርሀኑ ፀጋየ ህዳር 03/2011 ዓ.ም የሰጡትን መግለጫ ተከትሎ በርካታ ግርምትን ከብዙ ኢትዮጵያውያን በመስማቴ ተገረምሁ፡፡ አቶ ብርሀኑ ፀጋየ የዘረዘሩትን የወንጀል ድርጊቶች እና የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ስለ ኢትዮጵያ ሲጮሁ ለነበሩ ዜጎች   እንግዳ አልነበረም፡፡ ለበርካታ ዓመታት ታማኝ የሆኑ፣ […]

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝም በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡልን!!! (ዘመድኩን በቀለ)

11/15/2018 አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝም  በአስቸኳይ ለፍርድ ይቅረቡልን!!!  ዘመድኩን በቀለ * ትግሬን ብቻ ለይቶ ማሰሩም ሰላም አያወርድም። ሆዳም ዐማራውም፣ አቃጣሪ ኦሮሞውም፣ ተላላኪ ደቡቡም፣ ሱማሌና አፋሩ፣ ጋምቤላውም ዋጋውን ማግኘት አለበት!   * ያፈሰሰው እኮ የዶሮ ደም አይደለም። ክቡር የሆነውን የሰው ልጅ ነፍስ ነው በግፍ ያስረሸነው። ኢትዮጵያን ዐይኑ እያየ በቁማር ያስበላው ዋነኛው ተጠያቂ ኃይለማርያም ነው።   ፍትህ ለሁሉም ! በነገራችን ላይ […]

እባክህ የእኔ ወንድም ላስቸግርህ? (በፍቃዱ ሞረዳ)

11/15/2018 እባክህ የእኔ ወንድም ላስቸግርህ? በፍቃዱ ሞረዳ ከዛሬ አሥራ አምስት ዓመት በፊት በሸገር ዉስጥ 18 ድብቅ እስር ቤቶች መኖራቸዉን ( ከእነቦታቸዉ ጭምር)፣ አምቡላንሶች ለአፈና ተግባር እየዋሉ መሆናቸዉን የፃፍንፍበትን ጦማር ጋዜጣ ከወመዘክርም ቢሆን ፈልገህ ከአቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ቢሮ ታደርስልኝ? ወረታህን ስመጣ እከፍልሃለሁ፡፡     ከቻልክም አሰፋ ማሩን ስለገደለዉ የመከላከያ ደህንነቱ ሰዉዬ ( ታጋይ መኮንን-በኋላም የመሬት ደላላ […]

የተፈረደብን ቀን!!! (ውብሸት ታዬ)

11/15/2018 የተፈረደብን ቀን!!! ውብሸት ታዬ የያዙን፣ የመረመሩን፣ የከሰሱንና የፈረዱብን ሰዎች ለመስማት በሚሰቀጥጡ ወንጀሎች ‘ተጠርጥረው’ በሕግ ቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው። ፍርድ የእግዚአብሔር ነው፤ ሕዝብም ይፈርዳል።   ያሳለፍናቸው የእስር ጊዜዎችም በእጅጉ ከባድ ነበሩ። ሂሩት ክፍሌ አንደኛዋ አባርያችን ናት። በተፈታች በዓመት ከመንፈቋ ከእኛ ጋር ዳግም በመታሰሯ ቃሊቲ የገባን ቀን “መጨረሻሽ እዚሁ እንዲሆን ካልፈለግሽ አድበሽ ተቀመጭ” ተብላ ነበር። የተፈረደብን […]

“የትዳር ቀለበቴን ሲቀሙኝ “ምን ያደርግልሃል? አትወልድ!” ነበር ያሉኝ!!! ዮናስ ጋሻው

11/15/2018 “የትዳር ቀለበቴን ሲቀሙኝ “ምን ያደርግልሃል? አትወልድ!” ነበር ያሉኝ!!! ዮናስ ጋሻው  * ገ/ እግዚአብሔር  “ህግ ባይኖር እኔ ነበርኩ የምገድልህ”  ዛሬም ቢሆን ፈታንህ ማለት ከእኛ ቁጥጥር ውጭ ነህ ማለት አይደለም” ነበር ያለው። ጸሃፊ: የበላይ ናሁሰናይ  ዮናስ የተያዘው አዲስ አበባ ነው። እንደተያዘ ወደ ኮተቤው የደህንነት ቢሮ ይወስዱታል። ጨካኙ ተክላይ መብርሃቱ እየበረረ በለሊት ይደርሳል። ከለሊቱ 9 ሰዓት ላይ ሊገድለው ሲል የያዙት ደህንነቶች “ኧረ እህቱ […]

የአገዛዙ የማታለያ እርምጃዎች እየገዘፉ መጥተዋልና ጠንቀቅ በሉ!!!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወይ ጉድ እንደ ጀማሪ ጸሐፊ ከየት እንደምጀምር ግራ ገባኝ እኮ! እንደታዘብኩት ከሆነ ብዙዎቻችን ወያኔ/ኢሕአዴግ የገባበትን ኃይለኛ ወጥመድ የተገነዘብነው አልመሰለኝም፡፡ በዚህም ምክንያት ነው በወያኔ የማታለያ የመደለያ የማስመሰያ ድራማዎች (ትውንተ ሁነቶች) በቀላሉ ለመታለል የምንዳረገው፡፡ ታስታውሱ እንደሆነ ከወራት በፊት አገዛዙ “የለውጥ እርምጃዎች!” ያላቸውን እርምጃዎች መውሰድ እንደጀመረ “ገና ገና ይሄንን ለውጥ የሚለውን ሕዝብ እንዲያምንለት ለማድረግ ሲል ባለሥልጣናቱን ለቃቅሞ ሲያስራቸው […]

ይድረስ “ከእኛ ወዲያ ወያኔ ለአሳር ” እያላችሁ ቁም ስቅላችንን ስታሳዩን ለነበራችሁ ኮካዎች!!! (ፍርድአወቀ ነጋሽ)

11/14/2018 ይድረስ “ከእኛ ወዲያ ወያኔ ለአሳር ” እያላችሁ ቁም ስቅላችንን ስታሳዩን ለነበራችሁ ኮካዎች!!! ፍርድአወቀ ነጋሽ. * ስለግድያው ፣ ስለዘረፋው ፣ ከሀገር ይልቅ ዘር ስላስቀደመ ፖለቲካቸው … በቁጭት እያነሱ የዘር ገመድ ሳይጎታቸው ከህዝብ ጎን ለቆሙ እና ተቃውሟቸውን በአደባባይ ሲገልጹ ለነበሩ ክብር አለኝ!! — የቀን ጅቦቹን ስራ ከረጀም ጊዜያት ጀምሮ የምንሰማው የነበረ ቢሆንም “” ሃገራችን እያሉ ነገር ግን ስለሃገራቸው ምንም ደንታ […]

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩትን የወርቅነህ ገበየውን ጉዳይ እንዴት እንየው? (ያሬድ ሀ/ማርያም)

11/14/2018 የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር የነበሩትን የወርቅነህ ገበየውን ጉዳይ እንዴት እንየው? ያሬድ ሀ/ማርያም * ባላየ ይታለፍ ወይስ ከደሙ ነጻ ናቸው?   እንግዲህ የከፋ የሰብአዊ መብት ጥሰት ባለፉት ሃያ ሰባት አመታት የፈጸሙ የመንግስት ባለሥልጣናት ተጠያቂ እንዲሆኑ እየተደረገ ከሆነ የዛሬው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር፤ የትላንቱ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ወርቅነህ ገበየው የነበራቸው የተሳትፎ ደረጃ በአግባቡ ሊጣራ ይገባል። እኚህ ሰው ድርጅቱን […]

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

11/14/2018 የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ * ጅቡቲ ይህን ህገወጥ አሰራር ለአለም አቀፍ የመርከበኞች ማህበር ሪፖርት ካደረገች ኢትዮጵያ በጥቁር መዝገብ ሰፍራ መርከቦቹ በደረሱበት እንዲያዙ ይደረጋል።   *  አንድ ኢትዮጲያዊ መርከበኛ በስራ ላይ እያለ አደጋ ደርሶበት እንዳይታከም በመከልከሉ ከብዙ ስቃይ በኃላ ወደ ሆስፒታል ሲሄድ ጉዳቱ ወደ ጋንግሪን በመቀየሩ እግሩ እንዲቆረጥ ታዟል።  በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው […]