የተዋሐደች ኢትዮጵያን ለመገንባት አዲስ የመንግሥት የአስተዳደር አካባቢዎችን ለመወሰን የሚያሰችል ውጥን ሀሳብ

November 13, 2018 ጽሑፉ ዋናው ፍሬ ሀሳብ በአጭሩ በዐማርኛ ተተርጉሞ የቀረበ መግቢያ ይህ ጽሑፍ በእንግሊዘኛ ቋንቋ “Proposed New Ethiopian Government Administrative Boundary System For Unified Nation Building” በሚል ርዕስ በነሐሴ ወር 2010 ዓ.ም. ተዘጋጅቶ ከቀረበው የጥናት ጽሑፍ በአጭሩ የቀረበ ነው፡፡ የቀረበው የጥናት ሀሳብ በእንግሊዘኛ በመሆኑና ለብዙ ሰዎች አመቺ ላይሆን ይችላል ብለን በመገመት፤ እንዲሁም ሁሉንም ለመተርጎም […]

Ethiopia: Justice for the Victims of the Meles Massacres of 2005!

November 11, 2018 By Al Mariam Every November since 2007, I have written annual memorial declarations and tributes in remembrance of the hundreds of innocent victims of the Meles Massacres of 2005. Following the parliamentary elections in May 2005, security and police forces under the direct command and control of Meles Zenawi, the late leader of […]

Ethiopia: Nationalise or Dismantle EFFORT! (by Muluken Gebeyew)

November 12, 2018 The multi billions dollar business conglomerate EFFORT (Endowment Fund For Rehabilitation of Tigray) is an illegal mafia business organisation  which controls significant economic sector of Ethiopia. It trespasses all form of known  legal business norms and laws to enrich its owners who are the top brass TPLF elites. The company is the […]

የሰኔ 16ቱ የቦምብ ጥቃት በብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ሀላፊ የተመራ ነው – የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

November 12, 2018 Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed waves to supporters as he attends a rally in Addis Ababa, Ethiopia June 23, 2018. REUTERS/Stringer አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰኔ 16ቱ የአዲስ አበባው የቦምብ ጥቃት በብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ሀላፊ የተመራ መሆኑን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ […]

የማይነጋ ክፉ ሌሊት – የማይጨልም ብሩህ ቀንም የለም!!! (የሺሀሳብ አበራ)

11/12/2018 የማይነጋ ክፉ ሌሊት – የማይጨልም ብሩህ ቀንም የለም!!! የሺሀሳብ አበራ * ትህነግ ጌታቸው አሰፋን በትግራይ  ህዝብ መሾሟ፣ የትግራይ ህዝብ ዝም ማለቱ ለታሪክ አይመችም፡፡ ፋሽስቱን ሞሶሎኒ የሰቀለው የጣሊያን ህዝብ ነው፡፡ ሂትለርን የካደው የጀርመን ህዝብ ነው፡፡ ጠቅላይ አቃቢ ህጉ እንዳሉት ወንጀለኛ ብሄር የለውም፡፡ ከወንጀል ጋር መተባበር ታሪክን አጠይሞ ፣ ነገ አንገት ደፊ ትውልድ እንዲፈጠር መሰረት ይጥላል!!! — የሰው […]

ጥቆማ ለጄኔራል ሰዓረና ለጀነራል አደም… (ሃብታሙ አያሌው)

11/12/2018 ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ  መኮንን እና  የደህንነት ኃላፊው ጀነራል አደምን  አመስግነን   ይሄን ብንጠቁምስ … ሀብታሙ አያሌው  ቀጥሎ የተዘረዘሩት ላይ ትኩረት ቢደረግ 1) አቶ ገብረ ዮሀንስ ተክሉ የኢምግሬሽን ዋና ዳይሬክተር      በብዙ ወንጀሎች የተጨማለቀ እና በደህንነት መስሪያ      ቤቱ ውሰጥ በተለያዩ ኃላፊነቶች ሲሰራ የነበረ። . 2) አቶ ቴዎድሮስ ቦጋለ  በእነ አሳምነው ጽጌ የመፈንቅለ […]

በጠራራ ፀሐይ አገር ሲዘረፍ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

11/12/2018 በጠራራ ፀሐይ አገር  ሲዘረፍ!!! አቻምየለህ ታምሩ   * ለትውስታ የተደገመ   በያዝነው የፈረንጆች ዓመት በወርሀ ጥር የወያኔ ካድሬዎችና  የአገዛዙ የፕሮፓጋንዳ  ተቋማት የሆኑት እነ ኤ.ቢ.ሲ.፣ ዋልታ፣ ፋና፣ ኤ.ዜ.አ. ወዘተ ትግራይ በታሪኳ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበችው  ስላሉት የወርቅ ምርት መጠን በስፋት ዘግበው ነበር። የአገዛዙ ልሳን ኢ.ቢ.ሲ. እ.አ.አ. ጥር 07 ቀን 2016 ዓ.ም. ባቀረበው ርዕሰ አንቀጽ፤ ዋልታ እ.አ.አ. […]

እነዚህ ዘራፊዎችና ጨካኞች የትግራይ ህዝብን ይጠቀሙበታል እንጂ አይጠቅሙትም!! (ስዩም ተሾመ)

11/12/2018 እነዚህ ዘራፊዎችና ጨካኞች የትግራይ ህዝብን ይጠቀሙበታል እንጂ አይጠቅሙትም!!  ስዩም ተሾመ በተደጋጋሚ “ህወሓት የሀገርና ህዝብ ነቀርሳ የሆነ የዘራፊዎችና ጨካኞች ድርጅት ነው” እያልኩ ስናገርና ስፅፍ አንዳንድ የህወሓት ቡችሎች “የትግራይን ህዝብ ትጠላለህ!” እያሉ በዘረኝነት ይከስሱኛል። በእርግጥ ቅጥ-ያጣ ዘረፋ የሚፈፅሙ እና በጭፍን ጥላቻና ዘረኝነት የታወሩ ሰዎች ሌሎችን በራሳቸው፥ በሆኑት ልክ ቢመለከቱ አይፈረድባቸውም። እውነታው ግን እነዚህ ሰዎች የትግራይን ህዝብ […]

አደሬው የደህንነት ቁልፍ ሰው – ዶ/ር ሀሺም ቶፊክ !!! (ሰይፈአርድ አምደ ጽዮን)

11/12/2018 አደሬው የደህንነት ቁልፍ ሰው –  ዶ/ር ሀሺም ቶፊክ !!! ሰይፈአርድ አምደ ጽዮን   * እራሱን ከቀንደኛው ለገሰ ዜናዊና ጌታቸው አሰፋ በስተቀር ከማንኛውም ሊቀሰይጣን ወያኔ በላይ ወያኔ አድርጎ ያይ ነበር!!! * በአንድ ወቅት ጌታው ሊቀሰይጣን ወያኔ ለገሰ ዜናዊ የፍትህ ሚንስትር ዴታ አደረገው ብዙም ሳይቆይ በአቅም ማነስ ተብሎ ወዲያው ተነሳ:: * በግርማ ወልደጊዮርጊስ ጊዜ የፕሬዚደንቱ የህግ አማካሪ ተብሎ […]