በፌዴሪሽን ምክር ቤት ዙሪያ ያሉ ሕገ መንግስታዊ ግድፈቶች – ግርማ_ካሳ

November 10, 2018  በቅርቡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዬ ወ/ሮ ኪሪያ ኢብራሂም በወልቃይት ጠገዴና ራያ አካባቢ ስላለው ቀውስ ፣ የፌዴሪሽን ምክር ቤቱ ሰላማዊና ህዝብን ማእከል ባደረገ መልኩ ችግሮቹን ለመፍታት ገለልተኛ ኮሚቴ ማዋቀሩን እንደገለጹ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እየሰማን ነው። በወልቃይት፣ ራያና ተመሳሳይ በሆኑ ሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ የፌዲሬሽን ምክር ቤት ሊሰራ ያሰበውን ለጊዘው እናቆየዉና ይሄ የፌዴሪሽን ምክር […]

በድኑ ብአዴን ትናንትና ጨጓራችንን ሲልጠው የቆየው አይበቃውም ወይ???-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

በ27 ዓመታቱ የወያኔ አገዛዝ ዘመን ለመሠረተ ልማትና ለተጓዳኝ የልማት ሥራዎች በሚል ክልሎች ለሚላቸው የሀገሪቱ ክፍሎች ባጀት ሲመድብ የአማራ ክልል ለሚለው የሀገራችን ክፍልም ይደርሰዋል የሚለውን ባጀት ሲመድብና የመሠረት ድንጋይ በየቦታው ሲጥል መቆየቱ ይታወቃል፡፡ እጅግ በሚያሳዝን ሁኔታ ግን ለክልሉ ተመደበ በሚባለው ባጀት የአማራ ክልል በሚለው አንድም የልማት ሥራ ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃ የለም፡፡ አብዛኞቹ ምክንያቱ ምን እንደሆነ ባልታወቀበት […]

አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል….. (በመስከረም አበራ )

November 10, 2018   Source: http://amharic.abbaymedia.info/archives/46149 በ1983 ዓ.ም አዲስ አበባን የተቆጣጠረው ህወሃት ቀጣይ ሥራ ያደረገው የትግራይን ግዛት ማስፋፋት ነበር፡፡ይህ የረዥም አመት ፕሮጀክት የተጀመረው ከጎንደር ወልቃይትን የመሰሉ፣ከወሎ ራያን የመሰሉ ለም መሬቶችን ልምላሜ ወደሚያጥራት ትግራይ ክልል በማካለል ነው፡፡ይህ ህወሃት በአማራው ህዝብ ላይ ከሰራቸው በርካታ ግፎች ውስጥ በከፍተኛ በጥንቃቄ የተሰራው ነው፡፡ቀን እንደዞረለት የተረዳው ህወሃት ግዛቶቹን ወደ ትግራይ የማካለሉን […]

የኢትዮ-ኤሜሪካ ግንኙነትና የምሥራቅ አፍሪካ የበላይነት ጉዞ!!” የበሰለ ምግብ?

  ትንታኔ በገልፍ ሀገራት መካከል የነበረው ቀዝቃዛው ጦርነት በምሥራቅ አፍሪካ ፖለቲካዊ ሥነ-ምኅዳር አዲስ ታሪክ እየጻፈ ነው፡፡ እንደተለመደው የአሜሪካ ፖሊሲ ደግሞ የድርሻውን እያበረከተ ነው፤ ከቀጠናው ኃያልና የረዥም ጊዜ ወዳጇ ኢትዮጵያ ጋር በመሆን፡፡ በ1983ዓ.ም አሁን ኢትዮጵያን እየመራ ያለው ሥርዓት ወደ ስልጣን ከመጣ አንስቶ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ጠንካራ ወዳጅነት ገንብታለች፤ በተለይ ሽብርን በመዋጋት ረገድ፡፡ ነገር ግን አሁን ላይ […]

ከአማራ ክልል ጉብኝት በሁዋላ ኢሳያስና አልበሽር ሊፋቀሩ ነው !! ህወሃት “ቀለበት ውስጥ ገብተናል” ይላል !!

  … ሱዳንና ኤርትራ ግንኙነታቸውን ሊያድሱ እንደሆነ ተነግሯል። ባለፈው አመት ሱዳን በኳታርና ኢትዮጵያ ታግዛ ልትወረኝ ነው ስትል ኤርትራ ክስ አቅርባ የነበረ ሲሆን በዚህም ምክንያት አገሮቹ ወታደሮቻቸውን ወደ ድንበር እስከማስጠጋት ደርሰው ነበር። በአሁን ወቅት የሱዳኑ ፕሬዚዳንት ዑመር ሀሰን አልበሽር ወደ አስመራ ለማቅናት እየተሰናዱ ሲሆን በዚህ ሳምንት የሱዳን ልዩ ልዑክ ወደ አስመራ ተጉዞ ሁኔታዎችን እንደሚያመቻች ተነግሯል። ይህ […]

ከትግራይ እንዴት “አይበጅም” ባይ ሰው ይጥፋ? (ሞሀመድ አሊ መሀመድ)

11/10/2018 ከትግራይ እንዴት “አይበጅም” ባይ ሰው ይጥፋ? ሞሀመድ አሊ መሀመድ እውን የትግራይ ማህጸን ደርቆ ነው? ትግራይን ከሌላው የኢትዮጵያን ማህበረሰብ ጋር አዋዶ እና አስማምቶ የሚመራ ልጅ አጥታ ነውን? የትግራይ ልጆች ከትህነግ የተሻለ ሀሳብ ማመንጨት አቅቷችሁ ነውን? ከትህነግ የተሻለ ድርጅት ባይኖራችሁ እንኳን እነሱን ተው የሚል ተሰሚነት ያለው ስብሰብ መፍጠር አቅቷችሁ ነውን? እንደው ሌላው ቀርቶ ሰው ጠፍቶ ነው […]

ለዶ/ር አቢይ በጀርመን ጉብኝታቸው ወቅት በእጅ ሊሰጥ የተዘጋጀ የፖሊሲ ምክር! – ከፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

November 9, 2018 አንድ ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ ሊተሳሰርና ሊጠነክር የሚችለው አገዛዙ ተግባራዊ በሚያደርገው የኢኮኖሚ ፖሊሲ አማካይነት ነው ለዶ/ር አቢይ በጀርመን ጉብኝታቸው ወቅት በእጅ ሊሰጥ የተዘጋጀ የፖሊሲ ምክር! ከፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) 08.11.2018 ለተከበሩት ዶ/ር አቢይ አህመድ የፌዴራል ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስተር! መግቢያ ዛሬ በአብዛኛዎች የአፍሪካ አገሮችና አገራችንንም ጨምሮ በግልጽ የሚታዩትን የተወሳሰቡ ችግሮች ስንመለከት የችግሮቹ  ዋናው ምንጮች […]

ቃል በምድር፣ ቃል በሰማይ! – ከወንድሙ መኰንን

November 9, 2018 ኢንግላንድ 08/11/2018 ገና ወያኔ ሥልጣን እንደያዘና፣ ምድረ ዘረኛ ሁሉ ተነስቶ ኢትዮጵያን እንደታረደ ድልብ በሬ ቅርጫ ተቀራምቶ የራሱን ትናንሽ መንግሥት ፈጥሮ ሊያጠፋት ሲሯሯጥ፣ የኢትዮጵያን ስም ጠባብ ጎሰኛ በወያኔ መሪነት፣ እያጎደፈ ሲዘልፋት፣ ለነጻነቷ ተዋግተው የወደቁላትን አርበኞቻችንን ሲሳለቅባቸው፣ በስድ ንባብ ጽፌ የልቤን ማድርስ ሲያቅተኝ፣ በተጎላደፈ እንግሊዝኛ ግጥም መጻፍ ጀመርኩ። እንደአጋጣሚ ሁኖ ግጥሞቹ ከኢ-ሜል (ያን ጊዜ […]

ምርጫ፦ ቄሮ ‘መንግሥት’ ይሁን ‘ፅንፈኛ’? (በፍቃዱ ሃይሉ)

November 10, 2018  ምርጫ፦ ቄሮ ‘መንግሥት’ ይሁን ‘ፅንፈኛ’? (በፍቃዱ ሃይሉ) በቄሮ ምንነት እና “ድርጊቶች” ላይ በርካታ ውዝግቦች እየተነሱ ነው። ውዝግቦቹ የሚነሱት በሁለት ፅንፎች ነው፦ ፩ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች “ቄሮ ቅዱስ ነው” ሲሉ፣ ፪ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች ደግሞ “ቄሮ እርኩስ ነው” ይላሉ። እኔ ደግሞ ቄሮ እኛ ነህ የምንለውን ይሆናል ባይ ነኝ። እንደኔ እንደኔ የውዝግቡ ሁሉ መንስዔ […]