ልደቱ አያሌው ለምን ፊቱን ለምርጫ 97፣ ጀርባውን ለመደመር መስጠት እንደመረጠ አይገባኝም!!! (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ)

11/05/2018 ልደቱ አያሌው ለምን ፊቱን ለምርጫ 97፣ ጀርባውን ለመደመር መስጠት እንደመረጠ አይገባኝም!!! ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ . የልደቱ አያሌው አላማ አልገባህ አለኝ፡፡ አሁን ሀገራችን በአዲስ ለውጥ ላይ ሆና በርካታ ውስብስብ ችግር፣ ተስፋና አደጋ ላይ እያለች፣ ነጋ ጠባ በየብዙሀን መገናኛው እየቀረበ ስለምርጫ 97 የሚብከነከነው ለምን እንደሆነ አልገባህ አለኝ፡፡ . ልደቱ አብዝቶ የሚያወራው ዶ/ር ብርሀኑ፣ ኢንጅነር ሀይሉ . […]
የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት በአውሮፓ ለክቡር የኢፌዴሪ ጠ/ሚኒስትር ዶር አብይ አህመድ

የኢትዮጵያ ክፍላተሃገር ህብረት በአውሮፓ ለክቡር የኢፌዴሪ ጠ/ሚኒስትር ዶር አብይ አህመድ ከስምንት ወራት ወዲህ የጠ/ሚኒስትርነቱን ቦታ ከያዙ ጀምሮ የወሰዷቸውን ቀና እርምጃዎች በአድናቆት እንከታተላለን፣እንደግፋለንም።ባለፉት መሪዎች ያልተለመደ እንደዚህ ሕዝብ መካከል ተገኝቶ፣ከሕዝብ ጋር ለመወያዬት የሚያደርጉት ቀና ፍላጎት በመሪና በተመሪ መካከል የነበረውን የእሩቅ ግንኙነት እንደሰበረው ማስረጃ ነው።በመቀራረብና በግልጽነት የአገርን ጉዳይ አንስቶ መወያዬቱ ለይስሙላና ለዝና ሳይሆን የሚቀርቡት አስተያዬቶች ቦታና ትርጉም ይኖራቸዋል […]
አማራ ሆይ! አብንን በመማረክ የራስህ አድርግ!!!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

አማራ ሆይ! አብንን በመማረክ የራስህ አድርግ!!! ትናንትና አብኖች “ሥራ ላይ ነን ስንላቹህ ሥራ ላይ ነን ማለታችን ነው!” ምንትስ በማለት ጉራ እየቸረቸሩ ይሄንን ከታች የምታዩትን ሕንፃ በማሳየት “አብን በፕሮ. (በሊጠ.) ዐሥራት ወልደ ኢየሱስ ስም የስትራቴጂክ (ሥነ ስልት) ጥናትና ሥልጠና ማዕከል አስመረቀ!” የሚል ዜና ለቀው ተመልክቸ ነበረ፡፡ ዜናውን ስሰማ በጣም ተደንቄ “ከመቸው ገነቡት?” ብየ እራሴን ጠይቄ ነበር፡፡ […]
በሀሳብ መንገድ ላይ – (ተመስገን )

November 5, 2018 Addis Admass “ወጣትነት ፍላጎት ነው፡፡ ወጣትነት የለውጥ ጊዜ ነው፡፡ ሁሌም እንደቸኮልክ፣ ሁሌም እንደሮጥክ ነው፡፡ ወጣትነት ኑሮ ያላጠላበት ሳቅ ነው፡፡ ወጣትነት ስሜት ነው፡፡ ራስንም ሌላውንም የሚያቃጥል … የጋመ ፍም፡፡” አንድ አስተዋይ ወጣት ገጠመኙን አጫወተኝ፡፡ አንድ ቀን፣ ምሽት ላይ፣ አሳቻ ቦታ ያሸመቁ ወሮበሎች ንብረቱን ዘረፉት፡፡ … ላፕቶፑን፣ የኪስ ቦርሳውን፣ ሞባይሉንና የመሳሰሉትን፡፡ የደረሰበትን ጉዳት በመዘርዘር […]
የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት – ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር)

November 5, 2018 የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት *** ብርሃኑ አበጋዝ (ዶ/ር) *** የትግራይና አማራ ልኂቃን ውድቀት አገራችንን ውድ ዋጋ እያስከፈላት ነው፡፡ በዚህች አጭር ጽሑፍ ስለአማራና ትግራይ ወንድማማችነትና እህትማማችነት፣ ስለሁለቱ ሕዝቦች ኅብረትና አንድነት መናገር አልፈልግም፤ በደንብ የሚታወቅ ስለሆነ፡፡ እነኝህ አንድም ሁለትም የሆኑ ሕዝቦች በታሪክ፣ በሃይማኖት፣ በፊደል፣ በሥነ-ልቦና አንድና ያው መሆናቸው የማያጠራጥር ሐቅ ስለሆነ፡፡ የእኔ አጀንዳ በእነኝህ […]
የሴቶቹ ሹመት ለተጀመረዉ ለዉጥ ተስፋ? (ዉይይት)

https://www.youtube.com/watch?v=_5XomfWBWfY&feature=youtu.be
የራያ ምሁራን ክርክር በራያ ጉዳዮች፣ ፍላጎቶችና መፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ (Video)

By Daniel Berhane on Monday, October 29, 2018 @ 7:18 pm ሆርን አፌይርስ በቅርቡ በአላማጣ የሰው ሞት ያስከተለውን ግጭት ምክንያት በማድረግ፤ የራያ (ትግራይ) ተወላጅ የሆኑ 3 ምሁራንን ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ በመጋበዝ፤ በአካባቢው ጥያቄዎች፣ ባህርይና መፍትሔዎች ላይ አርብ ጥቅምት 16/2011 ውይይት አካሂዷል። ዶ/ር ሙለታ ይርጋ (ኢኮኖሚስት)፣ ረ/ፕ የማነ ካሳ (የሕገ-መንግስት ምሁር)፣ አብርሃ መሰለ (የሰብዓዊ መብቶች ምሁር) ከሆርን […]
በ”ቅማንት ጥያቄ” ስም የሚነግደው የህወሓት ሴራ ሲጋለጥ – (ጌታቸው ሺፈራው)

ከጌታቸዉ ሽፈራዉ ፌስቡክ የተወሰደ ከመጀመርያውም የአማራን ሕዝብ በጠላትነት ፈርዶ የተነሳው ህወሓት የአማራን ሕዝብ እርስ በእርሱና ከሌላ ሕዝብ ጋር በማጋጨት የስልጣን ጊዜውን ሲያራዝም ኖሯል። ሰሞኑን በወልቃይትና ራያ የሚፈፅመው በደል በስፋት የተጋለጠበት ህወሓት የተለመደ ሴራውን ቀጥሏል። የወልቃይት ጠገዴና ራያ ሕዝብ ላይ የሚፈፅመው በደልን፣ እንዲሁም ለሱዳን የሰጠው መሬት ላይ የተነሳበትን ተቃውሞ ለማዳፈን የአማራን ሕዝብ እርስ በእርስ ለማጋጨት ያስችለኛል […]
የትግራይ ድርጅቶች አፍራሽ ሳይሆን ገንቢ ሚና ቢጫወቱ ጥሩ ነው – ግርማ_ካሳ

November 4, 2018 የነ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ድርጅት፣ ታንድ፣ በወልቃይት፣ ራያ ጉዳይ ያወጣውን አንድ መግለጫ አነበብኩ። ከሁለት ሳምንታት በፊት ሕወሃት ባወጣው መግለጫ፣ “የአማራ ክልል መንግስት፣ ራያ ላይ ለሞቱት ወገኖች ተጠያቂ ናቸው” ብሎ ሕወሃትንና የትግራይ ሕዝብን ይቅርታ መጠየቅ አለበት ብሎ ነበር። አሁን ደግሞ ታንድ፣ ወደ ትግራይ የሚወስደው መንገድ በመዘጋቱ፣ በአማራ ክልል የትግራይ ተማሪዎች መማር አልቻሉምም በሚል […]
ቤተክህነቱም ቤተመንግሥቱም የታመሙባት አገር (ከይኄይስ እውነቱ)

11/04/2018 ቤተክህነቱም ቤተመንግሥቱም የታመሙባት አገር ከይኄይስ እውነቱ ያሳለፍነውን 27 ዓመታት ጨምሮ ይህ ያለንበት ጊዜ በምን መልክ ትገልጸዋለህ ብባል የዕብደትና የድንቁርና ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ በቤተክህነቱም በቤተመንግሥቱም መደማመጥ የጠፋበት፤ መዘላለፍና መናናቅ የነገሠበት፤ ቅንነትና መንፈሳዊነት የጠፋበት፡፡ የሀገር ሉዐላዊነትና አንድነት፣ መንፈሳዊና ሥጋዊ ሀብትና ቅርስ፣ ባህላዊና ትውፊታዊ እሴቶች፣ ክብርና ኩራት ወዘተ ጭርሱኑ እንዲጠፋ 24/7 ሲዶለት÷ሲሴር÷ግብረ ዲያቢሎስ ሲፈጸምበት ተከርሟል፡፡ […]
