የህወሓታውያኑ የሁልግዜ ምኞት ኢትዮጵያ ልትጠፋ ነው ይሉናል

ከመንግስቱ ሙሴ ፌስቡክ የተወሰደ አይጋ ፎረም የተባለው ድህረገጽ ላይ ነው በ 11/01/2018 በፍስሀ ከበደው በሚል ስም የወጣች የሰይጣን ምኞት አየሁ። ጸሀፊው የህወሓት መዋቅር አባል ለመሆኑ እርግጠኛ ነው። ምኞቱ የህወሓት የከሸፈ ዳር ያልደረሰ ግን ቀላል የማይባል ጉዳት ያደረሰ ስራን ይገልጣል። እርዕሱ እንዲህ ይላል “አገሪቱ መበታተኗ አይቀሬ እየሆነ ነው” ይላል መቸም የትግራይ ጽንፈኞች “ኢትዮጵያ” የሚልን ስም ይፈሩታል […]
የኢትዮጵያ የትምህርት ፍኖተ ካርታ ለአንድ መቶ ዓመታት የተሰሩ ስህተቶች እንዳይደግም ጥንቃቄ ይደረግ
November 3, 2018 ችግራችን የትምህርት ጥራት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን ሀገራዊውን ዕውቀት የመግፋት ችግርም ነው። ጉዳያችን/Gudayachn ጥቅምት 24/2011 ዓም (ኖቬምበር 3/2018 ዓም)ኢትዮጵያ በሌላ ወሳኝ የሽግግር ወቅት ላይ ትገኛለች።ሽግግሩ የፖለቲካ አስተሳሰብ ስርዓትን ብቻ ሳይሆን አዲስ የመጣው ትውልድ አዲስ ዘመናዊ አስተሳሰብን ሁሉ ያካተተ ነው።ለአንድ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ ማምጣት አንዱ እና ወሳኙ ጉዳይ የትምህርት ፖሊሲው ትውልዱን የቀርፀበት መንገድ ነው።ኢትዮጵያ […]
አስገራሚ ውይይት ከአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ጋር ስለ አፄ ሃይለስላሴ መለስ ዜናዊ እና ዶ/ር አብይ አህመድ የተናገሩት

November 3, 2018 አስገራሚ ውይይት ከአቶ ቡልቻ_ደመቅሳ ጋር… ስለ አፄ ሃይለስላሴ፣ መለስ ዜናዊ እና ዶ/ር አብይ አህመድ የተናገሩት https://youtu.be/928ujS-rCKk
አንጋጊና ተንጋጊ የበዛበት ዘመን!?! (ነጋሽ አቦነህ)

11/03/2018 አንጋጊና ተንጋጊ የበዛበት ዘመን!?! ነጋሽ አቦነህ * አንጋጊዎቹም የአፍዝ አደንግዝ ተውኔት ስልታቸውን እየቀያየሩ ፣ ብዙዎችን ለመሳብ የማያደርጉት ጥረት የለም። ከብዙ ተሞክሮና ጉዳት በኋላ ፣ ተንጋጊው የነቃ ዕለት ግን ጉድ ይፈላል! በለንደን ከተማ የሚገኘው ፣ የለንደን ብሪጅ ባቡር ጣቢያ ውስጥ ፣ ጥዋት በሥራ መግቢያና ፣ ከሰዓት በኋላ ከሥራ መውጫ ሰዓት ላይ ያለው የሰው ትርምስ እጅግ […]
ሁሉም አይኖችና ጆሮዎች ወደ ወልቃይት! (ቹቹ አለባቸው)

11/03/2018 ሁሉም አይኖችና ጆሮዎች ወደ ወልቃይት! ቹቹ አለባቸው * የወልቃይት ወጣት ከመቸውም ጊዜ በበለጠ መፈተኛው ወቅት ደረሰ!!! – ከብዙ መስዋትነት በኃላ፤ህወሀት ጉረሮዋን ታንቃም ቢሆን፤ነጻና ገለልተኛ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ወልቃይት ገብቶ ህዝቡን እንደሚየጋግርና፤ከዚያ በኃላ መንግስት የህዝቡን ስሜት አይቶ ውሳኔ ላይ እንደሚደርስ እየተነገረ ነው፡፡ ይሄንን ጉዳይ ክብርት ኬሪያም በምሽቱ ዜና አረጋግጠውታል፡፡ ገራሚው ነገር ግን ህወሀት ስራዋን ጨርሳለች፡፡ በትላንትናው […]
በሠይፍ ብቻ ሕዝብን መግዛት እንደማይቻለው ሁሉ በሕግ ብቻ ሀገር መምራትም አይቻልም!!! (ፕ/ር መሥፍን ወ/ማርያም)

11/03/2018 በሠይፍ ብቻ ሕዝብን መግዛት እንደማይቻለው ሁሉ በሕግ ብቻ ሀገር መምራትም አይቻልም!!!ፕ/ር መሥፍን ወ/ማርያም ሳምሶን ጌታቸው ፕ/ር መሥፍን በሀገራችን የምሁርነት፣ የትልቅ ሰውነት፣ የአንጋፋነት ውኃ ልክ ናቸው። ማስመሰል የለ፣ ልወደድ ባይነት የለ፣ ሕዝብ ያጨብጭብልኝ የለ፣ ዕውነት ዕውነቷን ቁጭ ነው። ርዕሳቸውና አላማቸው ሁሉ ሀገራቸውና ሕዝቧ ብቻ ናቸው። በእሳቸው አንደበት የሚደነቅም ሆነ የሚነቀፍ ሰው ለሀገራችን ባበረከተው በጎ ተግባር […]
አማራ እና ትግሬይ!!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)

11/03/2018 አማራ እና ትግሬይ!!! አበበ ቶላ ፈይሳ በአሁኑ ሰዓት በሃገራችን አሳሳቢ ተብሎ ከሚቆጠሩ ነገሮች ውስጥ ለኔ ግንባር ቀደሙ አሳሳቢ ጉዳይ በአማራ እና በትግራይ ብሄርተኞች መካከል ያለው ፍጥጫ እና መተነኳኮስ ነው። ይሄ ጉዳይ በቄስ በሼክ በሽማግሌ ተብሎ እንዲለዝብ ካልተደረገ በህግ ብቻ የሚዳኝ አይመስልም። ከሁለቱም ወገን ያሉ ብሄርተኛ አክቲቪስቶች በሶሻል ሚዲያ ላይ የሚያድርጉት የቃላት ልውውጥ በተለያዩ ታሪካዊ […]
በዚህ ወቅት የሴቶች ወደሥልጣን መምጣት ሸፍጥ እንጅ ስኬት አይደለም! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

11/03/2018 በዚህ ወቅት የሴቶች ወደሥልጣን መምጣት ሸፍጥ እንጅ ስኬት አይደለም! ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው በዐቢይ ሸንጎ ሴቶች ሐምሳ በመቶ ድርሻ ተሰጥቷቸው መሾማቸውን ከቁምነገር ስላልቆጠርኩት በዚህ ጉዳይ ላይ ምንም ማለት አልፈልኩም ነበር፡፡ ሹመቱ አቅምን፣ ብቃትን፣ ችሎታን ካላገናዘበ ጨዋታ እንጅ ቁምነገር አይደለምና፡፡ ከዚህም በተጨማሪ የተሾሙት ሴቶች በሙሉ ከወያኔ/ኢሕአዴግ በመሆናቸው ትኩረት የሚስብ ስላልነበረ ነው፡፡ አሁን ወ/ሮ መዓዛ የጠቅላይ […]
ከኢትዮጵያ መልስ ልዩ ቆይታ የአቶ ጀዋር እና የፕ/ር እስቅኤል በሽግግሩ ተጨባጭ ሁኔታ:OMN

Ethiopia:ከኢትዮጵያ መልስ ልዩ ቆይታ የአቶ ጀዋር እና የፕ/ር እስቅኤል በሽግግሩ ተጨባጭ ሁኔታ:OMN https://youtu.be/nU-sSHGFMy4
መንግስት ለውጡን የህዝብን ሰላም ከመጠበቅና ሕግና ሥርዓት ከማስያዝ ጋር ማዋሃድ አቅቶታል እየተባለ ቅሬታ ይሰማበታል፡፡ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም አስተያየት

November 3, 2018 SHEGER FM 102.1 RADIO ኢትዮጵያ የአስተዳደር ሥርዓት አፈፃፀሟን ለማስተካከል ለውጥ ከጀመረች ሰባት ወራት አለፉ፡፡ በእነዚህ ወራት የሃገሪቱን ፖለቲካዊና ምጣኔ ሐብታዊ እድገት የሚያጎለብቱ ብዙ ተስፋ ሰጪ፣ አነቃቂና ፈጣን የሚባሉ እርምጃዎች ተወስደዋል፡፡ በሌላ በኩል የርስ በርስ ግጭቶች የህዝቡን አኗኗር የማመሳቀላቸው ነገር የቀን ተቀን ወሬ ሆኗል፡፡ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች አንዱ በሌላው ላይ እየተነሳ የሰው ሕይወት […]
