የአስመሳዮች ፖለቲካ! (ጌታቸው ሺፈራው)

November 3, 2018 የአስመሳዮች ፖለቲካ! (ጌታቸው ሺፈራው) ~የሚያስመስል ሰው የሚመርጠው ተወዳጅ አጀንዳን ነው። አስመሳዮች አቆሸሹት እንጅ የዜግነት ፖለቲካ ምርጥ ነበር፣ የአንድነት ፖለቲካ ምርጥ ነበር። የዜግነት ፖለቲካ እያሉ ግን ለዜጎች ሲቆሙ አታዩዋቸውም። በዚህ ረገድ አዲስ አበባንም በተበላሸ የፖለቲካ ባህል እያመሱት ነው። ባለፈው በነጋታው ወደቤታቸው የሚመለሱት ቄሮዎች መስቀል አደባባይ ሲያደሩ “ውሃ፣ ዳቦ፣ ቶሎ በሉ” ሲባል “እሰይ፣ ተባረኩ” […]
የላሊበላ ጉዳይ ተራ የህንፃ ጉዳይ አይደለም የታሪካ፤ የባህል፤ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳይ ነው!!! (ቹቹ አለባቸው)

11/02/2018 የላሊበላ ጉዳይ ተራ የህንፃ ጉዳይ አይደለም የታሪካ፤ የባህል፤ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ጉዳይ ነው!!! ቹቹ አለባቸው የላሊበላ አለም አቀፍ ቅርስ፤ለኢትዮጵያዊያን እንደ አጠቃላይ ፤በተለይም ደግሞ ለአማራ ህዝብ ሁለመናቸው ነው፡፡ ይህ ቅርስ ኢትዮጵያን በአለም አደባባይ ከፍ ብላ እንድትተወቅና እንድትጠራ አስችሏታል፡፡ ለአማራ ደግሞ፤የላሊበላ ቅርስ ከዚህም በላይ ነው፡፡ ይሄውም ፤ላሊበላ፤በአንድ ወቅት የአማራ ህዝብ ደርሶበት የነበረውን፤የስልጣኔ የከፍታ ደረጃ ማሳያ በመሆኑ ነው፡፡ […]
Ethiopian injera a tradition that spans thousands of years

By Karon LiuFood Writer Tues., Oct. 23, 2018 The sweet aroma of fermented dough is unmistakable as it wafts through the quiet laneway near the Danforth leading to a bakery with no sign or markings on the door. Inside husband-and-wife Mike Woldetsadik and Nardos Teklegiorgis’ Kullubi are honouring a tradition that has been alive for […]
DOCTORS FIND 122 NAILS IN ETHIOPIAN MAN’S STOMACH

October 23, 2018 Dawit Teare, a surgeon at St Peter’s Specialised Hospital, said the 33-year-old patient suffers from mental illness and had apparently consumed the items. AFP | ADDIS ABABA – Ethiopian doctors extracted over a hundred iron nails and other sharp objects from the stomach of a patient in the capital Addis Ababa at the […]
Study in Ethiopia links healthy soils to more nutritious cereals

October 8, 2018 8.37am EDT Farmers in Ethiopia evaluate traits of wheat varieties. Flickr/J.van de Gevel Large fields, predictable rainfall and favourable temperatures have meant that farmers in Arsi Negele, a town in southeastern Ethiopia, have benefited from good crop yields. Their production of wheat and maize, two of the main food staples in Ethiopia, […]
For Ethiopian and Eritrean communities, coffee is the cultural lifeline to their homeland

By Mary GetanehStarMetro Calgary Sat., Sept. 29, 2018 CALGARY—As the daughter of Ethiopian immigrants, one of my bedtime stories included the origin of coffee. Coffee originated in Ethiopia. If you ask my mother, it’s where you will find the “absolute best coffee in the world. No competition.” Coffee is a big part of Ethiopian […]
New drug ‘khat’ seized again at Dhaka airport

Customs officials on September 10, 2018 again seize 140 kilogrammes of Khat (Ethiopian marijuana) at cargo unit of Hazrat Shahjalal International Airport in Dhaka. Photo: Courtesy Star Online Report Customs officials today again seized 140 kilogrammes of Khat, a “new psychoactive substance (NPS)”, at Hazrat Shahjalal International Airport in Dhaka. A team of Dhaka Customs […]
የአገልግል ምግብ አምሮዎታል ?

አገልግል ሲባል ወደ ብዙዎች ህሊና የሚመጣው ለረዥም ጉዞ የተሰነቀ ጥኡም ምግብና በዛፍ ጥላ ተከልሎ ማዕዱን መቋደስ ነው። ወዳጅ ዘመድ ለመጠየቅ ወይም ከከተማ ወጥቶ ለመዝናናት ሲታሰብ ቤት ውስጥ ጉድ ጉድ ብሎ በተፈለገው ቀን፣ ለተፈለገው መሰናዶ ምግብ ማዘጋጀትም የተለመደ ነው። ቤላ–ዶና የተባለ የምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ ተቋም፤ አገልግል ቤት ውስጥ የማሰናዳትን ልማድ ‘አዘምኖ‘፤ “እናንተ ስለምትሄዱበት ቦታ ብቻ አስቡ፤ […]
ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ሊሰጥ ነው

አብረሃም ፈቀደ Aug 27, 2018 141 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዕድሜያቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች በመደበኛነት የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከመጪው ጥቅምት ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ ክትባቱ በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማትና በጊዜያዊ የክትባት ማዕከላት የሚጀመር መሆኑን ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ይህ የተባለው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በክትባቱ አጀማመር ላይ ያተኮረ መርሃግብር ባዘጋጀበት ወቅት መሆኑ ተገልጿል፡፡ […]
ካድሬነት ልጓም ያስፈልገዋል! (ጌታቸው ሽፈራው)

21/08/2018 ካድሬነት ልጓም ያስፈልገዋል! ጌታቸው ሽፈራው ካድሬ የፖለቲከ ድርጅት አባል ነው። አባል ብቻ ግን አይደለም። ስለ ድርጅቱ መልካም መልካሙን ሲሰብክ የሚውል አባል ነው። ካድሬነት አዝማሪነት ነው። የድርጅቱን ደካማ ጎን እያለፈ መልካም መልካሙን ብቸ ማውራት ነው። ድርጅቶች የሚጎለምሱት በውስጠ ድርጅት ትግል፣ ከውጭም በሚሰጣቸው አስተያየትና የሚገጥማቸው ትግል ነው። ካድሬዎች ግን ብዙ ጊዜ ይህን አይጠቀሙበትም። ለሀገር ተብሎ የተመሰረተን […]
