ካድሬነት ልጓም ያስፈልገዋል! (ጌታቸው ሽፈራው)

21/08/2018 ካድሬነት ልጓም ያስፈልገዋል! ጌታቸው ሽፈራው ካድሬ የፖለቲከ ድርጅት አባል ነው። አባል ብቻ ግን አይደለም። ስለ ድርጅቱ መልካም መልካሙን ሲሰብክ የሚውል አባል ነው። ካድሬነት አዝማሪነት ነው። የድርጅቱን ደካማ ጎን እያለፈ መልካም መልካሙን ብቸ ማውራት ነው። ድርጅቶች የሚጎለምሱት በውስጠ ድርጅት ትግል፣ ከውጭም በሚሰጣቸው አስተያየትና የሚገጥማቸው ትግል ነው። ካድሬዎች ግን ብዙ ጊዜ ይህን አይጠቀሙበትም። ለሀገር ተብሎ የተመሰረተን […]
የሚያምሩ ህንጻዎች፣ የሚያማርሩ የቆሻሻ ተራራዎች – አዲስ አድማስ

Saturday, 18 August 2018 እነዚህ አ/ አበባ ውስጥ የሚገኘው አዲሱ የሲኤምሲ – መሪ የ40/60 ኮንዶሚኒየም ሳይት ማራኪ ህንጻዎች ናቸው፡፡ ህንጻዎቹ ከሩቅ ላያቸው ማራኪ ገጽታን ቢላበሱም፣ ዙሪያቸው ግን ለከፋ የጤና ችግር በሚያጋልጥ ቆሻሻ የታጠረ ነው፡፡ያማሩ የመኖሪያ ቤቶችን መገንባቱ በጎ ሆኖ፣ ነዋሪዎችን ነጋ ጠባ በአስቀያሚ ጠረን ለሚያማርር የቆሻሻ ክምርና የተበከለ ፍሳሽ መፍትሄ መስጠትስ የማን ሃላፊነት ይሆን? የሚያምሩ […]
በቀን 5 ግራም ያህል ጨው መጠቀም በጤና ላይ እክል እንደማይፈጥር አንድ ጥናት ይፋ አደረገ

туристический онлайн-справочник Лучшие Андроид планшеты አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትላንትናው ዕለት አንድ የጥናት መጽሔት በቀን ሁለት ማንኪያ ከግማሽ ወይንም አምስት ግራም ያህል ጨው መጠቀም የጤና እክል እንደማያመጣ ይፋ አድርጓል፡፡ ባደጉት ሀገራት ሁለት ማንኪያ ከግማሽ ወይንም አምስት ግራም ያህል የሚጠቀሙ ሰዎች አምስት በመቶ ብቻ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በአንጻሩ በቻይና ደግሞ ከ80 በመቶ በላይ የሚሆነው ማህበረሰብ […]
Ethiopia: The new China?
Economist Charles Robertson discusses the economic challenges facing Ethiopia. 15 Jul 2018 22:06 GMT The leaders of Eritrea and neighbouring Ethiopia have declared the end of a more than 20-year-long war, and it is hoped that it will help boost economic growth in East Africa. Ethiopia‘s economy has grown at a faster rate than […]
በአማራ ክልል በንግድ ባለንብረቶች ላይ ጥቃት መካሄዱ ተሰማ

June 27, 2018 ሰሞኑን በአማራ ክልል በተለይም ከሚሴ ልዩ ዞን ውስጥ በሚገኙ የባቲ፣ የከሚሴና ሮቢት ከተሞች ኗሪ በሆኑ የንግድ ባለንብረቶች ላይ ጥቃት መካሄዱ ተሰምቷል። ዋሺንግተን ዲሲ — ሰሞኑን በአማራ ክልል በተለይም ከሚሴ ልዩ ዞን ውስጥ በሚገኙ የባቲ፣ የከሚሴና ሮቢት ከተሞች ኗሪ በሆኑ የንግድ ባለንብረቶች ላይ ጥቃት መካሄዱ ተሰምቷል። ጥቃቱ ይበልጥ ተፈፀመ የተባለው ደግሞ ባቲ ውስጥ […]
የብሔርተኝነት እና የጽንፈኝነት ልዩነት! (ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

17/05/2018 እንደምታውቁት ብሔርተኝነትንና ጽንፈኝነትን ያመጡብን የጥፋት ኃይሎች (ወያኔ/ኢሕአዴግ፣ ኦነግና ሸአቢያ) ናቸው፡፡ ብሔርተኝነት የሚጎዳ አይደለም፡፡ ምክንያቱም ብሔርተኝነት ተፈጥሯዊና ጤናማ ስለሆነ፡፡ ብሔርተኝነት ተፈጥሯዊና ጤናማ ከሆነ ከነኝህ የጥፋት ኃይሎች በፊትም አማራ ሀገር ያሥተዳድር በነበረበት ረጅም ዘመናትም ነበረ ማለት ነዋ? ብላቹህ ትጠይቁ ይሆናል፡፡ መልሱ አማራ ብሔርተኝነት ለሀገር አንድነትና ህልውና አደጋ ይፈጥራል ብሎ በመሥጋት ብሔርተኝነትን ይጸየፍ ይንቅ ስለነበረ ብሔርተኝነትን ያቀነቅን […]
ሺሻ፦የማይጎዳ መዝናኛ ወይስ አደገኛ እፅ?

በዛሬው #77ከመቶው በተሰኘው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ሺሻ ማጨስን ከሰኔ ወር ጀምሮ ስለምታግደው ምዕራብ አፍሪቃዊት ሀገር ጋና እና የአደንዛዥ እፅ ሱሰኞችን በመልሶ ማቋቋም ስራ ስለተሰማራው የኬንያ ማዕከል እንቃኛለን። አውዲዮውን ያዳምጡ። 10:23 ሺሻ ማጨስ ሰሜን ጋና ውስጥ በምትገኘው ታማሌ ከተማ አንድ ከሰዓት በኋላ፣ ወጣት ወንዶች የማንጎ ዛፍ ጥላ ስር ተሰብስበዋል። ዛፉ ግን ለማጨስ የተሰበሰቡትን ወጣቶቹን ከፀሀይዋ ብቻ […]
Five Rules For Better Life/Health
All the Machete Group are Having a Twitch ጌታቸው ረዳ (ኢትዮጵያን ሰማይ አዘጋጅ

The first photo turned to be look alike Hailemariam Desaleng with confision and uncertainity, the second seemed to be viciously unhappy and angry, and the third is really disappointed, sad and depressed. Why? We will talk below. Only in America! On Monday, Ethiopia, and its blessed womb, and her ‘God’s name’, the miraculous God of […]
ሴቶችን እያሳፈረ ያለው ወሲብ ወለዱ የመቀመጫ ካንሰር አሳሳቢ እየሆነ ነው

March 31, 2018 ያልተለመደ ወሲብ በተለይም በፊንጢጣ በኩል (anal sex) በመፈፀምና ከአንድ በላይ ወሲብ አጋር በመያዝ በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ ካንሰሮች ውስጥ የሚፈረጀው የፊንጢጣ ካንሰር ነው፡፡ እንዶኒውስዊክ መፅሔት ሰፊ ዘገባ ከሆነ ይህን ካንሰር ለየት የሚያደርገው ችግሩ ከአንዳንድ ሴቶች ቅጥ ያጣ የወሲብ ባህሪ ጋር የሚያያዝ መሆኑና በዚህም ማህበረሰባዊነት በሌለው ባህሪ ሳቢያ የሚከሰተውን ካንሰር ለሌሎች ለመናገር አሳፋሪ (taboo) […]
