በቀለ ገርባና ደጀኔ ጣፋ እጅግ ልብ የሚነካ ቃለምልልስ ከአሜሪካ ድምጽ ጋር | መታየት ያለበት

February 13, 2018  “የአማራና የኦሮሞ ሕዝብ እስር ቤት ነው ያለው:: የኦሮሞን ሕዝብ በኦነግ የአማራን ሕዝብ በግንቦት 7 መክሰሳቸውን ማቆም አለባቸው:: በሃገር ውስጥም በውጭም ሃገር ተሰዶ እየተሰቃየ እየተሰደበ እየተዋረደ ያለውን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ አድርገን በጋራ የምንኖርባት ሃገርን እንገነባለን ብለን ነው የምንነሳው” ኦቦ ደጀኔ ጣፋ “በእስር ላይ የሚገኙትና የተፈቱት ቁጥራቸው የሚመጣጠን አይደለም” – አቶ በቀለ ገርባ

Reusing waste water

Mai Samih finds out how a joint initiative between the government and the UN Food and Agriculture Organisation will help reuse waste water for urban and agricultural uses Reusing wastewater in agriculture purposes   Al-Ahram Weekly While construction work proceeds on the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) and negotiations between Egypt and Ethiopia continue regarding […]

አስጊነቱ እየጨመረ ያለው ካንሰር

አቶ ወንዱ በቀለ የሁለት ዓመት ልጃቸውን በካንሰር ምክንያት በሞት ሲነጠቁ የህይወት መስመራቸው የተቀየረው እስከወዲያኛው ነው ። ላለፉት አስራ አራት ዓመታት በልጃቸው ስም ባቋቋሙት “ማቴዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ”ለታማሚዎች እንክብክካቤ ማቀረብ እንዲሁም ስለበሽታው ግንዛቤ መፍጠርን የህይወታቸው ግብ ከማድረጋቸውም ባለፈ ተቋሙን ማስተዳደር አሁን የሙሉ ጊዜ ሥራቸው ነው። ማቴዎስ ያልተጠበቀና በእርጅና የመጣ ልጅ ቢሆንም አዲስ በረከትን ይዞላቸው እንደመጣ […]

እንቁላል የካንሰር፣ የስኳርና የልብ ህመም ስቃይን ለመቀነስ…

Source: http://www.yegnagudday.com/2018/02/04 እንቁላል የካንሰር፣ የስኳር እና የልብ ህመም ስቃይን መቀነስ እንደሚያስችል የጤና ባለሙያዎች ገለፁ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፣ ህክምና መከታተል፣ ውፍረትን መቀነስ እና አመጋገብን ማስተካከል የሰው ልጅ ጤናውን ለመጠበቅ ከሚያደርጋቸው ተግባራት መካከል ይጠቀሳሉ። በየዕለት ውሏችን የምንከተለው የኑሮ ዘይቤ እና አመጋገብም በጤናችን ላይ አሉታዊም ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል። እንቁላል በፕሮቲን የበለፀገ መሆኑ ለሰውነታችን ግንባታ ወሳኝ ሚና […]

In the Land of the Skinny, People are Getting Fat

  By JEFFREY GETTLEMAN JAN. 27, 2018 Valentine Akinyi talks with her son, Driffal, 11, outside their Nairobi home in the Kibera section of the city. Credit Andrew Renneisen for The New York Times NAIROBI, Kenya — As she walks through the alleyways of her poor neighborhood, to a job washing other people’s clothes, Valentine […]

The last beekeepers of Ethiopia’s Harenna Forest

 In Ethiopia’s Bale Mountains, beehives sit high atop the tree canopies – and reaching them can be a dangerous business By Ella Buchan 24 January 2018 The sun was beginning its evening dip as I set off into the Harenna Forest. Strange tubular shapes glowed in the treetops, catching the pale golden light. Wedged between […]

የካንሰር የደም ምርመራ “አሰደናቂ ውጤት” አስገኘ

Image copyrightGETTY IMAGES ተመራማሪዎች በሕክምና ሳይንስ ትልቅ እመርታ ነው ያሉትን ለካንሰር አለም አቀፍ የደም ምርመራ እርምጃ ወሰዱ። በጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ ስምንት ተመሳሳይ ጠባይ ያላቸውን በሽታዎች መለየት የሚያስችል ሙከራ አድርጓል። አላማቸው ካንሰርን ቀድሞ ማወቅና ሕይወትን ማዳን ነው፤ ምርምሩን የእንግሊዝ ባለሙያዎች “እጅግ በጣም አስደናቂ” ሲሉ ገልፀውታል። እጢዎች አነስተኛ የሆነ የዘረመልና የፕሮቲን አሻራቸውን በደማችን ውስጥ ትተው ያልፋሉ። የካንሰር […]

The Dangerous Route of Ethiopian Migrants

December 26, 2017 07:25 By Nicolas Niarchos The other day, on the outskirts of Fantahero, a small village in the desert of northern Djibouti, Sebhatou Mellis was sheltering from a-hundred-and-four-degree heat in the shade of an acacia tree. Mellis, who is twenty-six and has the rangy build of a runner, was about a thousand miles away from […]

በአዲስ አበባ አብዛኞቹ አረጋውያን የምግብ እጥረት ይገጥማቸዋል

24 December 2017 ታደሰ ገብረማርያም በአዲስ አበባ ከተማ 74 ከመቶ የሚሆኑት አረጋውያን ለከፍተኛ፣ እንዲሁም 97 ከመቶ ከመካከለኛ እስከ ከፍተኛ መዳረሻ የምግብ እጥረት እንደሚገጥማቸው ተነገረ፡፡ ‹‹የመገናኛ ብዙኃን ትኩረት ለአረጋውያን›› በሚል ርዕስ ታኅሣሥ 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ጡረተኛና አረጋውያን ብሔራዊ ማኅበር ባካሄደው ዓውደ ጥናት ላይ  እንደተመለከተው፣ ለምግብ እጥረቱ የቤተሰብና የማኅበረሰብ ድጋፍ አናሳ መሆን እንደምክንያት ተጠቅሷል፡፡ በጉዳዩ ላይ ጥናት […]

GOAL humanitarian worker Mary T Murphy on work in Ethiopia and dealing with a deadly drought

By Trevor Quinn   15:35, 23 DEC 2017   Goal worker Mary T Murphy Mary T Murphy is GOAL’s Refugee Programme Manager in Ethiopia, which has experienced a huge drought in the south east of the country. The Co Cork woman recently received a Presidential Distinguished Award for the charitable work she has carried out […]