አደገኛ የተባለው የኤምፖክስ ቫይረስ ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ አፍሪካን ተሻግሮ ስዊድን ተገኘ

ከ 4 ሰአት በፊት የስዊድን ባለሥልጣናት አደገኛ የተባለ የኤምፖክስ (የዝንጀሮ ፈንጣጣ) ዓይነት ያለበት ሰው ማግኘታቸውን ይፋ አደረጉ። ይህ የኤምፖክስ አደገኛ የተባለው ዝርያ ከአፍሪካ ውጭ ሲታይ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የስዊድን ጤና ጥበቃ ኤጀንሲ እንዳለው ግለሰቡ በበሽታው የተያዘው አፍሪካ ውስጥ ቆይታ አድርጎ ከተመለሰ በኋላ ነው። ኤምፖክስ ክሌድ 1 የተሰኘው የበሽታው ዝርያ አፍሪካ ውስጥ እየተስፋፋ ነው። የዓለም […]

ቁመትን በቀዶ ህክምና በ8 ሴንቲ ሜትር ለማስረዘም የተከፈለ ከባድ መስዋዕትነት

ከ 5 ሰአት በፊት ማስጠንቀቂያ፦ ይህ ጽሁፍ አንባቢዎችን ሊረብሹ የሚችሉ የህክምና ዝርዝሮችን ይዟል። የ49 ዓመቷ እሌይን ፋኦ በሁለቱም እግሮቿ ታፋ ላይ ያሉ ጠባሳዎች ጎልተው ይታያሉ። እነዚህ ጠባሳዎች ቁመቷን ለማስረዘም በሚል እግር የማስረዘም ቀዶ ህክምና ያመጣቸው መዘዞች ናቸው። ቁመቴን ያስረዝመዋል ብላ ያሰበችው ቀዶ ህክምና በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወቷን በሰቆቃ እንዲሞላ አድርጎታል። እሌይን ከአውሮፓውያኑ 2016 ጀምሮ አምስት ያህል […]

‘The fistula patients will break your hearts’: Napier doctor’s lifesaving legacy lives on  – New Zealand Herald 20:09 

Home / New Zealand By Mitchell Hageman Multimedia Journalist, Hawke’s Bay Today·Hawkes Bay Today· 15 Aug, 2024 08:00 PM5 mins to read Hamlin Fistula NZ chairwoman Joli Wescombe (left) will speak next week about continuing the incredible legacy left by Napier-born doctor Reg Hamlin and wife Catherine. Four years after the death of its co-founder, the passion project […]

ግብፅ እና ሶማሊያ የወታደራዊ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ

ከ 5 ሰአት በፊት ለሁለት ቀናት ካይሮ ከተገኙት ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ጉብኝት ጋር በተያያዘ ግብፅ እና የሶማሊያ ወታደራዊ ትብብር ለማድረግ የሚያስችላቸው ስምምነት ተፈራረሙ። ረቡዕ እና ሐሙስ ለይፋዊ ጉብኝት ካይሮ የሚገኙት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ከግብፁ አቻቸው አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ ጋር ተገናኝተው የተወያዩ ሲሆን በሁሉም ዘርፎች ግንኙነታቸውን ለማጠናከር መስማማታቸው ተገልጿል። ሁለቱ አገራት ፕሬዝዳንታዊ ጽህፈት ቤት […]

የዝንጀሮ ፈንጣጣ ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ነው – የዓለም ጤና ድርጅት

ከ 4 ሰአት በፊት በአፍሪካ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) ዓለም አቀፍ አሳሳቢ ድንገተኛ የኅብረተሰብ ጤና አደጋ ሆኗል ሲል የዓለም ጤና ድርጅት አውጇል። ቀደም ሲል የዝንጀሮ ፈንጣጣ ይባል የነበረው ተላላፊው በሽታ ኤምፖክስ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከሰተ ወቅት ቢያንስ 450 ሰዎችን መግደሉ ተነግሯል። በአሁኑ ወቅት በመካከለኛው እና በምሥራቅ አፍሪካ ተሰራጭቷል። የበሽታው አዲስ ዝርያ […]

የጤናው እክል እንደሆኑ የቀጠሉት ተላላፊ በሽታዎች

ማኅበራዊ የጤናው እክል እንደሆኑ የቀጠሉት ተላላፊ በሽታዎች ታደሰ ገብረማርያም ቀን: August 14, 2024 በተለያዩ ክልሎች በሚገኙና የኮሌራና ኩፍኝ ወረርሽኞች ከተከሰቱባቸው 596 ወረዳዎች መካከል 531 ያህሉ ከወረርሽኞች ሙሉ ለሙሉ ፀድተዋል፡፡ በቀሩት 65 ወረዳዎች የተንሠራፉትን ተመሳሳይ ወረርሽኞች ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል የቅኝት፣ የክትትልና ምላሽ የመስጠት ሥራ በመከናወን ላይ መሆኑን የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ እንደ ሚኒስትሯ፣ የኩፍኝ […]

በኢትዮጵያ እስካሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ እንደሌለ ተገለጸ

14 ነሐሴ 2024, 16:42 EAT በመላው አፍሪካ የህብረተሰብ ጤና አደጋ መሆኑ የታወጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) በሽታ በኢትዮጵያ ውስጥ እስካሁን አለመከሰቱን የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በከፍተኛ ሁኔታ እየተዛመተ ባለው በዚህ በሽታ 517 ሰዎች መሞታቸውን እና በሺዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች መያዛቸውን የአፍሪካ በሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) አስታውቋል። በሽታው ከጥር ወር ጀምሮ 450 ሰዎች የሞቱባት ኮንጎን ጨምሮ […]

በአፍሪካ የጤና ስጋት መሆኑ የታወጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምንድን ነው? እንዴትስ ይተላለፋል?

ከ 5 ሰአት በፊት በምሥራቅ እና ማዕከላዊ አፍሪካ በፍጥነት እየተስፋፋ ያለው የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ኤምፖክስ) በሽታ በመላው አፍሪካ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መሆኑን የአፍሪካ በሽታዎች መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (ሲዲሲ) አስታወቀ። በአሁኑ ወቅት የተከሰተው በሽታው ወረርሽን ከዚህ በፊት ካጋጠሙት ወረርሽኞች ሁሉ የበለጠ አደገኛ መሆኑን ባለሙያዎች ተናግረዋል። ለዚህም ምክንያቱ አሁን እየታያ ያለው የዝንጀሮ ፈንጣጣ አዲስ ዓይነት የበሽታው ዝርያ […]