የወባ ወረርሽኝ ፈተና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል

June 25, 2024 – DW Amharic  በኢትዮጵያ ካለው አጠቃላይ የቆዳ ስፋት 75 በመቶ ያህሉ ለወባ በሽታ ሥርጭት አመቺ መሆኑ ይነገራል፡፡ አሁን ላይ በኦሮሚያ ፣ በአማራ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በሚገኙ 222 ወረዳዎች ላይ የበሽታው ሥርጭት በስፋት እንደሚስተዋል ከፌዴራሉ ጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ People Born […]

Africa: Data Curation Workshop Seeks to Strengthen Sharing of Data On Disease-Causing Pathogens in Africa

22 JUNE 2024 Africa Centres for Disease Control and Prevention (Addis Ababa) PRESS RELEASE As part of its programme to expand capacity in and support for pathogen genomics around Africa, the Africa Centres for Disease Control and Prevention hosted its first training in data curation, a pillar of modern data science. Building on the launch of […]

በአንድ ታዳጊ የራስ ቅል ላይ የተገጠመው የሚጥል በሽታ መቆጣጠሪያ ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳየ

24 ሰኔ 2024, 12:08 EAT ከባድ የሚጥል በሽታ ላለበት ታዳጊ በሽታውን ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ መሣሪያ በሙከራ ደረጃ በራስ ቅሉ ላይ መገጠሙ ተገለጸ። ይህም በዓለም ላይ የመጀመሪያው ነው ተብሏል። ወደ አንጎል የኤሌክትሪክ መልዕክቶችን የሚልከው ኒውሮስቲሙላተር ታዳጊው ኦራን ኖውልሰን ያለበትን የሚጥል በሽታ 80 በመቶ ቀንሷል። እናቱ ጀስቲን ለቢቢሲ እንደተናገረችው ልጃቸው አሁን የበለጠ ደስተኛ እና “በጣም የተሻለ ሕይወት […]

ከ4 በላይ ወረርሽኞች ተከስተዋል። ከ2,400 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ተጠቅተዋል። ከፍተኛ ሞት አለ

June 23, 2024 – Konjit Sitotaw ” ከ4 በላይ ወረርሽኞች ተከስተዋል። ከ2,400 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ ተጠቅተዋል። ከፍተኛ ሞት አለ ” – የዋግኸምራ ብሔረሰብ ጤና መምሪያ በአማራ ክልል ፤ በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ከተከሰተ በሰነበተው ድርቅ ሳቢያ ከአራት በላይ ወረርሽኞች መከሰታቸውን ተከትሎ ሰዎችና እንስሳት እየሞቱ መሆኑን ዞኑ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገለጸ። የዞኑ ጤና መምሪያ ኃላፊው አቶ አሰፋ ነጋሽ በሰጡት […]

Social structure and clan group networks of Afar pastorals along the Lower Awash Valley – Nature.com 09:49 

Humanities and Social Sciences Communications volume 11, Article number: 812 (2024) Cite this article Abstract The study examined how Afar society’s clan structure and societal hierarchies were established. The links of customary law (maa’da) practices, traditional communication (dagu), and social networks (affehina) were found to be significant in the social structure for how members perform social interactions. A qualitative method was […]

ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ የሆነውን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድን ነው? መፍትሄስ አለው?

ከ 8 ሰአት በፊት በየዕለቱ ረዘም ያለ የእንቅልፍ ጊዜ እንደሌለው የሚናገረው ጋዜጠኛ ዓለም ሰገድ ለዚህ ምክንያቱ ምን እንደሆነ በትክክል ባያውቀውም እንቅልፍ ያጣባቸው ቀናትም እንዳሉ ይናገራል። እሱ በስልክ እና ላፕቶፕ ስክሪኖች ላይ ጊዜ የሚያሳልፍባቸውና አልፎ አልፎ ምሽት ላይ ቡና የሚጠጣባቸው ቀናት እንዳሉ ግን አልሸሸገም። ሆኖም “እንቅልፍ አጥቼ አድሬ ወደ ሥራ ስሄድ፣ ባህሪዬ ሙሉ በሙሉ ይለወጣል። ከሰዎች […]

Ethiopian Defense Force mired in Political Work on the situation in Amhara region – Borkena 22:59 

June 21, 2024 borkena  Toronto – There appears to be clear evidence that the goals of the military operations in the Amhara region of Ethiopia failed repeatedly. Initially, the government intended to “disarm” Fano within a few weeks after it declared a six months long state of emergency in the region.  However, the state of emergency […]

ቺምፓንዚዎች እፅዋት እየለዩ በመመገብ ራሳቸውን ከበሽታ እንደሚከላከሉ ጥናት አሳየ

ከ 3 ሰአት በፊት የዱር ቺምፓንዚዎች እራሳቸውን ለማከም ህመምን የሚያስታግሱ እና ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪያት ያላቸውን እፅዋት ለይተው እንደሚመገቡ ሳይንቲስቶች ገለጹ። ተመራማሪዎቹ በኡጋንዳ ደኖች ውስጥ የምርመራ ሥራቸውን ባከናወኑበት ወቅት የተጎዱ ወይም የታመሙ ቺምፓንዚዎች የተለዩ እጽዋትን በመመገብ እራሳቸው ሲያክሙ ተመልክተዋል። ተመራማሪዎቹ ጉዳት የደረሰባቸው ወይም የታመሙ ቺምፓንዚዎች ከጫካው ለይተው የተመገቡትን እፀዋት ናሙና በመሰብሰብ ምርመራ አድርገዋል። አብዛኛዎቹ ምርምር የተደረገባቸው ተክሎች […]

Gold price changes the National Bank of Ethiopia announced 

June 20, 2024 borkena Toronto – Within a week after introducing major policy changes, the National Bank of Ethiopia announced changes to gold pricing.  Those suppliers who supply the bank from 50 grams to 3 kilograms of gold will see 60 percent price increases. It means that NBE will pay 60 percent more money to the […]