“ተወዳጇ እና ደስተኛዋ ልጄ እንዴት በራሷ ላይ ወሰነች?” – በቲክ ቶክ እና በእኩዮቿ ጫና ራሷን ያጠፋቸው ኢትዮጵያዊት ታዳጊ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 12 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ *ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ታሪክ ራስን ማጥፋትን ጨምሮ አንዳንዶችን ሊረብሹ የሚችሉ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዟል። ፊዮሬላ ነብዩ የ13 ዓመት ታዳጊ ነበረች። ጥር 4 ለምታከብረው ልደቷ ዝግጅቱ ተጠናቋል። አሜሪካ እንዲከበር ነበር የታቀደው። ልደቷን ከወንድሟ እና ከእህቶቿ ጋር ለማክበር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ ነበረች። የበረራ ትኬት […]
“በጡቴ በጣም እሸማቀቅ ነበር” – ትልቅ ጡት ጤናን ይጎዳል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 10 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ “ስራመድ ጀርባዬ ይጎብጥ ነበር። ትልቅ ጡት እንዳለኝ እንዳይታወቅ ከትከሻዬ ጎበጥ ብዬ እሄዳለሁ። ትልቁ ጡቴ በጣም ያሳፍረኝ ነበር” ትላለች ራቄል። አርጀንቲናዊቷ ራቄል የጡቷን መጠን ለመቀነስ ቀዶ ሕክምና አድርጋለች። አሁን 52 ዓመቷ ነው። ቀዶ ሕክምናው “ቀድሞ ያልነበረኝን ነጻነት ሰጥቶኛል” ትላለች። በአብዛኛው የዓለም ክፍል ትልቅ ጡት […]
የመራቢያ አካልን በመውረር መካንነትን ጨምሮ የጤና መቃወስን የሚያስከትሉት ጥገኛ ተውሳኮች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 10 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ እነዚህ ጥገኛ ተውሳኮች በቆዳችን ውስጥ ገብተው ደማችን ውስጥ ይደበቃሉ። ከዚያም እንቁላላቸውን ጉበት፣ ሳንባ እና መራቢያ አካላት ውስጥ በመጣል ቤታቸውን ይሠራሉ። ሳይታወቁ ለዓመታት እዚያው መቆየትም ይችላሉ። ተመራማሪዎችም ብዙም ትኩረት ያልተሰጠው ከጥገኛ ተውሳክ የሚመጣ ‘ስኔል ፊቨር’ በሽታን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ በሚሆን መልኩ ሊለወጥ እንደሚችል እያስጠነቀቁ ነው። […]
ዘመቻ “ትግራይ-ኦፕሬሽን” አዲስ የወጣ መረጃ!ትልቁ ከተማ ተለቀቀ!ኃይሉ ፈረሰ!ፋኖን ተቀላቀሉ!ሽሬ! ሸዋሮቢት! ደብረታቦር! አፋር! መኮይ!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ
በኤችፒቪ ምክንያት ምላሱን ሊያጣ የነበረው የሁለት ልጆች አባት
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 8 የካቲት 2026, 09:14 EAT የሁለት ልጆች አባት የሆነው ግለሰብ መንጋጋው ስር የወጣበት አነስተኛ እብጠት ወደ ካንሰር ከተቀየረ በኋላ ምላሱን ሊያጣ ነበር። አንቶኒ ፔሪያም ለመጀመሪያ ጊዜ መንጋጋው ስር እብጠት መኖሩን ከተረዳ በኋላ ወደ ሐኪሙ ዘንድ ሄደ። እናም በጥቂት ሳምንታት ውስጥ በጭንቅላቱ እና በአንገቱ ላይ ከሂውመን ፓፒሎማቫይረስ (ኤችፒቪ) ጋር የተያያዘ ካንሰር […]
High school students in armed conflict-affected North Wollo, Ethiopia, struggle with lived experiences of depression and academic challenges – Nature.com 14:21
Scientific Reports , Article number: (2026) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present which affect the content, and all legal disclaimers apply. Abstract The ongoing armed conflicts in Northern Ethiopia have […]
የአንድ ከተማ ነዋሪዎችን ያጠቃው ሳይንቲስቶች ሊደርሱበት ያልቻሉት ‘ምሥጢራዊ’ የአንጎል ሕመም
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 2 የካቲት 2026 ኒው በርንስዊክ በተባለ አነስተኛ የካናዳ ግዛት ውስጥ ሁለት ሰዎች በአንጎል ሕመም መያዛቸው የተረጋገጠው በአውሮፓውያኑ 2019 ነበር። ሕመሙ በብዙ ሰዎች ላይ የሚከሰት አይደለም፤ ሲአርጂ (Creutzfeldt-Jakob Disease ወይም CJD) ይባላል። ለሞት የሚዳርገው ሕመም ከሰው ሰው ይተላለፋል። አሊር ማሬሮ ከሆስፒታሉ ባለሙያዎች አንዱ ናቸው። ምልክቶቹን ለመግለጽ በሚከብድ ሕመም ሰዎች እየተያዙ መሆኑን […]
ሺህ ዘመናት የተሻገረው ኩል ለጤና እና ለውበት ያለው ጥቅም
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 የካቲት 2026 ዘመነኛው የመዋቢያ ምርት አቅራቢ ዓለም ‘eyeliner’ ይለዋል። ኩል በተለያየ መንገድ ገበያ ላይ ቢቀርብም ታሪኩ ዓመታትን ወደኋላ ይሻገራል። ዘሐራ ሀንከር የቢቢሲ ጋዜጠኛ ናት። ብሩክሊን የሚገኘው ቤቷ ውስጥ ኩል ስትቀባ “ከቤቴ ብርቅም ከእናቴ፣ ከአያቴ እና ከመካከለኛው ምሥራቅ ሴቶች ጋር የተሳሰርኩ ይመስለኛል” ስትል ትገልጻለች። ያለፈው ታኅሣሥ ላይ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ […]
Russia’s arms exports to Ethiopia and the erosion of U.S. Leverage in the Horn of Africa – Robert Lansing Institute
Geopolitics Warfare January 30, 2026 Russia’s supply of Yak-130 trainer/light attack aircraft and Orion strike UAVs to Ethiopia provides Addis Ababa with additional strike and reconnaissance capabilities without the political conditions that typically accompany Western military assistance. For the United States, this complicates risk management in the Horn of Africa: a country critical to regional stability is acquiring instruments of force while becoming […]
Assessment of electrocardiography interpretation competency of Ethiopian medical interns: a multi-site study – Nature .Com 13:26
Scientific Reports , Article number: (2026) Cite this article We are providing an unedited version of this manuscript to give early access to its findings. Before final publication, the manuscript will undergo further editing. Please note there may be errors present which affect the content, and all legal disclaimers apply. Abstract Accurate electrocardiogram (ECG) interpretation is critical for early […]
