“እያሻቀበ የመጣውን የኮሌራ ሕሙማን ብዛት ለመዋጋት አጣዳፊ እርምጃ ያስፈልጋል” የዓለም የጤና ድርጅት
March 22, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የወንድ ዘር ፍሬ እና የሴት እንቁላል ልገሳ በኢትዮጵያ: ለመካንነት አዲስ መፍትሔ?
16 መጋቢት 2024 በአርባዎቹ አጋማሽ ላይ የምትገኘው ሔለን ተስፋይ (ስሟ የተቀየረ) ትዳር ከመሠረተች ሁለት ዓመት ገደማ ሆኗታል። ነገር ግን እሷ እና ባለቤቷ ልጅ የመውለድ ፍላጎት ቢኖራቸውም ሳይሳካላቸው ቆይቷል። “ቤተሰብ ጋር ስንሄድ ‘ለምንድነው የማትወልጂው?’ ይላሉ። ይህ ደግሞ ያስጨንቃል፣ ያሳስባል። ልጅ ስለሌለኝ አሁን ላይ በጣም ይሰማኛል። እህቶቼ በሙሉ ወልደዋል። ባለመውለዴ በጣም ነው የሚሰማኝ” ስትል ትዳር ከመሠረተች በኋላ […]
ለኩላሊት ህመምተኛው የተሳካ የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላ ተደረገላቸው
ከ 5 ሰአት በፊት ኩላሊታቸው ሥራ በማቆሙ የአሳማ ኩላሊት የተተከለላቸው የ62 ዓመቱ አሜሪካዊ ‘በጥሩ ሁኔታ እያገገሙ’ መሆናቸውን እና በቅርቡም ከሆስፒታል እንደሚወጡ ተዘገበ። ግለሰቡ አዲስ የተተከለላቸው ኩላሊት ከአጠቃላይ የሰውነታቸው ሥርዓት ጋር እንዲጣጣም በሚል በዘረ መል ማሻሻያ ከተራባ አሳማ የተወሰደ ነው። የኩላሊት ንቅለ ተከላ ቀዶ ህክምና ያደረጉት አሜሪካውያን ሐኪሞች የአሳማ ኩላሊት የተተከለላቸው ታማሚ ሪክ ስሌይማንን ይህንን ፈር […]
Ethiopia reluctant to approve Israeli pick for new ambassador – Ynet News 11:51
Local reports in Ethiopia say officials refuse to approve former Likud lawmaker Avraham Neguise over alleged false claims of antisemitism Itamar Eichner|11:39 The Ethiopian government was avoiding confirmation of Israel’s envoy to Addis Ababa alleging Israel’s pick for the position has harmed the reputation of the African country, Ynet has learned. Former lawmaker and member […]
ነፍሰጡሮች በስራ ቦታ ለከፍተኛ ሙቀት ከተጋለጡ ጽንሳቸው ሊጨናገፍ እንደሚችል ጥናት ጠቆመ
ከ 4 ሰአት በፊት ለከፍተኛ ሙቀት ተጋልጠው ስራ የሚሰሩ ነፍሰጡሮች በሆዳቸው ያለው ጽንስ ለሞት የመዳረጉ ወይም የመጨናገፍ ዕድሉ በሁለት እጥፍ እንደሚጨምር በህንድ የተደረገ ጥናት አመላከተ። ጥናቱ ከፍተኛ ሙቀት እናቶች ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ከዚህ ቀደም ከታሰበው እጅግ ከፍ ያለ እንደሆነ አሳይቷል። አጥኚዎቹ ከፍተኛ ሙቀት የሚመዘገብበት የበጋ ወቅትም ሴቶች ላይ ተጽዕኖ እንዳለው ይገልጻሉ። በጥናታቸውም ነፍሰጡር እናቶች ላይ […]
Factors influencing delay in malaria treatment seeking at selected public health facilities in South Gonder, Ethiopia – Nature.com 01:19
Scientific Reports volume 14, Article number: 6648 (2024) Cite this article Abstract Early and prompt treatment-seeking for malaria is necessary to reduce the progression of the disease to its severe forms and the associated mortality. Various studies have indicated that treatments sought for malaria were not always within the recommended timeframe. Therefore, this study aims to assess factors influencing delay in […]
በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ሕይወት የሚያልፈው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መሆኑ ተገለጸ
EthiopianReporter.com ማኅበራዊ በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ሕይወት የሚያልፈው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መሆኑ ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 20, 2024 በየማነ ብርሃኑ በኢትዮጵያ ከ52 በመቶ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ሕይወታቸውን በማጣት ላይ እንደሚገኙ የቅርብ ጥናቶች ማረጋገጣቸው ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ከመጋቢት 8 እስከ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. ‹‹ሁሉን አቀፍ የጤና ተደራሽነት›› በሚል […]
ተመራማሪዎች በተሳካ ሁኔታ የኤችአይቪ ቫይረስን ከተበከለ ህዋስ ቆርጠን ማስወገድ ችለናል አሉ
ከ 4 ሰአት በፊት የኔዘርላንድስ ተመራማሪዎች በኤችአይቪ ከተበከለ ህዋስ ቫይረሱን ነጥለው ማስወገድ መቻላቸውን አስታወቁ። ሳይንቲስቶቹ እንደሚሉት ቫይረሱን ቆርጠው ማውጣት የቻሉት የኖቤል ሽልማት ያገኘው ክሪስፕር የተሰኘውን ‘ጂን-ኤዲቲንግ’ መንገድ በመጠቀም ነው። ልክ እንደ መቀስ ከዘረ-መል ላይ “የማይፈለገውን” በመቁረጥ ማስገድ ወይም ‘ንቁ’ እንዳይሆን ማድረግ መቻላቸውን ተመራማሪዎች ገልጠዋል። ቀጣዩ እርምጃ ቫይረሱን ከሰው ልጅ ሰውነት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ማስወገድ ቢሆንም […]
Anchor Media የራስ ደጀን ክፍለጦር ተጋድሎ
Mesay Mekonnen
Ethiopia’s pharmacies are running short of drugs due to its forex crisis – Semafor
Samuel Getachew Mar 19, 2024, 8:59am EDT AFRICA THE SCENE ADDIS ABABA — Last month, in a post on X (formerly Twitter), I made an open offer. I called for anyone to send me a private message if they knew someone who urgently needed essential medicine to be brought from Kenya. I was set to attend the […]
