‹ለአይቀሬው ፍልሚያ ተዘጋጁ›› | ከብልጽግና ዝግ ስብሰባ መረጃ መረጃ ሾለከ | የትግራዩ ሰልፍ በወልቃይት መዘዝ አመጣ | Ethiopia
Andafta
“ያለብኝ ራስ ምታት እየጮህኩ ጭንቅላቴን ከግድግዳ እንዳጋጭ ያስገድደኛል”
21 ጥር 2024, 10:42 EAT ዳረን ፍራንኪሽ ለ17 ዓመታት ያክል ከባድ የራስ ምታት ሲያሰቃየው ኖሯል። ይህ ራስ ምታት ከባድ ከመሆኑ የተነሳ ጭንቅላቱን ከግድግዳ እያላተመ እና እየጮኸ ነው ስቃዩን የሚወጣው። የ53 ዓመቱ እንግሊዛዊ ራስ ምታቱ ሲነሳ አንዳች ቅቤ የጠገበ ዱላ ጭንቅላቱን የመታው ያህል ይሰማዋለ። ይህ አልበቃ ብሎ ዓይኑን በጩቤ የተወጋ ያክል ያመዋል። በእንግሊዝኛው ክላስተር ሄድኤክ የተሰኘ […]
ለእንቅልፍ የሚውለውን ሜላቶኒን ከመጠን በላይ ሲወስዱ ምን ይገጥመዎታል?
21 ጥር 2024, 08:04 EAT ሜላቶኒን እንቅልፍ በሚያስቸግራቸው ሰዎች ተወዳጅነትን እያተረፈ ያለ አጋዥ ንጥረ ነገር ነው። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሜላቶኒንን ከመጠን በላይ መውሰድ በጣም እየጨመረ ይገኛል። ንጥረ ነገሩን ከመጠን በላይ መውሰድ ምን ያህል ጉዳት ያደርሳል? ዘመናዊ ስልካችሁን አልጋችሁ ላይ የምትጠቀሙ ሰዎች ምን ያህሎቹ ናችሁ? ወቅታዊ ዜናዎችን ከማግኘት እስከ ማኅበራዊ የትስስር ገጾችን በምሽት መጎብኘት […]
የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት ለማን ይሰጣል? በኢትዮጵያስ ማግኘት ይቻላል?
ከ 6 ሰአት በፊት ጥናቶች ኤች-ፒ-ቪ (HPV) በሚል ምሕጻር የሚጠራው ቫይረስ መከላከያ ክትባት 90 ከመቶ የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰርን እንደሚከላከል ያሳያሉ። የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር በዓለም ላይ አራተኛው ገዳይ የካንሰር ዓይነት ነው። በየዓመቱ 300 ሺህ ሰዎችን ይገድላል። ኤች-ፒ-ቪ (HPV) ክትባት ዘጠኝ ዓይነት ኤች-ፒ-ቪ ቫይረስን ይከላከላል። ከእነዚህ መካከል ሁለቱ የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰርን የሚያመጡ ናቸው። የፊንጢጣ […]
የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች እና መፍትሄው | dryonas | ዶ/ር ዮናስ | janomedia | ጃኖ ሚዲያ
Dr Yonas – ዶ/ር ዮናስ
ጳጳሳቱ ተፈተሹ፣ የአቡነ ጴጥሮስ መፅሃፍና የአሜሪካ ጉዞ ፣ፋናና ዋልታ ሊዋሃዱ፣ የድሮን ጥቃቱና ዘመነ ካሴ፣ ቀይ ባህርን ወደ ቀይ ደም | ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Landlocked Ethiopia Needs Good Ties With Neighbors for Access to Sea – Globely News 15:25
AFRIC Ethiopia’s Gulf of Aden agreement with Somaliland escalates regional tensions and challenges international maritime law.BY ROBERT MCCABE AND BIZUNEH YIMENUJANUARY 11, 2024Follow Us Google NewsFlipboardFacebookX (Twitter)YouTube Exploring alternative legal options is crucial for landlocked countries like Ethiopia to ensure diverse and reliable access to the sea. SHARE On 1 January, Ethiopia and Somaliland signed a memorandum of understanding granting Addis Ababa direct access […]
የጨረር ህክምና
January 10, 2024 – DW Amharic በህብረተሰቡ ዘንድ በሽታው አይድንም ብሎ በማሰብ ቶሎ ወደ ህክምና ያለመምጣት፤ እንዲያም ሲል በሽታው ከአንዱ ወደ ሌላኛው ይዛመታል በሚል የግንዛቤ ችግር ምክንያት በተለይም የማህጸን በርና የጡት ካንሰር ታካሚዎች ባሎቻቸው ጥለዋቸው እንደሚሄዱ ዶክተር ሚካኤል ይገልጻሉ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አንዱ የሰውነት አካል ከሌላው አንጻር በፍጥነት እያረጀ መሆኑን ማወቅ ይቻላል?
ከ 6 ሰአት በፊት በተለምዶ ዕድሜ አንድ ሰው በሕይወት በኖረባቸው ዓመታት ብዛት የሚገለጽ ነው። ሳይንቲስቶች ደግሞ የደም ምርመራ በማካሄድ የአንድን ሰው የውስጥ አካላት የእርጅና መጠን ለማወቅ እንደሚችሉ ያምናሉ። ይህ ደግሞ የትኞቹ የአካል ክፍሎች ሥራ የማቆም አደጋ እንዳንዣበባቸው ለመተንበይ ሊረዳ ይችላል። የስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ያዋቀረው ቡድን ልብን፣ አንጎልን እና ሳንባን ጨምሮ 11 ዋና ዋና የሰውነት ክፍሎችን መከታተል […]
የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ወደ ሞቃዲሾ ስልክ ደውለው ምላሽ አጡ !
January 6, 2024 – Konjit Sitotaw የኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ከሱማሌላንድ ጋር በባሕር በር ዙሪያ በደረሱበት የመግባቢያ ስምምነት ሳቢያ ከሱማሊያ ጋር የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ወደ ሞቃዲሾ ስልክ ደውለው ምላሽ ሳያገኙ መቅረታቸውን ከኢጋድ ምንጮች ሰምቻለኹ ሲል ዘ ኢስት አፍሪካን ጋዜጣ ዘግቧል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ፣ ኢትዮጵያ የሱማሊያን የግዛት አንድነት የመጣስ ፍላጎት እንደሌላት ለሞቃዲሾ ባለሥልጣናት ለማስረዳት ፈልገው እንደነበር ዘገባው ጠቅሷል። ኢትዮጵያና […]
