የማህፀን ጫፍ ካንሰር ተጨማሪ ትኩረት ይፈልጋል
January 5, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
‘ዶክተሮች እንደማልራመድም ሆነ እንደማልናገር ነግረውኝ ነበር’
ከ 4 ሰአት በፊት ኤሊ ጎልድስታይን እአአ ታህሳስ 2021 ስትወለድ ጀምሮ ‘ዳውንስ ሲንድረም’ ነበረባት። በዚህ ምክንያት መራመድም ሆነ ማውራት እንደማትችል ሐኪሞች ተናግረዋል ። ብዙም ሳይቆይ መሳሳታቸውን አረጋገጠችላቸው። ኤሊ ቮግ በተሰኘው መጽሔት የፊት ሽፋን ላይ በመውጣት ዳውንስ ሲንድረም ያለባት የመጀመሪያዋ ሞዴል በመሆን ታሪክ ሠርታለች። አሁን 22 ዓመቷ ነው። የራሷን ቤት ገዝታ በቅርቡ ስለ ህይወቷ መጽሃፍ አሳትማለች። […]
በቀላሉ ለጉዳት ተጋላጭ የሆነውን ዐይናችንን እንዴት መንከባከብ እንችላለን?
ከ 6 ሰአት በፊት የዐይን ህመም የሌለባቸው ሰዎች የዐይን እንክብካቤ እምብዛም ላያሳስባቸው ይችላል። የዐይን ህመም ላለባቸው ሰዎች ግን የዘወትር ጉዳይ ነው። የዐይን ሕክምና ባለሙያ ሳራ ሜሊንግ “ዐይናችንን ከእንቅልፍ ከተነሳንበት ሰዓት አንስቶ ተመልሰን እስክንተኛ እንገለገላለን። የልባችንን ያህል ነው የሚጠቅሙን” ትላለች። ስንሮጥ ልባችን በፍጥነት ይመታል። ስለዚህ ዝግ እንላለን። “ነገር ግን ዐይናችን ስለደከመው ማየት አናቆምም” ትላለች ሳራ። ጨምራም […]
Anchor Breaking ደብረ ብርሃን ከተማ ለልዩ ተልዕኮ በፋኖ ቁጥጥር ስር ሆነች
Mesay Mekonnen
“የወያላዎቹና ደላሎች ፖለቲካ” || ABC TV ትኩረት ፴ || ታህሳስ, 2016, 2016
Abc Tv
በሐዋሳ ከአንዲት ሴት ከ2 ሺህ በላይ የሐሞት ከረጢት ጠጠሮች በቀዶ ህክምና መውጣቱ ተገለጸ
ከ 2 ሰአት በፊት በሐዋሳ በሚገኘው የፓነሲያ ሆስፒታል ከአንዲት ሴት ከ2 ሺህ በላይ የሀሞት ከረጢት ጠጠሮች መውጣቱን በቀዶ ሕክምናው ላይ የተሳተፉት የሕክምና ባለሙያ ለቢቢሲ ገለፁ። የ40 ዓመት ዕድሜ ካላት ከዚህች ግለሰብ 2ሺህ 94 የሐሞት ከረጢት ጠጠሮች በቀዶ ህክምና መውጣቱንም የፓነሲያ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ፀጋዬ ቸቦ ለቢቢሲ ገልጸዋል። ዶ/ር ፀጋዬ በኢትዮጵያ እንዲህ ከፍተኛ […]
“ሕክምና ለሁሉም ተደራሽ መሆን አለበት” ለቆዳ ካንሰር ሕክምና የሚሆን ሳሙና የሠራው ትውልደ ኢትዮጵያዊው ታዳጊ
ከ 6 ሰአት በፊት የዘንድሮው “የአሜሪካ ቁጥር 1 ታዳጊ ሳይንቲስት” ሽልማት አሸናፊ ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሄማን በቀለ ነው። ሄማን ለቆዳ ካንሰር ሕክምና የሚሆን ሳሙና በመሥራቱ ነው የዚህ ጉምቱ ሽልማት አሸናፊ የሆነው። ላለፉት አራት ወራት የአሜሪካ ቁጥር አንድ ታዳጊ ሳይንቲስት ለመሆን ከሌሎች እኩዮቹ ጋር ሲፎካከር የነበረው ሄማን ለቆዳ ሕክምና የሚሆን ሳሙና በመፍጠር ከሌሎች ልቆ ተገኝቷል። ይህ ውድድር […]
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ ጠቅላይ ጽ/ቤት ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች ቡራኬ ላይ ማብራሪያ ሰጠ።
December 27, 2023 የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ ጠቅላይ ጽ/ቤት ከሰሞኑ ርዕሳነ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች የፈቀዱት ቡራኬ ላይ ማብራሪያ ሰጠ። ከሰሞኑ የሮማዉ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ቤተክርስቲያኗ ለተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች ቡራኬ እንዲሰጡ ፈቃድ መስጠታቸዉን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ይህንኑ ተከትሎም የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ ጠቅላይ ጽ/ቤት በጉዳዩ ላይ መግለጫ አዉጥቷል። […]
የጉሮሮ ካንሰር
December 25, 2023 – DW Amharic በውይይቱ ላይ በቀረበው ሪፖርት ጥናቱ ዳሰሳ ባደረገባቸው በ10 ሆስፒታሎች ላይ በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሞት እየፈጠሩ ካሉ የካንሰር አይነቶች መካከል ይህ የምግብ መውረጃ ቱቦ ካንሰር ሶስተኛው ነው።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በእርግዝና ወቅት ነፍሰጡሮችን ለሚያሰቃየው ህመም ፈውስ የሚሆን ፍንጭ ተገኘ
24 ታህሳስ 2023, 08:02 EAT ለሴቶች የዘጠኝ ወር እርግዝና ቀላል አይደለም። በተለይም ለአንዳንዶች፤ ወራቶቹን በሙሉ በህመም ነው የሚያሳልፉት። ተደጋጋሚ ማጥወልወል፣ ማቅለሽለሸ፣ ማስታወክ እንዲሁ ሌላም. . . ። እስካሁን ድረስ ሳይንቲስቶች ለእነዚህ ነፍሰጡሮች ፈውስን ማግኘት ሳይሆን ምክንያቱንም በጥልቀት እንዲሁም በቅጡ አልተረዱትም ነበር። በቅርቡ ግን ይህ የሚቀይር ሁኔታ ተፈጥሯል። ሳይንቲስቶች አንዳንድ ሴቶች በእርግዝና ወቅት ለምን በከፋ ህመም […]
