በኢትዮጵያ አሳሳቢ ደረጃ ላይ የደረሰው የወጣቶች ድባቴ የተቀናጀ ጥረትን እንደሚሻ ተገለጸ
October 25, 2023 – VOA Amharic በኢትዮጵያ፣ ሥራ አጥነትን ጨምሮ አሁን ያለው አገራዊ ኹኔታ፣ ወጣቶችን ለድባቴ እንዲጋለጡ እየዳረጋቸው እንደሚገኝ አንድ ባለሞያ ተናገሩ፡፡ የሥነ ልቡና ባለሞያው ዳዊት ላቀው፣ እንደ ድባቴ ባሉ የአዕምሮ ጤና ችግሮች የሚጠቁ ሰዎች በጊዜው ካልታከሙ፣ መጨረሻ ላይ ራስን ወደ ማጥፋት እንደሚያመሩ አመልክተዋል፡፡ የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ፣ የችግሩን መባባስ እንደሚገነዘብ አስታውቋል፡፡ ከሚመለከታቸው አካላ… … ሙሉውን ለማየት ወይም […]
የጡት ካንሰርን እንዴት ማሸነፍ እንደሚቻል ምሳሌ የሚሆኑት ኢትዮጵያዊት እናት
ከ 4 ሰአት በፊት ይህ የሆነው ከሃያ አምስት ዓመታት በፊት ነው – በ1991 ዓ.ም.። የቤተሰብ ጋራዥ አስተዳዳሪ የነበሩት ወይዘሮ የወርቅውሃ ተከስተ ያኔ እድሜያቸው 42 አካባቢ ነበረ። አባታቸው በመታመማቸው ብዙ ጊዜያቸውን ሆስፒታል ውስጥ ያሳልፉ እንደነበር ያስታውሳሉ። እናም አንድ ቀን ከአባታቸው ጎን ተቀምጠው ሳለ የግራ ጡታቸው አካባቢ ለደቂቃ ያህል የቆየ ሕመም ተሰማቸው። ደንግጠው ጡታቸውን ነካኩ – የሆነ […]
Ethiopia yet to endorse establishment of continental medicine regulator
News Ethiopia yet to endorse establishment of continental medicine regulator By Samuel Bogale October 21, 2023 First signing country, Rwanda, to host regulator’s HQs After nearly a four-year span since the African Union (AU) adopted the African Medicines Agency (AMA), Ethiopia has recently initiated the process of ratifying the establishment document. This step signifies Ethiopia’s […]
ማረጥን የተለመከቱ ሰባት የተዛቡ አመለካከቶች
ከ 4 ሰአት በፊት በየዓመቱ የዓለም የማረጥ ቀን ጥቅምት 7 የሚከበረው ስለ ማረጥ ግንዛቤ መስጠትን ዋነኛ ግብ በማድረግ ነው። በመላው ዓለም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሴቶች ማረጥን የተለመከተ የተለያዩ የተዛቡ አመለካከቶች አሏቸው። ሴቶች በሕይወት የሚቆዩበት ዕድሜ እየጨመረ ከመምጣቱ ጋር በተያያዘ የሚያርጡ ሴቶችም ቁጥርም ከፍ ብሏል። የተባበሩት መንግሥታት መረጃ እንደሚያሳየው፣ እአአ በ2021 ዕድሜያቸው 50 እና ከዚያ በላይ የሆኑ […]
ፌስቡክ ላይ ሰዎች ራሳቸውን ሊያጠፉ እንደሚችሉ የሚጠቁም ‘ፖስት’ ስናይ ምን እናድርግ?
ከ 1 ሰአት በፊት ናዝራዊት ተስፋዬ ትባላለች። በፌስቡክ ገጿ ላይ “አንዳንዴ. . .በቂ ነው” የሚል ጽሑፍ አጋራች። ከጽሑፉ ጋር የባለ መስመር ወረቀት ምሥል አያይዛም ለጥፋለች። ወረቀቱ መግቢያ ላይ “Dear Lord” የሚል ጽሑፍ ይነበባል። መጨረሻው ላይ ደግሞ “Amen” ተብሎ በጥቁር እስክሪብቶ ተጽፏል። ወረቀቱ መሃል ላይ የእንባ ጠብታዎች ይታያሉ። ናዝራዊት ይህንን ጽሑፍ እና ምሥል ባጋራች በሁለት ቀናት […]
Ethiopia: Sea Access As a Crucial Element in Ethiopia’s Development Agenda FacebookTwitterWhatsAppFlipboardLinkedInRedditEmailShare 18 OCTOBER 2023 The Ethiopian Herald (Addis Ababa)By Addisalem Mulat In light of Ethiopia’s ever-growing population, gaining access to the sea is not a mere luxury but a matter of utmost significance for the country’s existence. As the population continues to increase, the demand […]
ድምጽ አልባው ገዳይ የደም ግፊት ቅድመ ጥንቃቄ
October 18, 2023 – DW Amharic በመላው ዓለም 1,28 ቢሊየን ዕድሜያቸው ከ30 እስከ 79 ዓመት የሆነ ሰዎች ለከፍተኛ የደም ግፊት የጤና ችግር መጋለጣቸውን የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል። እንደመረጃው ከተጠቀሰው ቁጥር 46 በመቶ የሚሆኑት ችግሩ እንዳ4ለባቸው እንኳን አያውቁም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ቱርካዊት ሳይንቲስት የፈጠሩት ካንሰርን የሚመረምር ዘመናዊው ጡት መያዣ
ከ 5 ሰአት በፊት የቱርካዊቷ ሳይንቲስት አዲስ ጡት መያዣ ፈጥረዋል። ይህ ጡት መያዣ በተለይ ለካንሰር ከፍተኛ ተጋላጭ ለሆኑ ሴቶች የሚስማማ ነው ተብሏል። ጡት መያዣው በጡት መያዣ ላይ ደረብ ተደርጎ ሊጠለቅ ይችላል። አንዲት ሴት ካፌ ቁጭ ብላ ቡና ፉት እያለች ጡት መያዣዋ ሙሉ ምርመራ ሊያጠናቅቅ ይችላል። ቡናዋን እስክትጨርስ ኩባያ ቅርጽ ያለው መመርመሪያ ሥራውን ይሠራል። ይህን ዘመናዊ […]
መንግሥት የድርቁን አደጋ እየሸፋፈነ ነው ሲሉ ፓርቲዎች ከሰሱ
ዜና መንግሥት የድርቁን አደጋ እየሸፋፈነ ነው ሲሉ ፓርቲዎች ከሰሱ ዮናስ አማረ ቀን: October 15, 2023 በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እያጋጠመ ያለውን የድርቅ አደጋ መንግሥት ሆን ብሎ እየሸፋፈነ እንደሚገኝ አምስት የተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡ ፓርቲዎቹ ዓርብ ጥቅምት 2 ቀን 2016 ዓ.ም. ባወጡት የጋራ መግለጫ፣ መንግሥት ለራሱ የገጽታ ግንባታ ሲል ሆን ብሎ የሰብዓዊ ቀውሶችን የመሸፋፈን ሥራ ይሠራል ሲሉ ከሰዋል፡፡ […]
Exploring enablers and barriers to breast self-examination among women in the North Shewa Zone, Oromia, Ethiopia: a qualitative study – Nature.com 06:02
Scientific Reports volume 13, Article number: 17455 (2023) Cite this article Abstract Breast cancer (BC) is the leading cause of cancer death worldwide and the second most common cancer overall. Breast self-examination (BSE) is one of the cheapest methods used for the early detection of BC in asymptomatic women. More than 90% of cases of BC can be detected by women […]
