Exploring enablers and barriers to breast self-examination among women in the North Shewa Zone, Oromia, Ethiopia: a qualitative study – Nature.com 06:02 

Scientific Reports volume 13, Article number: 17455 (2023) Cite this article Abstract Breast cancer (BC) is the leading cause of cancer death worldwide and the second most common cancer overall. Breast self-examination (BSE) is one of the cheapest methods used for the early detection of BC in asymptomatic women. More than 90% of cases of BC can be detected by women […]

“ካሳንድራ ሲንድረም” በኢትዮጵያ

ልናገር “ካሳንድራ ሲንድረም” በኢትዮጵያ አንባቢ ቀን: October 11, 2023 በቶፊቅ ተማም ዓለማየሁ ዋሴ (ዶ/ር) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በብዛት ተነባቢ የሆኑ መጻሕፍትን የሰጡን ደራሲ ሲሆኑ፣ በቅርቡ ‹‹ችቦ›› ብለው በሰየሙት መጽሐፍ ላይ ያነሱት አንድ ሐሳብ ለዚህ ጽሑፍ መንደርደርያ ማድረግ ፈለግሁ፡፡ ጸሐፊው በዚህ መጽሐፋቸው ገጽ 165 ላይ ይህን ይላሉ፡፡ ‹‹ካሳንድራ በግሪክ አፈ ታሪክ (Mytology) ታሪኳ የተጠቀሰ ንግሥት ናት፡፡ […]

የአዕምሮ ጤና ከሰብዓዊ መብት አንፃር እንዴት ይታያል?

የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን ሲከበር ማኅበራዊ የአዕምሮ ጤና ከሰብዓዊ መብት አንፃር እንዴት ይታያል? ታደሰ ገብረማርያም ቀን: October 11, 2023 የአዕምሮ ጤና እጅግ ትኩረት ካልተሰጣቸው የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎቶች አንዱ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በዓለም አንድ ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች የአዕምሮ መቃወስ ችግር ያጋጠማቸው ሲሆን፣ ሦስት ሚሊዮኖቹ ደግም አልኮልን አብዝቶ በመጠቀም ምክንያት በየዓመቱ ሕይወታቸውን ያጣሉ፣ እንዲሁም በእንዳንዷ 40 […]

A geospatial analysis of accessibility and availability to implement the primary healthcare roadmap in Ethiopia – Nature.com 04:54 

Communications Medicine volume 3, Article number: 140 (2023) Cite this article Abstract Background Primary healthcare (PHC) is a crucial strategy for achieving universal health coverage. Ethiopia is working to improve its primary healthcare system through the Optimization of Health Extension Program (OHEP), which aims to increase accessibility, availability and performance of health professionals and services. Measuring current accessibility of healthcare facilities […]

African vaccine manufacturing capacity  – Africa CDC (Press Release) 23:26

News / Press Releases 23:26 Tue, 03 Oct  Form/fill/finish capacity is strong while end-to-end local vaccine production will require additional investment. Addis Ababa, Ethiopia; Boston, MA, USA; Seattle, WA, USA, 03 October 2023 – The Africa Centres for Disease Control and Prevention (Africa CDC), the Clinton Health Access Initiative (CHAI), and PATH have released a new briefing paper, “Current and […]

ጃማይካ ውስጥ ከሃሺሽ የተሠራ ከረሜላ የበሉ ከ60 በላይ ተማሪዎች ሆስፒታል ገቡ

3 ጥቅምት 2023 ጃማይካ ውስጥ ሃሺሽ (ካናቢስ) ያለበት ከረሜላ የበሉ ከ60 በላይ ልጆች ሆስፒታል መግባታቸውን የአገሪቱ የትምህርት ሚኒስትር አስታወቁ። ሚኒስትሯ ፋይፋል ዊሊያምስ በኤክስ የማኅበራዊ ትስስር ገጽ (ትዊተር) ላይ እንዳሰፈሩት፣ ልጆቹ ከጃማይካ ዋና ከተማ ኪንግስተን 80 ኪሎ ሜትር ርቆ በሚገኝ የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ናቸው። ሚኒስትሯ እንዳሉት ልጆቹ ከረሜላውን ከበሉ በኋላ ማስታወክ እና መቃዠት አጋጥሟቸው ነበር። […]

ኢሊምፒክን የምታስተናግደው ፓሪስ የትኋን ወረርሽኝ ስጋት ፈጥሮባታል

ከ 2 ሰአት በፊት ፓሪስን ጨምሮ በተለያዩ የፈረንሳይ ክፍሎች የተከሰተው የትኋን ወረርሽኝ አገሪቱ በተጣይ የአውሮፓውያን ዓመት በምታስተናግደው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ የጤና እና የደኅንነት ጥያቄን አስከትሏል። ባለፉት ሳምንታት በአገሪቱ የትኋን ቁጥር መጨመሩን ብዙዎች ተመልክተዋል። በማርሴይ ዋና ሆስፒታል ኢንቶሞሎጂስት የሆኑት ዢን ሚሼል በረንገ “በሞቃታማ ወራት የትኋኖች ቁጥር በጣም ሲጨምር እናያለን” ብለዋል። “ዋናው ምክንያት ደግሞ ሰዎች በሐምሌ እና […]

የአሜሪካ ምክር ቤት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ አፈ ጉባኤውን ከኃላፊነት አነሳ

ከ 4 ሰአት በፊት የአሜሪካ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ አፈ ጉባኤውን የመተማመኛ ድምጽ በመንፈግ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ አደረገ። የአፈ ጉባኤነት መንበሩን ከተረከቡ አንድ ዓመት ያልሞላቸው የካሊፎርኒያ ተወካይ የምክር ቤት አባል ኬቭን ማካርቲ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ ምክር ቤቱ የወሰነው 216 ለ 210 በሆነ የድምጽ ብልጫ ነው። ሪፐብሊካኑ አፈ ጉባኤ ማካርቲ እንዲነሱ ተቃውሞ የተቀሰቀሰው ባለፈው ሳምንት […]

በአፋር ክልል በአራት ወረዳዎች አሳሳቢ ድርቅ መከሰቱ ተገለጸ

September 30, 2023 – Konjit Sitotaw  በአፋር ክልል በአራት ወረዳዎች አሳሳቢ ድርቅ መከሰቱ ተገለጸ በአፋር ክልል ዞን ኹለት ውስጥ በሚገኙ አራት ወረዳዎች አሳሳቢ ድርቅ መከሰቱን የክልሉ የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ለአዲስ ማለዳ ገልጿል፡፡ የአፋር ክልል የመንግሥት የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሙሃመድ አሊ ቢኢዶ፤ በክልሉ በብዛት አርብቶ አደሮች ባሉበት እና ከትግራይ ክልል ጋር አጎራባች በሆኑ ምስራቃዊ አፋር  አካባቢዎች […]