የኢትዮጵያ አንድነት ኃይሎች የምክክር ጉባኤ ከ ጃንዋሪ 13 እስከ14 በዋሽንግተን ይካሄዳል!!

አባቴ ይሙት እንዳትለኝ ! አንተን ሲወልድ ነው ሞቱ! (የ2 ደቂቃ ድንቅ ቪድዮ)

በእዚህ ሳምንት በአማኑኤል ደመቀ ለማለዳ ኮከቦች ለውድድር የቀረበ የጥበብ ሥራ። ከማለዳ ኮኮቦች ውድድር ላይ የተወሰደ በጎንደር እስክስታ፣ ፈረንጁ ሲረታ! Ethiopia – Gondar dance https://www.youtube.com/watch?v=Nq_jSwil7_I
ናዚ-ጀርመኒ ለ20ኛው መቶ ክ/ዘመን በጀርመን ሲነፃጸር ወያኔ/ህወሃት ለ21ኛው ክ/ዘመን በኢትዮጵያ ወልደአብ ደንቡ

ናዚ–ጀርመኒ ለ20ኛው መቶ ክ/ዘመን በጀርመን ሲነፃጸር ወያኔ/ህወሃት ለ21ኛው ክ/ዘመን በኢትዮጵያ ወልደአብ ደንቡ (12 ጄንዋሪ 2017) ጀርመን የተልያዩ ዘሮች(races) ፣ቋንቋዎች ፣ባህሎች ፣እምነቶች ፣ፖለቲካዊ አስተሳሰቦች ወዘተ..የነበራቸው ስዎች እንድ አንድ ሕዝብ የሚኖሩባት አገር ነበረች ፤ ከ 1933 -1945 ዓ.ም ሂትለር የፋሺዝምና የናዚዝም የፖለቲካ ርዕዮቶችን መሥርቶና ተጠቅሞ –ጀርመንን ለመግዛትና ዓለምን በቁጥጥሩ ሥር የማድረግ ሙከራ ሲጀምር– መጀመርያ ያነጣጠረው የአርያን […]
የኢትዮጵያውያን የጋራ ማንነትና የብሄር ማንነት መገለጫ መርሆዎች

January 10, 2017 በኢትዮጵያ ጥናት ምርምርና ፓሊሲ ኢንስቲትዩት (EDF/ ERPI) ተዘጋጅቶ የቀረበ ፅሁፍ በኢትዮጵያውያን የውይይት መድረክ EDF (Ethiopian Dialogue Forum) የኢትዮጵያ ጥናት ምርምርና ፓሊሲ ኢንስቲትዩት ERPI ( Ethiopian Research and Policy Institute) ከተቋቋመባቸው ዓላማዎች መካከል አንዱ በኢትዮጵያ የፓለቲካ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ህይወት ውስጥ ምላሽ ያጡና ግልፅነት የጎደላቸውን ጉዳዮች እየመዘዙ በማውጣት በጥልቀት ማጥናትና ከፍተኛ የሃሳብ ጥራትን […]
Djibouti-Ethiopia railway opens for business

global construction review (GCR). 11 January 2017 | By GCR Staff Africa’s first electrified standard gauge railway entered service yesterday between the suburbs of Addis Ababa and its coastal neighbour, Djibouti. The line will cut the time taken to travel the 750km between Ethiopia and the sea from three days to 12 hours. The […]
Ethiopia: Ethnic nationalism and the Gondar protests

An analysis on what the rising ethnic nationalism among the historically powerful Amhara means for the country’s future. A man from Ethiopia’s Amhara, the second largest ethnic group in the country [ K Muller/De Agostini/Getty Images] by Kalkidan Yibeltal Amba Giorgis, Ethiopia – Etenesh* sits alone on a worn cow skin in her mud-walled home […]
ባለው ውዝግብ ትንሽ ነዳጅ ልጨምር

ሃይማኖት ዉዱ ፍንታ ዘብሔረ መንቖረር በዚሀ የፈረንጆች አዲስ ዘመን ለወገኖቸ መልካሙን ሁሉ እየተመኘሁ፡ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሃይሌ፣ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ ፕሮፌሰር ፓዉሎስ ሚኪያስ፣ እና መሪ ራስ አማን በላይ፣ በጀመሩት ውዝግብ ላይ ትንሽ ጧፍ እና ነዳጅ ልጨምርበት ተነሳሳሁ። በመሰረቱ እኔ የታሪክም ሆነ የግዕዝ ዕውቀት ሰለሌለኝ የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የጻፉት መጽሃፍ በዕርግጥ ዕውነት ወይንም ውሸት ስለመሆኑ የምለዉ ነገር […]
የሳባ ንግሥት ትሩፋትና የዶክተር ጌታቸው ኃይሌ ስህተት።

ከሙሉጌታ ውዱ። mooloogeta@hotmail.com መግቢያ ዶክተር ዶናልድ ሊቫይን የሚባል በቺካጎ ዩኒቨርሲቲ አስተማሪ የሆነ አንድ “አይሁድ” አሜሪካዊ የዛሬ አሥራ ስድስት አመት አካባቢ እኔ ወደምኖርበት አካባቢ መጥቶ ደወለልኝና በቀጠሮ ተገናኝተን በአንድ የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ውስጥ አብረን መመገብ ጀመርን። በጭውውታችን መካከል ስለ ኢትዮጵያውያን “ምሁራን” አነሳና አስተያየቱን ይሰጠኝ ጀመር። ከሁሉም የሚወደው (my favorite በሚል አገላለፅ) እንድርያስ እሸቴ የሚባለውን ሰው እንደሆነ […]
Ethiopia Plans to Launch a Weather Satellite

Tue, 01/10/2017 – 3:59pm by Megan Crouse – Real-Time Digital Reporter – @abmdigi According to the Associated Press, a satellite from Ethiopia may circle the globe in three to five years. The civilian satellite will probably be launched from China, said spokesman Wondwossen Andualem of the Ethiopian Ministry of Science and Technology. It is intended […]
Addis Ababa-Djibouti railway officially completed, creating high speed link between Djibouti and Ethiopia

January 10, 2017 The completion of the Addis Ababa-Djibouti Railway, a new 752km track linking Ethiopia’s capital with the Port of Djibouti (pictured), was officially marked today (Tuesday) at a ceremony at Nagad Railway Station in Djibouti. In the presence of Djibouti’s President, His Excellency Ismail Omar Guelleh, and Ethiopia’s Prime Minister, His Excellency Hailemariam […]