Save military resources by closing Djibouti base

By the Editorial Board. If the new administration of President-elect Donald Trump wishes to save some money in overseas military deployments, the unending, probably insolvable problem of Somalia is a good place to start. Somalia has not had a credible, elected government in place in its capital, Mogadishu, for 26 years, since January 1991. […]
የገና በዓል ገበያ እንዴት ዋለ?

Sunday, 08 January 2017 00:00 የገና በዓል ገበያ እንዴት ዋለ? Written by በጋዜጣው ሪፖርተሮች በጋዜጣው ሪፖርተሮች በዘንድሮ የገና በአል ገበያ ሸቀጦች ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ያሳዩ ሲሆን በተለይ የበግና የበሬ ዋጋ ከዓምና ተመሳሳይ የበአል ወቅት በእጅጉ መጨመሩን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገልፀዋል፡፡ አቃቂ በሚገኘው የእርድ ከብቶች ገበያ፣ ባለፈው አመት የገና በአል የቅልብ ሰንጋ በሬ ዋጋ 22 ሺ ብር […]
መንግስት በአመራሮቹ ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ ግልፅ አይደለም ተባለ

Monday, 09 January 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ ‹‹በሙስና ተጠርጥረው የሚመረመሩት አብዛኞቹ የመንግስት ባለስልጣናት ናቸው” የፌደራል ጠ/አቃቤ ህግ መንግስት “በጥልቅ ተሃድሶው” ግምገማ የተለያዩ ጉድለቶች ተገኝቶባቸዋል በተባሉ መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መውሰዱን የገለፀ ሲሆን ተቃዋሚ ፓርቲዎች “እርምጃው ግልፅነት ይጎድዋል፤ በሚፈለገው መጠንም አይደለም” ብለዋል፡፡ የትግራይና የአማራ ክልል መንግስታት በቅርቡ በአጠቃላይ ከ1380 በላይ መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮችን […]
ከሶርያ ምስቅልቅል ኢትዮጵያውያን ምን እንማራለን? በአክሊሉ ወንድአፈረው

[…]
ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መጽሃፋቸውን አንብበዋል?[አለም ባልቀው]

January 8, 2017 19:44 By ሳተናው ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” የተሰኘ አዲሱን መጽሐፍዎትን አንብቤው ስለ አገራችን ኢትዮጵያ ያለዎትን የግል ስሜት ፣ጥልቅ ፍቅር ለህዝባችን፣ ለባህላችን እንዲሁም ለቋንቋችን ያለዎትን ክብር ሳነብ አይኔ እንባ እየቋጠረ ነበር። በተለይ አሁን ባለንበት ዘመን ሰለ አገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር […]
ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በኋላስ??!!

Sunday, 08 January 2017 00:00 Written by አለማየሁ አንበሴ “ሃሳቦች አዕምሮን ከአዕምሮ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው” የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከታወጀ በኋላ፣በተለይ በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች በተቃውሞና በቀውሱ ሰዓት ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በኮማንድ ፖስቱ ቁጥጥር ስር ከዋሉ ከ24ሺ በላይ ግለሰቦች መካከል 9ሺ ገደማው ባለፈው ሳምንት ስልጠና ተሰጥቷቸው መለቀቃቸው አይዘነጋም፡፡ ከ2ሺ በላይ የሚሆኑትም ክስ ይመሰረትባቸዋል ተብሏል፡፡ በቀሪዎቹ 12ሺ ግለሰቦች […]
ይድረስ ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

January 4, 2017 ውድ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ፣ ስለ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ ታሪክ በሚለው መጽሐፍ ላይ በሰጡት አስተያየት የሚከተለውን ቅን ሃሳብ አቀርብሎታለሁ። የአማን በላይ መጻሕፍት አንዳቸውም … አልፎ አልፎ በእውነት ታሪክ የተቀመሙ ናቸው … ብለዋል። እዚህ ላይ ታዲያ እርስዎ እንዳሉት አልፎ አልፎ የእውነት ታሪክ ካለባቸው ያንን የእውነት ታሪክ ሃቅ አዲስ […]
ናይል በሚዲያዎች ዕይታ

06 Jan, 2017 By ሰለሞን ጐሹ ‹‹እ.ኤ.አ. በ2040 በውኃ እጦት የሚሰቃዩ አሥር ተቀዳሚ አገሮች የትኞቹ ናቸው?›› ጋዜጠኛና ጸሐፊው ዳንኤል ካሊናኪ ይህን ጥያቄ ያቀረበው ናይል ቤዚን ኢንሺየቲቭ (ኤንቢአይ) እ.ኤ.አ. ከታኅሳስ 12 እስከ 16 ቀን 2016 በሩዋንዳ ኪጋሊ አዘጋጅቶት ለነበረው ክልላዊ የሚዲያ ሥልጠና ተሳታፊዎች ነው፡፡ ከኤርትራ በስተቀር የኢንሺየቲቩ አባል አገሮችን የወከሉ የሚዲያ ባለሙያዎች በዝርዝሩ ውስጥ ሊገቡ ይችላሉ […]
Jawar’s new speech about the Amhara resistance is a subterfuge in an attempt to get the Amhara youth out of the Ethiopiawinet

January 7, 2017 11:45 By Kaleab Tessema To start with, Jawar is a political amateur who engages in preaching of the ethnic animosity. He has a deep-seated ill will towards the Amharas that threatens to kindle hostility between the Oromo and the Amhara. He has been emulating the OLF’s political rancor towards the Amhara […]
የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳን መፀሐፍ”የአማራና ኦሮሞ እውነተኛው የዘር ምንጭ” የተባለውን የምትተቹና የምትቃወሙ ኢትዮጵያን ባለማወቅ፣ ከቅናትና ምቀኝነት በተነሳ ሃሰት ነው።

<img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> <iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-PV5SVM” height=”0″ width=”0″ style=”display:non January 8, 2017 Zehabesha ከይሁነው አሰፋ አስተያየትና መተቸት አግባብ ያለው ተመክሮ ሆኖ ሳለ በተለይ ሶስት ስዎች የተቻችሁትና ያቀረባችሁ ነቀፌታ ከእውነትና ሃቅ እጅግ የራቀ ከመሆን ጋር ከቅናትና ምቀኝነት የተነሳ ውሸትና ሃስትን ያካተተ ለመሆኑ በጉልህ አሳይቶባችኋል።እውነትን ፈላጊ ትክክለኛ ነገሮችን የሚሻ፣እንዲሁም የተማርንና አወቅን ከሚሉ፣እኩል የትምህርት ችሎታና […]