A Plea for a Civil Exchange By Tedla Woldeyohannes, Ph.D.*

In this piece,  I express  a concern I share with many fellow Ethiopian observers about the exchanges between Dr. Fikre Tolossa and his critics on his most recent book—The True Origin of the Oromo and Amhara people. The concern that led me to write this piece is what many have come to observe about the […]

አርእስት የሌለው ጽሑፍ

January 8, 2017 “እማየው እምሰማው ሁሉ እያሳቀቀኝ: አገሬ ላይ ሆኜ አገሬ ናፈቀኝ::” ‘ …..ያለው አዝማሪ ይሁን ገጣሚ ባለቅኔ ባላውቀውም ወይም ባላስታውሰውም እንደመጣልኝ ስለተጠቀምኩበት አንባቢዎች ሆይ ይቅርታ እላለሁ:: ከእራሴ ከግሌ እይታና እሳቤ ስነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ያለው ጦርነት አላባራ እያለ ይልቁንም እያየለ ሲሄድ አስተዋልኩ መሰለኝ:: መሰለኝ ስል ግርግር ውስጥ መሀል ቆሜ ተወናበድኩ ልበል? ወይስ ከግርግሩ የተነሳ […]

የኢትዮጵያ ታሪክ ጽሁፍ ገና ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም “ለዶር ጌታቸው ኃይሌና ለዶር ጳውሎስ ሚልኪያስ መልስ ”

January 7, 2017 ዘ-ሐበሻ ላቀች አክሊሉ               ስሜ ላቀች አክሊሉ ይባላል፡ እዚህ አሜሪካ ሃገር ከመምጣቴ በፌት በፈረንሳይ አገር ፓሪስ ጥቂት ዓመታት ኖሬአለሁ፤ እኔ የታሪክ ጸሃፊም ተመራማሪም አይደለሁም። ብዙ ግዜም በሜድያ ለሚወጡ ጹሑፎችም መልስ አልጽፍም። ነገር ግን የኢትዮጵያን ታሪክ ጥናት ከሚያካሂዱ ሰዎች ዘንድ ፡ (ነፍሳቸውን ይማርና ከእነ ፕሮፌሰር ዮሴፍ ቱቢያና)ለተወሰነ […]

የፕ/ር ጌታቸው ኃይሌና የፕ/ር ፋቅሬ ቶሎሳ ነገር

January 7, 2017 የ”ኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛ የዘር ምንጭ” የተሰኘ መዘዘኛ መፀሐፍ ሁለቱን ፕሮፌሰሮች በሰፊው እያወዛገባቸው ነው። ክርክሩ ወይም ንትርኩ ፀያፍ ከሆኑ ቃላቶች ፀድቶ እውቀት ላይ ብቻ ትኩረት ካደረገ አስተማሪነቱ ቀላል አይሆንምና ታዳሚዎቹ በጉጉት እየተከታተልን መኮምኮም ነው። እንደ መብረድ ሲል ቆስቆስ ቆስቆስ በማድረግ ድብድቡን ማስቀጠል ብቻ ነው ከኛ የሚጠበቀው። ? ። ቀስ በቀስ ወደ ግል […]

ከ ጃንዋሪ 13 እስከ 14፤ በዋሽንግተን ዲሲ በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የኢትዮጵያ ኃይሎች ምክክር ጉባኤ ይካሄዳል

January 6, 2017 14:21 በሀገራችን ውስጥ የሚታየውን የግፍ አገዛዝ አስወግዶ በኢትዮጵያ አንድነት ስር የስርአት ለውጥ ለማምጣት የሚችል ሰፋ ያለ የተቃዋሚዎች ትብብር መፍጠር ጊዜ የማይሰጥ አንገብጋቢ አገር አድን ጉዳይ ነው። ይህንንም ተገንዝበን፤ ላለፉት ተከ ታታይ ወራቶች ለተግባራዊነቱ በጋራ ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ ነን። እነዚህን ተግባራዊ እንቅስቃሴዎች አስመልክቶ፤ ተከታታይ መግለጫዎችን በማውጣትና ለተለያዩ የዜና አውታሮቻና ማብራሪያዎችን በመስጠት […]

Ethiopia In Crisis:

Responding to the current political and social turmoil in Ethiopia, the Ethiopian-American Council of North America has established this forum at Stanford University and has welcomed renowned scholars, human rights advocates, politicians, and media representatives to discuss the future of that ancient nation on the Horn of Africa.  January 21 – 22, 2017 Stanford University […]

ምን ተይዞ ጉዞ !! አገሬ አዲስ

ምን ተይዞ ጉዞ !! አገሬ አዲስ መንገድ ከመጀመር በፊት የሚሄዱበትን ቦታ ማወቅ፣ለምን እንደሚሄዱና እንዴትስ ሊደርሱ እንደሚችሉ ማሰብና ማጥናት ተገቢ ነው።አቅጣጫ መሪ፣ ጠቋሚ መሳሪያና(ኮምፓስ) የካርታ ንድፍ ማዘጋጀትና መያዝ ለጉዞው መሳካት ይረዳል፡፤ መንገድ ስቶ ከመደናበርና አላስፈላጊ ድካም ውስጥ ከመግባት ያድናል። ሌላው ደግሞ እረጅም መንገድ ሲያስቡ ስንቅ መሰነቅና ሊደርስ የሚችለውን አደጋ አጢኖ ለአደጋው መከላከያ የሚሆን መሳሪያ ማዘጋጀቱም አንዱ […]

Ministers end funding for ‘Ethiopia’s Spice Girls’

The Dfid British Aid Funded Girl Band ‘yegna’  Credit: Jamie Wisem/REX/Shutterstock   Laura Hughes, Political Correspondent 6 January 2017 • 6:20pm Ministers have ended funding for an all-female pop group dubbed Ethiopia’s Spice Girls following a furious backlash from Conservative MPs. Yegna, a five-strong pop group, was promised £5.2million of taxpayer’s money to develop a “branded […]

Human Rights Abuses and Ethnic Conflict in Ethiopia

  January 6, 2017 by Amala Karri (Stand) — Almost a year ago, the Ethiopian government announced the Addis Ababa Master Plan, which proposed an expansion of Ethiopia’s capital into surrounding farms within the Oromia region. The Oromo, who make up 40% of Ethiopia’s population, frequently complain about their lack of representation in the capital, and, […]