በእነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ አስተባባሪነት ቂሊንጦን በማቃጠልና ታራሚዎችን በመግደል የተጠረጠሩ 121 እስረኞች ተከሰሱ

በእነ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ አስተባባሪነት ቂሊንጦን በማቃጠልና ታራሚዎችን በመግደል የተጠረጠሩ 121 እስረኞች ተከሰሱ 04 Jan, 2017 By ታምሩ ጽጌ ከጥር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ከእስር ለማምለጥ ከዶ/ር ፍቅሩ ማሩና ከተለያዩ እስረኞች ጋር ሲወያዩ የከረሙ ታራሚዎ፣ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. ቂሊንጦ ጊዜያዊ የተከሳሾች ማረፊያ ቤትን በማቃጠልና የ23 እስረኞችን ሕይወት አጥፍተዋል የተባሉ 121 እስረኞች ተከሰሱ፡፡ የፌዴራል […]
የቀዝቃዛው ፖለቲካ ቀዝቃዛ ተቃውሞ

የቀዝቃዛው ፖለቲካ ቀዝቃዛ ተቃውሞ 04 Jan, 2017 By የማነ ናግሽ የዛሬ 25 ዓመት ኢሕአዴግ ሥልጣን ላይ ከወጣ ጊዜ ጀምሮ የመቃወም መብት በመርህ ደረጃ የተከለከለ አይደለም፡፡ በተግባር ግን መቃወም ያለ ብዙ ዋጋ የሚፈጸም እንዳልሆነ በርካታ አብነቶች ይቀርባሉ፡፡ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት በ1987 ዓ.ም. ሲረቀቅ ለመቃወም ዋና የመሠረት ድንጋይ የጣለው በነፃነት የማሰብ፣ የተለየ ሐሳብ የመያዝ፣ የተለየን ሐሳብ በነፃነት […]
ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል (ክፍል 2 እና የመጨረሻው)

Tuesday, 3 January 2017 የአርባ ሶስት አመታቱ የፖለቲካ አለመረጋጋት ከእዚህ ፅሁፍ በፊት በተመሳሳይ ርእስ በክፍል አንድ ላይ ለመጥቀስ እንደተሞከረው የኢትዮጵያ መጪ የፖለቲካ ሂደት ላይ መስራት እንደሚያስፈልግ እና ለእዚህም ሃሳብ ማምጣት እንደሚገባ ለመግለፅ ተሞክሯል።እንደ ኢትዮጵያ ባለ ከአርባ አመታት በላይ ባልተረጋጋ፣በአምባገነን እና የጎጥ ፖለቲካ ሲታመስ ለኖረ ሀገር እና ሕዝብ መጪ ጉዳይ ላይ የመስራት አስፈላጊነት ላይ መነጋገር እና ኃላፊነቱ የማን […]
እንኳን ለገና አደረሰን

አሰፋ ጫቦ January 3, 2017 ከካናዳ የደውለው የቁጫ ልጅ ነው። ቆጫ ጋሞ ውስጥ አንድ ወረዳ ነው። እኔ እስከማውቀው ዝነኛነቱ በቅቤ ነበር። አሁን ፤በዚህ “ዙሪያችሁን አጥር እጥራሩና ተካለሉ” በተባለው መሠረት ይመስለኛል “እኛ ቁጫ እንጅ ጋሞ አይደልንም!” አሉ ተባለ። ያ እንደፍጥርጥሩ! እኔ የገረመኝ አምና ይሁን ሀች አምና ፤አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ቁጫ የራሱን እድል የመወሰን መብቱ መከበር […]
Two million Ethiopian pastoralists need emergency food aid

January 3, 2017 CHA reports Key Issues . Some 2,000,000 pastoralists and agro pastoralists need emergency food assistance; serious water shortage continues to affect the regions . Guideline developed for the assistance and return of Qoloji IDPs . Ethiopia continues to receive influx of South Sudanese refugees Drought exacerbated by El Niño, combined with extensive […]
Ethiopia: Another Textile Factory Folds

January 2017 By Dawit Endesahw CBE forced to take over as it can’t find buyers for Turkish -owned Saygin Dima. After repeated attempts to transfer the ownership of troubled multimillion Br textile company Saygin Dima, the Commercial Bank of Ethiopia (CBE) has taken control of the company. The bank is still looking into options for […]
Ethiopia jails 20 Muslims accused of pursuing Sharia state

Jan 3, 10:55 AM EST By ELIAS MESERET Associated Press ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — An Ethiopian court has sentenced 20 Muslims to prison after they were found guilty of trying to establish a state ruled by Sharia law and inciting violence. They were charged under Ethiopia’s controversial anti-terrorism law and convicted last month. All […]
አማራ ተባብሮ መዳን ወይንስ ተለያይቶ መጥፋት።

<img src=”https://d5nxst8fruw4z.cloudfront.net/atrk.gif?account=7qEwk1aUy100Eq” style=”display:none” height=”1″ width=”1″ alt=”” /> <iframe src=”//www.googletagmanager.com/ns.html?id=GTM-PV5SVM” height=”0″ width=”0″ style=”display:none;visibility:hidden”&amp January 3, 2017 ከማተቤ መለሰ ተሰማ እንደማነኛውም የሰውልጅ አማራውም የህግ የበላይነትን፣ እኩልነትና ነጻነትን፣ የሰባዊ መብት መከበርን፣ እድገትንና ብልጽግናን ወ.ዘ.ተ. አጥብቆ ይናፍቃል። እነዚህን ሰው ለመሆን አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ለመቀዳጀትም ዋጋ ሲከፍል አመታትን አስቆጥሯል። እስካሁን ግን ልፋቱ ሁሉ አልተሳካም ብቻ ሳይሆን ከጊዜ ወደጊዜ እየከፋና እየመረረ፣እንቅስቃሴው […]
Why Deny Ethiopian National Identity? By Tedla Woldeyohannes, Ph.D.*

January 3, 2017 The question whether there is a shared Ethiopian national identity or Ethiopiawinet (ኢትዮጵያዊነት) has recently become a hot issue. The main purpose of this article is to examine some of the reasons that appear to lead to a denial of a shared Ethiopian national identity or something close to a denial but […]
ኢትዮጵያ አሁን ባለችበት አንገብጋቢ ሁኔታ ሚዛናዊና አስተዋይ አንድነትን አርቆ የሚያይ ሃይል ያስፈልጋታል። #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን

January 3, 2017 ቆንጅት ስጦታው #መደማመጥና_ቀናነት ቡድን — እኛ በተሻለ ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን በነፃ ሀሳብን ማንሸራሸር ለድምፅ አልባ ወገኖቻችን ድምፅ መሆን እንችላለን ።የተሻለ ዕድሉ አለን።በውጭው ዓለም የምንኖር ኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲን በተግባር ምን እንደሚመስል ከሀገር ቤቱ ወገን በበለጠ እናውቃለን የሕግ የበላይነት ምን እንደሆን እናውቃለን።ያወጣው ሕግ በማያከብረው የሕወሓት መንግሥት ሥር ሆነው ስለሕገ መንግሥት ትርጉም አልባነት በተግባር እያዩና ለዚያም […]