ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

Dr. Honeliat November 18 · Health benefits of Cinnamon ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 2. ለልብን ጤናማነት ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምርም የመከላከል አቅም አለው፡፡ […]
ወደ ኤክስፖርት እየተንደረደረ ያለው በአፍሪካ ግዙፉ ቄራ

Wednesday, 21 December 2016 14:34 በ ፀጋው መላኩ ኢትዮጵያ ባላት የእንስሳት ሀብት በአፍሪካ አንደኛ፤ በዓለም አስረኛ ደረጃን የያዘች መሆኗ በተደጋጋሚ ሲነገር የቆየ መረጃ ነው። ሀገሪቱ ያላት እምቅ የእንስሳት ሀብት ከፍተኛ ቢሆንም ሀብቱን በመጠቀሙ ረገድ ያለችበት ደረጃ ግን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። እስከ አሁን ባለው ሁኔታ የኢትዮጵያ ስጋ ኤክስፖርት መዳረሻ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ናቸው። ከእነዚህ […]
በገዢው ፓርቲ ጥልቅ ተሐድሶ ፍኖተ ሐሳብ፣ ተራማጅ ኃይሎች ከወዴት ነው ያሉት?

Wednesday, 21 December 2016 14:51 በ ፋኑኤል ክንፉ በ2008 ዓ.ም. ህዳር ወር ጀምሮ፤ በኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች የተነሣሣው ሕዝባዊ ቁጣ ለበርካታ ሕይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት መሆኑ የአደባባይ እውነት ነው። ቀውሱን ተከትሎ የተለመደው ህግ የማስከበር ሥርዓት አደጋ ላይ በመውደቁ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ሁኔታዎች አስገድደዋል። ዐዋጁ በሥራ ላይ በሚቆይባቸው ስድስት ወራት […]
ኦህዴድ በተሃድሶ እና በአመራሮች ሹም ሽር ኦፌኮ በአመራሮች እስር የተጠመዱበት የኦሮሚያ ፖለቲካ

Wednesday, 21 December 2016 14:58 በይርጋ አበበ ከ80 በላይ ብሔረሰቦች እና ብሔሮችን የያዘው የኢትዮጵያ ግዛት ላለፉት 25 ዓመታት በኢህአዴግ እየተመራ ሲሆን 547 መቀመጫዎች ያሉት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ደግሞ ላለፉት 14 ወራት በኢህአዴግ አባሎች ብቻ ተይዟል። በአገሪቱ የመድብለ ፓርቲ ስርዓት በህግ ደረጃ የጸደቀ እና እውቅና የተሰጠው ቢሆንም ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የአገሪቱን ሁሉንም ክፍሎች በትጥቅ ትግል […]
ሞሮኮ የሚገኘው የሼክ አል አሙዲ ነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ በፍርድ ቤት እንዲፈርስ ታዘዘ

21 Dec, 2016 By በጋዜጣዉ ሪፓርተር – የሞሮኮ መንግሥት 1.34 ቢሊዮን ዶላር የታክስ ዕዳ እንዳለበት አስታውቋል የሼክ መሐመድ ሁሴን አል አሙዲ ኩባንያ የሆነው ኮራል ፔትሮሊየም ሆልዲንግስ 67 በመቶ ድርሻ በመያዝ የሚያስተዳድረውና በሞሮኮ ብቸኛው የነዳጅ ማጣሪያ እንደሆነ የሚነገርለት ሳሚር ግሩፕ፣ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ይፍረስ የተባለው ባጋጠመው የገንዘብ ቀውስ ምክንያት መሆኑ ታውቋል፡፡ በቀን 200 ሺሕ በርሜል ድፍድፍ […]
African Development Bank provides $159 million loan to Ethiopian Airlines

Friday, 16 December 2016 11:12 The Board of Directors of the African Development Bank (AfDB) has approved a financing package of $159 million to partly finance Ethiopian Airlines’ expansion plan and fleet modernization program. The package comprises two tranches, with the first tranche (85% of the financing) being covered by African Trade Insurance, Africa’s export […]
በጐንደር ክፍለ ሀገር ከወልቃይት ጠገዴና ጠለምት የአማራ ማንነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!!

December 21, 2016 ሳተናው በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ሕዝብ ላይ ወራሪውና ደም ጠጭው የህወሃት ፀረ-ሕዝብ ቡድን ጀግኖችን እያሳደዱ መግደል ማሰደድና ሀብታቸውን መዝረፍ የጀመረው ከዛሬ 40 ዓመት በፊት ቢሆንም የሚፈፀምባቸውን ግፍ በልባቸው አምቀው በመያዝ ጊዜና የሕግ […]
Ethiopia opens Africa’s tallest and most controversial dam

Ethiopia opens Africa’s tallest and most controversial dam The Gibe III dam has the capacity to double the country’s electricity output at the flick of a switch Dec 21st 2016 | Middle East and Africa SUB-Saharan Africa’s largest mass-housing programme; its first metro; its biggest army. Ethiopia’s government likes to deal in superlatives. Last […]
Ethiopia Takes a Deep and Foreboding Breath

Wednesday, December 21, 2016 By James Jeffrey Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn (seated, center), surrounded by his security detail, at the ceremony marking the opening of the Addis Ababa-Djibouti railway in early October. Credit: James Jeffrey/IPS ADDIS ABABA, Dec 21 2016 (IPS) – Smart phone users in the Ethiopian capital are rejoicing. After a two-month […]
ኢትዮጵያ በጆን ማርካኪስ ምልከታ

21 Dec, 2016 By ጥበበሥላሴ ጥጋቡ በአገሪቷ ታዋቂ የሆኑት ግሪካዊው ጆን ማርካኪስ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ጥልቅ ዕውቀትን ያዳበሩ ምሁር ናቸው፡፡ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በፖለቲካል ሳይንስ የትምህርት ዘርፍ ከብሩክሊን ኮሌጅ፣ ሁለተኛ ዲግሪንና ፒኤችዲያቸውን በመንግሥትና የአፍሪካ ጥናት ዘርፍ ከታዋቂው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡ በአፍሪካ አገሮች ኢኮኖሚ በተለይም በኢትዮጵያና በአፍሪካ ቀንድ በሚገኙ አጎራባች አገሮች ከፍተኛ ጥናት አድርገዋል፡ የሕይወታቸውን ረዥም ጊዜ […]