በችግር የተተበተበው የጋምቤላ የግብርና ኢንቨስትመንት

21 Dec, 2016 By ዮሐንስ አንበርብር – ከ630 ሺሕ ሔክታር መሬት የለማው 76 ሺሕ ሔክታር ብቻ ነው – መሬቱን የተረከቡ ባለሀብቶች 4.9 ቢሊዮን ብር ብድር አግኝተዋል – የቀረጥ ነፃ መብትን ለሌላ ዓላማ ያዋሉ ተገኝተዋል በጋምቤላ ክልል ከ2001 ዓ.ም. ጀምሮ ሲካሄድ የነበረው የግብርና ኢንቨስትመንት በአቋራጭ ለመበልፀግ የጓጉ ባለሀብቶችን የሳበ፣ ከባንኮች የተወሰደውን ብድር ላልተገባ ዓላማ እንዲውል ያደረገና […]

በኦሮሚያ የሚኖሩ የሌሎች ኢትዮጵያዉያን መብት ጉድያ አጠያያቂ ነው – #ግርማ_ካሳ

    December 20, 2016 – Girma Kassa   በአንድ ስብሰባ ላይ፣ የኦዴፍ መሪ ኦቦ ሌንጮ አሁን ያለውን የፌዴራል አወቃቀርና አሁን ያለችዋ ኦሮሚያ እንድትቀጥል የድርጅታቸው አቋም እንደሆነ ገልጸዋል። ከሶስት አመታት በፊት ዶር በያንም በኢሳት ተመሳሳይ ነገር ሲናገሩ ሰምቻለሁ። ይህ የኦዴፍ አቋም የብዙ የኦሮሞ ልሂቃን አቋም ነው። ብዙ ሊያስገርመን አይገባም። እነ ኦቦ ሌንጮ ያመኑበትን፣ አቋሞቻቸዉን ማንጸባረቃቸው […]

Ethiopia Won’t Be Middle Income, UN Predicts

A week after the World Bank described Ethiopia as one of the fastest growing economies, the United Nations Conference on Trade and Development (UNCTAD) predicted the country will not become a middle income nation by 2025. In a report titled, “The Least Developed Countries Report 2016,” it listed 13 developing nations expected to reach a […]

Egypt-Gulf relations tested by Saudi visit to Ethiopia dam

#EgyptTurmoil A Saudi visit to Ethiopia and a tweet falsely attributed to a Qatari official have harmed relations between Cairo and Gulf monarchies Saudi foreign minister Adel al-Jubeir and Egyptian counterpart Sameh Shoukry at a meeting in Jeddah in 2015 (AFP) MEE staff Monday 19 December 2016 16:11 UTC Last update: Tuesday 20 December 2016 […]

‹የተቃውሞ ድምጾችን ለማፈን› የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጭር ዳሰሳ

  December 20, 2016 (By ETHIOPIA HUMAN RIGHTS PROJECT) አዲስ አበባ እንደማሳያ የአዋጁ ዓይነት፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀበት ጊዜ፡- መስከረም 28/2009 ዓ.ም ተፈጻሚ የሚሆንበት ጊዜ፡- ከመስከረም 27/2009 ዓ.ም ጀምሮ በሚታሰብ ለስድስት ወራት የሚቆይ የተፈጻሚነት ወሰን፡- በመላ ኢትዮጵያ በተወካዮች ም/ቤት የጸደቀበት ዕለት፡- ጥቅምት 10/2009 ዓ.ም የኢፌዴሪ ህገ-መንግስት አንቀጽ 93 (1) ላይ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ይደነግጋል፡፡ […]

ዓለማቀፍ የካቶሊክ ቤ/ክ ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

Sunday, 18 December 2016 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ ከ300 በላይ የዓለም ጳጳሳት ይሳተፉበታል ከ300 በላይ የካቶሊክ ጳጳሳትን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት የቤተ ክርስቲያን መሪዎችና የምዕመናን ተወካዮች ይሳተፉበታል ተብሎ የሚጠበቀውን 19ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ጳጳሳት ጉባኤዎች ህብረት ጉባኤ ኢትዮጵያ እንድታስተናግድ መመረጧ ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ፅ/ቤት ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ ሀገሪቱ ጉባኤውን እንድታዘጋጅ ስትመረጥ የአሁኑ […]

የአውሮፓ ፓርላማ የዶ/ር መረራ ክስ እንዲገለፅለት ጠየቀ

Sunday, 18 December 2016 00:00 Written by  አለማየሁ አንበሴ  • ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ደብዳቤ ፅፏል • ዶ/ር መረራ ፍ/ቤት ቀርበው የ28 ቀን ቀጠሮ ተጠይቆባቸዋል በዶ/ር መረራ ጉዲና እስር ጉዳይ የኢትዮጵያ መንግስት ማብራሪያ እንዲሰጠው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ ለፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ግልፅ ደብዳቤ ፃፈ፡፡ ዶ/ር መረራ ሰሞኑን ከጠበቆቻቸው ጋር የተገናኙ ሲሆን ፍ/ቤት ቀርበው ፖለሊስ የ28 ቀናት […]

ህዝብ የማይወድ——-ወደ ሥልጣን አይጠጋ!!

Written by  ኤልያስ • ከፓርቲያቸው አገራቸውን የሚያስቀድሙ መሪዎች ያስፈልጉናል • የኢንተርኔት መዘጋት በቀን 500 ሺ ዶላር እያሳጣን ነው ተባለ • የብልሹ አስተዳደር፣የፍትህና ዲሞክራሲ መጓደል ስንት ያከስራል?! • የሹመት አንዱ መስፈርት – የሚንቀለቀል የአገር ፍቅር ስሜት! ህዝባዊ ተቃውሞና አመጹን ተከትሎ የተከሰተውን ሁከትና ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ለማብረድ በሚል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ (“የመንግስት እማማት”? ወይም “ተዓቅቦ ፖለቲካ”?) ለማንሳት […]