የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ አስተዋፅኦ፡ ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” በሚል ርእስ ባለፈው ሐምሌ (2008 ዓም) አዲስ አበባ ላይ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ ኖሮ፥ አንድ ዘመድ አንድ ቅጂ አመጣልኝ። አነበብኩት። ስለመጽሐፉ የሚባለውንና ደራሲው ከሰጣቸው ቃለ ምልልሶች (interviews) አንዳንዶቹን ሰምቻቸዋለሁ። ከዚህ በታች የምጽፈው፥ የጽሑፌ ርእስ እንደሚያመለክተው፥ የደራሲውን አስተዋፅኦ ነው። ድርሰቴ የመጽሐፍ ግምገማ (Book review) ቢመስልም፥ የመጽሐፍ ግምገማ […]
የ22 ዓመቱ ፌዴራሊዝም ሲመዘን

17 Dec, 2016 By የማነ ናግሽ የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ለፌዴራላዊ ሥርዓት ምሥረታ መሠረት ሲሆን፣ ብሔርና ብሔረሰቦችን የኢትዮጵያ ሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤቶች ያደርጋል፡፡ በዚህም የተነሳ ከግለሰቦች መብት ይልቅ የቡድን መብትን ያስቀድማል፡፡ የቋንቋ፣ የብሔርና የሃይማኖት ብዝኃነት ትኩረት ካገኙ ጉዳዮች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ ሕገ መንግሥቱ ከፀደቀ እነሆ 22 ዓመታት አለፉ፡፡ ዘንድሮ በታሪካዊቷ የምሥራቅ ኢትዮጵያ ከተማ ሐረር ተከብሮ የዋለው ኅዳር 29 […]
በወልቃይት የማንነት ጥያቄ ሽፋን የሽብር ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩ ክስ ተመሠረተባቸው

17 Dec, 2016 By ታምሩ ጽጌ – ከ202 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ንብረቶች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል ተብሏል የወልቃይት ሕዝብ የማንነት ጥያቄ በሚባል ሽፋን በኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ መሪነት በአማራ ክልል በተለይ በሰሜን ጎንደር በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች፣ ታኅሳስ 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ […]
ኮ/ል ደመቀ የግንቦት ሰባት አባል አይደለም። ግንቦት ሰባት ግን በኮ/ል ደመቀ ላይ የጠለቀውን ገመድ አጥብቆታል። (ኄኖክ የሺጥላ)

December 19, 2016 – ቆንጅት ስጦታው ስለ ግንቦት ሰባት ሳስብ ለምን እንደምናደድ ላስረዳ 1ኛ ግንቦት ሰባት ታግሎ ከገደለው በግንቦት ሰባት ስም የተገደለው ህልቆ መሳፍር ነው 2ኛ ግንቦት ሰባት ከቦ ከያዘው በግንቦት ሰባት ስም የተያዘው ( የታሰረው ፥ የተገረፈው ፥ የተሳደደው እና የተዋረደው ) የትየ ለሌ ነው 3ኛ ግንቦት ሰባት በግንቦት ሰባት ስም ታስረው ለተገደሉት […]
Book Review: Fikre T. Jigsa, “The True origin of the Oromo and Amhara”

By Daniel Ayana (Professor) December 12, 2016 According to some reports “The True Origin of the Oromo and Amhara, has broken publishing record in Ethiopia. Last summer, it was published three times. The book’s popularity is in the timing, yearning for solidarity, and the topic, connecting the Oromo and Amhara in origin. In the preface […]
“Ethiopia doesn’t detain journalists,” Dr Negeri Lencho

By Hindessa Abdul December 19, 2016 These days Dr Negeri Lencho, Minister of the Government Communication Affairs Office, is making the rounds at various media houses: BBC, Deutsche Welle, VOA, foreign-based ruling party friendly media, EBC are just to mention but a few. As the new kid on the block in the cabinet of PM […]
በጋምቤላ የካሩቱሪ መሬት ለትግራይ “ባለሃብቶች” ሊሰጥ ነው – ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ

December 18, 2016 ዜናውን “መገጣጠም” ሲሉ በቁጭት ይገልጹታል። የትግራይ “ባለሃብቶች” በጋምቤላ መበደላቸውን ለውጭ አገርና ለአገር ውስጥ መገናኛዎች ያስታወቁበት ዕለትና የአኙዋክ ምስኪኖች በምድራቸው በግፍ የተጨፈጨፉበት ቀን ተሳሳመ። ደም እንደጎርፈ በፈሰሰበት፣ ንጹሃን እንደ እንስሳ የተቀሉብት ቀን ተዘንግቶ በሙታን ዱካ ተተክተው “ተበደልን” ያሉ የብሶት ዜና ተሰማበት – ታህሳስ 4፤ 2009 (ዲሴምበር 13 ቀን 2016)። ታህሳስ 3፤ 1996 ዓ.ም […]
“ ኮሲ ፆም ሲያድር፣ ሙጃ ያበቅላል” [ኢልማ አባ-ረጋሣ]

December 17, 2016 ፀጋዬ አራርሳ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ዙሪያ የሚዥጎደጎዱ ትንታኔዎችን፣ አመለካከቶችንም ሆኑ መግለጫዎችን ደግፌም ሆነ ተቃውሜ ብዕሬን ከወረቀት አገናኝቼ አላውቅም። አልፎ አልፎ አጋጣሚዎች ሲፈጠሩ ግን ከሰዎች ጋር ኃሳብ መለዋወጡም ሆነ አንዳንዴ ክርክር ቢጤ ማድረግም እንዳለ ሆኖ። በብሔራዊ አጀንዳ ዙሪያ አደባባይ ሊወጣ የሚችል ቁም ነገር አቀናብሬ ለመጻፍ የእውቀት አቅሙም ሆነ የጽሁፍ ተሰጥዖ እንደሌለኝ ስለማምን ነው። […]
Britain gives £5.2 million to Ethiopian girl band, prompting outcry

WITW Staff Yegna (Screen shot/Facebook). A female pop group known as “Ethiopia’s Spice Girls” has received £5.2 million in British foreign aid, despite criticism that the funds could be better spent addressing social welfare issues within Great Britain. The band, Yegna, has entered into a partnership with Girl Effect (formerly known as Girl Hub), a […]
Saudi official denies any funding of Ethiopia’s Renaissance Dam

State-owned Ethiopian television reported that the Saudi adviser met with Prime Minister Haile Mariam Dessalines on Friday December 19, 2016 at 2:20 pm | Published in: Africa, Egypt, Ethiopia, Middle East, News, Saudi Arabia The head of the Middle East Centre for Strategic and Legal Studies, Anwar Eshki, has denied media reports claiming that Saudi […]