ያልተዘመረላቸው ጀግና ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ !

November 28, 2015 – ቆንጅት ስጦታው ቀኑ ዓርብ ሚያዝያ 16/2001 ዓ.ም ነበር ። ብዙ ሲቪል የለበሱ እና የፌድራል ልብስ የለበሱ ፖሊሶች መሳሪያቸውን አቀባብለው ወደቤት በመግባት <<ስልካችሁን አጥፉ ወደማንም እንዳትደውሉ >> በማለት ለወ/ሮ እማዋይሽ ቤተሰቦች ትእዛዝ ይሰጣሉ ። ቀጥሎም ቤቱን ለመፈተሽ የተፈቀደላቸውን ወረቀት እያሳዩ << ቤት ለመፈተሽ ነው የመጣነው ወ/ሮ እማዋይሽ በቁጥጥር ስር ውለሻል >> በማለት […]

‹‹ሌብነት የለመደ በአንድ ሳምንት ውስጥ ቴሌቪዥን ላይ ወጥተን ስለጮህን እጁን ይሰበስባል ማለት አይደለም›› ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ

  29 November 2015 ተጻፈ በ  ዘካርያስ ስንታየሁ እና አስራት ሥዩም ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባለፈው ሐሙስ ኅዳር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. ከሪፖርተር ጋዜጣ ዋና አዘጋጆች ዘካሪያስ ስንታየሁና አሥራት ስዩም ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ቆይታ አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲህ ዓይነት ቆይታ ከግል የኅትመት ሚዲያ ጋር ሲያደርጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቆይታቸውም ወቅታዊ በሆኑ ፖለቲካዊና […]

ሰመጉ ብሔር ተኮርና ልማትን መሠረት ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ተባብሰዋል አለ

  29 November 2015 ተጻፈ በ  ሔኖክ ረታ የሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ሰመጉ) ኅዳር 16 ቀን 2008 ዓ.ም. በጽሕፈት ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ብሔር ተኮርና ልማትን መሠረት ያደረጉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በኢትዮጵያ እየተባባሱ መሆናቸውን አስታወቀ፡፡ የአገር ውስጥና የውጭ የመገናኛ ብዙኃን አባላት፣ የተለያዩ ኤምባሲ ተወካዮችና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ተወካዮች በተገኙበት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ ከአፋር ክልልና ከምዕራብ ሸዋ ዞን […]

ኤጀንሲው የአቶ በረከት ስምዖንን መኖሪያ ቤት ለባለቤቱ እንዲያስረክብ ታዘዘ

    ኤጀንሲው የአቶ በረከት ስምዖንን መኖሪያ ቤት ለባለቤቱ እንዲያስረክብ ታዘዘ  28November2015 ኅዳር 19, 2008 ዓ.ም   29 November 2015 ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ -ቤቱ ለባለቤቱ እንዲመለስ ከተወሰነ 17 ዓመታት አልፎታል የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 17 ቀበሌ 19 ውስጥ የሚገኘውን፣ የቤት ቁጥር 119 የሆነውንና የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር አቶ […]

Ethiopia’s five-year plan to grow the economy

Employees of the Ethiopian Railways Corporation work at a construction site of the Chinese-built railway in Dire Dawa, north eastern Ethiopia. PHOTO | AFP By ALLAN OLINGO Posted  Saturday, November 28   2015 at  20:54 In Summary The country plans to reduce the agricultural sector’s contribution in favour of manufacturing and industry.  As it seeks to become a […]

Sudan warns against “worst-case scenario” of differences on Ethiopian dam

       Saturday 28 November 2015 November 27, 2015 (KHARTOUM) – Sudan’s minister of water resources and electricity Muataz Musa has warned against the worst-case scenario among riparian countries of the Nile Basin due to unilateral actions on water issues. The planned Grand Ethiopian Renaissance Dam project (AP) Musa, who addressed a workshop on the […]

Korean economic delegation to visit Ivory Coast, Ethiopia

  2015. 11. 28 (SAT) Updated : 2015-11-29 11:28 A South Korean economic delegation will visit the Ivory Coast and Ethiopia to help lay the foundation for more trade and industrial cooperation, the government said Sunday. The Ministry of Trade, Industry and Energy said the 37-person delegation made up of government officials and businessmen will […]

Prestigious media award for Zone 9 bloggers

Deutsche Welle November 27, 2015   The Zone 9 bloggers and journalists The Committee to Protect Journalists (CPJ) has awarded its International Press Freedom Award to six Ethiopian bloggers who served more than a year in Ethiopia’s notorious prisons.Until the Zone 9 bloggers suddenly appeared on the Addis Ababa web scene under the motto “We […]

በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች

November 28, 2015 – ቆንጅት ስጦታው በሽታን ተከላካይ የሆኑ አረንጓዴ ተክል ምግቦች  – (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የአረንጓዴ ተክሎች ለጤና ጠቃሚ መሆን የማያጠራጥር ሲሆን ለዛሬ በጥቂቱ ስለተክሎቹ አይነትና ጥቅሞቻቸዉ ልነግራችሁ ወደድኩኝ፡፡ ✔ ብሮኮሊ ይህ አትክልት በቫይታሚን ሲ እና በፋይበር የበለጸገ ሲሆን በዉስጡ የያዛቸዉ ንጥረ ነገሮች በሽታን የመከላከል አቅማቸዉ ከፍተኛ ነዉ፡፡ የሳንባ እና የካንሰር ህመሞችን የመከላከል […]

የሴም ዘር ማን ነው? የኩሽ ዘርስ የቱ ነው? ሐበሻ የሚባሉትስ እነማን ናቸው? | ከተማ ዋቅጅራ

 Friday, November 27th, 2015 ኢትዮጵያ ውስጥ አንዱ ከአንዱ የተለያየን አድርጎ ማቅረብ አሁን አሁን በሰፊው እየተሰማ ነው። ኢትዮጵያ ብዙ የሚባሉ የታሪክ ሙሁራን ቢኖራትም ሙህራኑ በአገር ጉዳይ በያገባኛል መንፈስ በአንድነት ተሰባስበው ከመመካከር እና ከማስተማር ይልቅ ዝምታን መርጠዋል። የኢትዮጵያን እውነተኛውን ታሪክ ለህዝባቸው ከማሳወቅ ችልተኝነት ማሳየታቸው ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ እየሰራ ያለው ወያኔ ያስደስት ይሆናል። ወያኔ አሁን አሁን እየተከተለ ያለው የአረብ […]