በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ሁከት የፈጠረው መንገደኛ በቁጥጥር ሥር ዋለ

November 23, 2015 ኅዳር 8 ቀን 2008 ዓ.ም. ረቡዕ ለሐሙስ አጥቢያ ከጓንግዙ ቻይና ወደ አዲስ አበባ በመብረር ላይ የነበረ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 777 አውሮፕላን ውስጥ የተሳፈረ መንገደኛ፣ በስካር መንፈስ ሁከት በመፍጠሩ በመንገደኞች ርብርብ በቁጥጥር ሥር ዋለ፡፡ የበረራ ቁጥር ኢቲ607 ከ300 በላይ መንገደኞች አሳፍሮ ከጓንግዙ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የተነሳው ከሌሊቱ ስድስት ሰዓት […]
Photos: Meet the female pilots who are taking over Zimbabwe and Ethiopia’s skies

Yes, captain. (Reuters/Tiksa Negeri) Written by Annalisa Merelli 3 hours ago Quartz africa On Nov. 18, the Ethiopian Airlines flight from Addis Ababa, Ethiopia to Bangkok, Thailand had something different to it: it was completely operated by a female crew, from ground operations all the way to the sky. Captain Abdulbari Yusuf was assisted by […]
World Bank says Ethiopia should diversify infrastructure funding

Mon Nov 23, 2015 4:04pm GMT * Ethiopia’s double digit growth among fastest in Africa * Banks required to buy state development bonds * Economists worry private sector being squeezed By Aaron Maasho ADDIS ABABA, Nov 23 (Reuters) – Ethiopia needs to find new ways to finance infrastructure projects after relying heavily on state-driven investment […]
El Nino floods could displace 100,000 in Ethiopia – U.N.

Source: Reuters Mon, 23 Nov 2015 16:56 GMT Author: Reuters People walk through a spice and vegetable market in the old walled town of Harar in eastern Ethiopia, May 20, 2015. REUTERS/Siegfried Modola * Aid agencies say Ethiopia needs $600 million * Ethiopia better placed to deal with food crisis now * 1984 famine killed […]
Curbs on media mar Ethiopia’s success story

Ethiopia While rapidly growing economically, country has also gained one of the worst reputations in terms of press freedom. Charles Stratford 23 Nov 2015 10:02 GMT Addis Ababa – Ethiopia’s economy is one of the fastest growing in the world and its government is determined to transform the country into a middle-income nation in the […]
Sudan says Egypt requested postponement of tripartite meeting on Ethiopian dam

Monday 23 November 2015 November 22, 2015 (KHARTOUM) – The Sudanese minister of Water Resources and Electricity Moatez Moussa said today that the tripartite meeting with his counterparts in Egypt and Ethiopia on the Grand Renaissance Dam (GERD) which was scheduled for late November in Khartoum was postponed to a later date at […]
የትልቁ አንጀትና ፊንጥጣ አካበቢ የኪንታሮት ህመም (hemorrhoids)

November 23, 2015 – ቆንጅት ስጦታው የኪንታሮት ህመም በታችኛ የትልቁ አንጀትና ፊንጥጣ አካበቢ ያሉ የደም መልስ( veins) የደም ቧንቧዎች በሚያብጡበትና በሚቆጡበት ወቅት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡ የኪንታሮት ህመም ሰገራ በሚወጡበት ወቅት ሲያምጡ፣ ወይም በፊንጥጣና በታችኛዉ የትልቁ አንጀት አካበቢ ባሉ የደም ስሮች ላይ እንደ እርግዝናና ሌሎች ጭነትን ሊፈጥሩ የሚችሉ ነገሮች በሚኖሩበት ወቅት የሚከሰት ነዉ፡፡ ኪንታሮት በታችኛዉ […]
ቴፒ ከተማ ላይ በተነሳ የይገባኛል ጥያቄ የፀጥታ ውጥረት ነግሷል

NOVEMBER 23, 2015 ለተፈጠረው የፀጥታ ችግር ዋነኛ መንስዔ ቴፒ ከተማ የምትገኝበት የኪ ወረዳ የእኛ ነው የሚል አቋም በያዙ የሸኮ ብሔረሰብ ተወላጆችና በሸካ ብሔረሰብ ተወላጅ አመራሮች መካከል፣ ከጊዜ በኋላ እየተካረረ የመጣ አለመግባባት በመኖሩ ነው ተብሏል፡፡ አለመግባባቱን በውይይት ከመፍታት ይልቅ ኃይል የመረጡ የአካባቢው ተወላጆች በመሸፈታቸውና ጊዜ እየጠበቁ ጥቃት በመፈጸማቸው፣ ከፍተኛ ውጥረት መንገሡን መታዘብ ተችሏል፡፡ በአሁኑ […]
አለማቀፉ የፕሬስ ተቋም ጦማሪ ዘላለም ከአገር እንዳይወጣ መከልከሉ ያሳስበኛል አለ

Saturday, 21 November 2015 13:40 – በግለሰቡ ላይ የደረሱ የመብት ጥሰቶች በአፋጣኝ እንዲስተካከሉ ጠይቋል- የዞን ዘጠኝ ጦማርያንን ሽልማት ለመቀበል ወደ ፓሪስ ሊጓዝ ነበር ተቀማጭነቱን በፈረንሳይ ያደረገው ሪፖርተርስ ዊዝአውት ቦርደርስ የተሰኘ አለማቀፍ ተቋም፣ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ከእስር ከተለቀቁት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ጋዜጠኞች አንዱ የሆነውን ዘላለም ክብረት፤ ከአገር እንዳይወጣ መከልከሉ እንደሚያሳስበው አስታወቀ፡፡ የዞን ዘጠኝ ጦማርያን በዘንድሮው የሪፖርተርስ […]
‘Military Inc’: African armies are big players in economies— with Ethiopia, Egypt top of the list

23 Nov 2015 10:25M&G Africa Writer Army seen as efficient and organised, but the contracts are often opaque. Egypt president Abdel Fatah al-Sisi unveils the ‘new Suez Canal’ in August 2015–it was as much about him as about the country. UGANDA’S army has announced a tie-up with a Chinese company to make explosives, […]