Thatcher’s top secret plan to destabilise the Ethiopian government

20 November 2015 Newly-released documents show that in 1985, the PM wrote to the Foreign Office seeking action on the Marxist and pro-Soviet regime in Ethiopia. By Martin Plaut   Towards the end of 1985, at the height of the worst famine in modern Ethiopian history, Margaret Thatcher contemplated helping to topple the Ethiopian government. […]

ዛሬ 500 ቀናት በእስር የሚሞላው የወኅኒ ጓደኛዬ ትዝታ

Thursday, November 19, 2015 አዘጋጅ Zone 9 በፍቃዱ ዘ ኃይሉ ‹‹…ይወስዳል መንገድ፣ ያመጣል መንገድ አንድ የሚጠላ፣ አንድ የሚወደድ…›› ሕይወት መንገድ ነች፡፡ በየመንገዱ ከሰው ታወዳጀናለች፤ ከተወዳጀናቸው ታለያየናለች፡፡ እኔም በሕይወቴ ጎዳና በገጠመኝ የእስር ሕይወቴ ካፈራኋቸው ወዳጆቼ ዘላለም ወርቅአገኘሁ አንዱ ነው፡፡ ሁሌ ‹‹ለምን ሳንታሰር አልተዋወቅንም?›› እንባባላለን፡፡ ቀድሞ መተዋወቁ የተለየ ነገር ይፈጥር ይመስል፡፡ ዘላለም ወርቅአገኘሁ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር የዋለው ሐምሌ […]

የጉጂ ማህበረሰብ አባላት ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመጀመር እየተዘጋጀን ነው አሉ

by on November 20, 2015 in Amharic News0 ኀዳር ፲ (አስር) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኦሮምያ ክልል በጉጂ ዞን የሚኖሩ የተለያዩ ብሄረሰቦች በአንድ ላይ በመሆን ያቀረብነው የመልካም አስተዳደር እና የፍትህ ጥያቄ ካልተመለሰ የህዝባዊ እምቢተኝነት ተቃውሞአቸውን እንደሚቀጥሉ አስታውቀዋል። የዞኑ የአገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎችና የአካባቢው ባለስልጣናት በአንድነት ሆነው ኦሮምያ ክልል በመሄድ ጥያቄ ቢያቀርቡም፣ መልስ ሊያገኙ አልቻሉም። […]

የኢትዮጵያ ”የዘር ማፅዳት” ወንጀል(Ethnic cleansing crime in Ethiopia) ከአለምአቀፍ እና አህጉራዊ ሕግ አንፃር

Friday, November 20, 2015 photo -foreign policy ‘‘በቤንሻንጉል ጉምዝ  መተከል ዞን፣መስከረም ወር ላይ ከአስራ አምስት በላይ የሚሆኑ የአማራ ተወላጆች ተገድለው አስከሬናቸው በጆንያ ታስሮ ተገኘ።ሚያዝያ ወር ላይም በጥይት ሰማንያ የአማራ ተውላጆች ካለ አንዳች ምክንያት ተረሽነዋል’ በቤንሻንጉል ነዋሪ የሆኑ የአማራ ተወላጆች ለኢሳት ህዳር 9/2008 ዓም በምሬት የተናገሩት። ድርጊቱ  በአማርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ላይ ለደረሰው የዘር ማጥፋት እና የማፈናቀል ተግባር […]

“ገበሬው ነፃነት ካላገኘ ችጋር ሁልጊዜ በኢትዮጵያ ይኖራል” ፕሮፌሰር መስፍን

November 21, 2015 04:01 am By Editor * “ችጋር የሰው ልጅ እንደ ማገዶ እንጨት ተለብልቦ የሚያልቅበት የውርደት ሞት ነው” ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (Institute of Development Research) ሥር ከ1967 ዓ.ም. ጀምሮ ለ10 ዓመታት ያህል በ102 የኢትዮጵያ አውራጃዎች ላይ ምርምር አድርገው ስለ ድርቅ በእርሳቸው አጠራር (ስለ ችጋር) (Rural vulnerability to famine in Ethiopia 1958-1977) […]

የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ 3 አባላቱን ማባረሩን አስታወቀ

Friday, November 20th, 2015 ብስሚላሂ-ኣልረህማን-ኣልረሂም በጠላት ተደልለው የህዝቦችን ፍትሃዊ ትግል ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ ሃዲያን ፍትሃዊ ትግሉን ሊቀለብሱ ኣይችሉም! ከቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ ባለፉት ረጅም ዓመታት ህዝቦቻችን ላይ ሲደርስ የነበረውንና ኣሁንም ስልጣኑን በያዘው ኣምባገነኑ የወያኔ መንግስት እየደረስ ያለውን ጭቆናና የመብት ጥሰት በማስቆም እኩልነት፣ ፍትህ፣ ዱሞክራሲና ነጻነትን በማረጋገጥ ህዝቦች በሃገራቸው ላይ የነጻነትና […]

ችጋር በሰው ዘር ላይ የሚፈጸም ወንጀል ነው – ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ

Friday, November 20th, 2015 ይህ አንባገነንና አፋኝ ሥርዓትን እንደ ጥላ የሚከተለው የችጋር አዙሪት ዛሬም አገሪቱ በልማት ገስግሳለች እየተባለ ሌት ተቀን በአለም አቀፍ ሚዲያዎች ሳይቀር በሚዘፈንበት ወቅት የአሥራ አምስት ሚሊዮን ድሃ ልጆቿን ሕይወት ሊቀጥፍ እንደ ጩልፊት አሞራ እያንጃበበ መሆኑን ከአገዛዙ ልሳን ጭምር እየሰማን ነው፡፡ የአገዛዝ ስርዓቱ ለዚህ አደጋ አራሱን ተጠያቂ ላለማድረግ ሁለት ዋና ምክንያቶችን እየደረደረ ነው፡፡ […]

UPDATE 1-Ethiopia changing rule that banks said hindered lending

Fri Nov 20, 2015 1:40pm GMT * Ethiopia’s growth fuelled by state investment * Economists say private business has been squeezed * Banks said investment rule hurt their ability to lend (Adds details from statement, background) By Aaron Maasho ADDIS ABABA, Nov 20 (Reuters) – Ethiopia is changing a policy that has required banks to […]

South Sudan parliament amends constitution but delays more states

Friday 20 November 2015 November 19, 2015 (JUBA) – South Sudanese parliament has amended the current transitional constitution, 2011, giving president Salva Kiir powers to create more states, appoint governors but delay the order establishing 28 states. South Sudanese MPs stand during a parliamentary session in Juba on 31 August 2011 (AFP) In a heated […]

የአረና የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል የሚደረገው ጭፍጨፋ እንዲቆም ጠየቀ

Hiber Radio: Nov 19th, 2015   በስልጣን ላይ ያለው አገዛዝ በሚያራግበው ዘረኛ ብሄርን ከብሄር ሐይማኖትን ከሀይማኖኢ የሚያጋጭ ፖሊሲ ሳቢአ በአገር ቤት በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ በቤንሻንጉል ጉምዝ የሚደረገው ጭፍጨፋ አሳዛኝና ስርዓቱ ሀላፊነቱን በመውሰድ ጭፍጨፋውን ሊያስቆም እንደሚገባ የአረና የሕዝብ ግንኑነት ሀላፊ ጠየቀ። አምዶም ገ/ስላሴ ሁኔታውን አስመልክቶ ዛሬ ማምሳውን በፌስ ቡክ ገጹ ባወጣው ጽሁፍ ይህን ዘግናኝ በመቃወም […]