እስር ቤት የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነትና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለህዝብ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

እነ የሺዋስ አሰፋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መልዕክት አስተላለፉ ‹‹ርሃቡን ለዓለም ለማሳወቅ ከፍተኛ የህዝብ ግንኙነት ስራ መሰራት አለበት› November 19, 2015 በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የሽብርተኝነት ክስ ተመስርቶባቸው በፌደራል ክፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ ከተበየነላቸው በኋላ አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆባቸው ጉዳያቸው በጠቅላይ ፍርድ ቤት እየታየ የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነትና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች በወቅታዊ […]

ብአዴን እና የአማራ ህዝብ ጥያቄ

Wednesday, 18 November 2015 13:57  በስልጣን ዘመኑ ለክልሉ ህዝብ ምን ሰራ? በይርጋ አበበ የክልሉ መንግስት ቴሌቪዥን ጣቢያ ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ ያነገተ ወጣት እየዘፈነ ያሳያል። ዘፈኑን የሚያቀነቅነው የቀድሞው ወጣት ታጋይ የአሁኑ ኮማንደር አዲሱ ሀይሉ (ዳምሳሽ) ሲሆን የዘፈኑ ርዕስ ደግሞ “እንዳያልፉት የለም ያሁሉ ታለፈ” የሚለው በታጋይ ዮሴፍ ህላዊ የተደረሰ ግጥም ነው። አቶ ህላዊ ዮሴፍ የዚህችን ዘፈን ግጥም የጻፏት […]

Drought in Ethiopia: Help Children in Need

Ethiopia Drought in Ethiopia: Help Children in Need Donate Now About Ethiopia’s Drought Close to five million children risk going hungry as the result of a worsening food crisis in Ethiopia brought on by a severe drought across normally green and productive regions – making this natural disaster the worst in recent history, warns Save […]

በአቃቂ ቃሊቲ: ለ52 ዓመታት ያገለገለው የባሕረ ጥምቀት ቦታ ለመናፈሻ በሚል ቀንና ሌሊት እየተቆፈረ ነው

ሐራ ዘተዋሕዶ November 7, 2015 “ክ/ከተማው ቦታው አይነካባችኹም ብሎ አዘናግቶናል፤ ለሌላ ዓላማ መዋሉ አሳዝኖናል” /ምእመናን/ “ለሌላ ዓላማ ሳይውል አጥቢያዎቹ በዕቅዳቸው እንዲያለሙት አመራር ይሰጥላቸው” /ቅ/ሲኖዶስ/ “ልማቱ በዓለ ጥምቀቱን ታሳቢ ያደረገ ነው፤ ቦታው በታቦት ማደርያነቱ ይቀጥላል” /ክ/ከተማው/ (አዲስ አድማስ፤ ናፍቆት ዮሴፍ፤ ቅዳሜ ጥቅምት ፳፯ ቀን ፳፻፰ ዓ.ም.) ላለፉት 52 ዓመታት በበዓለ ጥምቀት ማክበርያነት እና በታቦት ማደርያነት ሲያገለግል […]

Ethiopian entrepreneurs struggle as command economy soars

By Aaron Maasho, Reuters November 18, 2015   ADDIS ABABA (Reuters) – In Ethiopia, where state spending rather than private enterprise has been the driving force behind double-digit economic growth, tech entrepreneurs like Araya Lakew feel stuck in the slow lane. Five years ago, the 34-year-old spotted a niche for a website matching buyers and […]

የበጎ አድራጎትና ማኅበራት የሚመሩበት አስገዳጅ የሥነ ምግባር ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ

 Livestock are the backbone of the local economy and diet, and their disappearance is aggravating an already serious food and water shortage and forcing migration toward more urban centers. Photo by: Kyle Degraw / Save the Children 18 November 2015 ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ ቁጥራቸው ከ3,000 በላይ የሚሆኑ የበጎ አድራጎትና ማኅበራት በፈቃደኝነት ተስማምተው እንደሚያፀድቁት እምነት […]

የቡድን ሃያ አገሮች በአዲስ አበባ ስምምነት የተደረሰባቸውን ሦስት የዘላቂ ልማት ግቦች እንደሚቀበሉ ይፋ አደረጉ

  18 November 2015 ተጻፈ በ  ብርሃኑ ፈቃደ የቡድን ሃያ አገሮች በአዲስ አበባ ስምምነት የተደረሰባቸውን ሦስት የዘላቂ ልማት ግቦች እንደሚቀበሉ ይፋ አደረጉ በብርሃኑ ፈቃደ፣ ቱርክ አንታልያ የአውሮፓ ኅብረትን ጨምሮ የዓለም ሃያ አገሮችን በመወከል የተመሠረተው የቡድን ሃያ አገሮች ስብስብ ካለፈው እሑድ ጀምሮ ለሁለት ቀናት ያካሄደው መደበኛ ጉባዔ ማጠናቀቂያ ላይ ባወጣው መግለጫ ይፋ እንዳደረገው፣ አዲስ አበባ ባስተናገደችው […]

በሊቢያ ኢትዮጵያውያንን የገደለውን አይሲስ ለመቃወም በተጠራው የአ.አ. ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ወጣቶች ጥፋተኛ ተባሉ

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር አይ ኤስ በኢትዮጵውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ድርጊት ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት ማቲያስ መኩሪያ፣ ብሌን መስፍን፣ ተዋቸው ዳምጤ እና መሳይ ደጉሰው ዛሬ ህዳር 8/2008 ዓ.ም በፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት በመናገሻ ምድብ ችሎት ቀርበው ጥፋተኛ ተብለዋል፡፡ ችሎቱ በቢሮ ከመታየቱም ባሻገር ችሎት አስከባሪው ‹‹መግባት አይቻልም፡፡ ተከልክሏል፡፡ የከለከልኩት ግን እኔ አይደለሁም፡፡›› በማለቱ ማንም እንዳይገባ […]

Ethiopia to buy more wheat to avert drought crisis

* Ethiopia says has spent $280 mln to tackle crisis * U.N. says 15 mln people may need food aid by early 2016 By Aaron Maasho ADDIS ABABA, Nov 18 Ethiopia expects to open a tender to buy additional wheat after purchasing one million tonnes to tackle extreme food shortages due to drought, a senior […]

Could Ethiopia’s new airport rival Heathrow?

By Christine Mungai Nov 18 2015 This article is published in collaboration with Mail & Guardian. Ethiopia’s infrastructure binge shows no signs of slowing down, with plans being made to build a $4 billion second international airport in the Addis Ababa area, one that could serve as many as 120 million passengers per year when it […]