ድሉንና ተግዳሮቱን የሚዘክረው ፌዴራሊዝም

15 November 2015 ተጻፈ በ ሰለሞን ጎሹ ‹‹ከ15 ዓመታት በፊት ለአንድ ስብሰባ ወደ ደቡብ አቅንቼ ነበር፡፡ በወቅቱ የክልሉ ፓርቲ ቢሮ ኃላፊዎችን ጨምሮ ተሳታፊዎች ያደረጉት ቲሸርት መፈክር “እኩል ነን!” የሚል ነበር፡፡ አሁን የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በታሪክ ከተገፉና የተገለሉ ከነበሩት ከደቡቦች የተገኙ ናቸው፡፡ ከሃይማኖትም አንፃር በአገሪቱ የበላይነት ካለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ውጭ ናቸው፡፡ ባለፈው […]
ጋዜጠኞችና የረድኤት ድርጅቶች ረሃቡ ወደተከሰተበት ቦታ እንዳይሄዱ ተከለከለ * መንግስት ረሃቡን ለመደበቅ ከፍተኛ መመሪያ አስተላለፈ

Sunday, November 15th, 2015 ሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያ ገዢ በኢትዮጵያ የተከሰተውን እና 15 ሚሊዮን ሕዝብን ለረሃብ ያጋለጠውን አደጋ ለመሸፋፈን ከፍተኛ የሆነ የፕሮፓጋዳ ሥራዎችን ከመስራት በተጨማሪ መረጃዎች እንዳይወጡ እስከማፈን ደረጃ መድረሱን ምንጮች ለዘ-ሐበሻ አስታውቀዋል:: የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር መስሪያ ቤት; የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስተርና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽሕፈት ቤት በአንድ ላይ ተቀናጅተው እየሰሩት የሚገኘው የመረጃዎችን የማፈን ሥራ ታች ድረስ […]
The Politics of of Federalism in Africa: The Case of Ethiopia – Challenges and Prospects”

by Dr Negasso Gidada* November 13, 2015 Dr. Negasso Gidada One of thequestions which comes to the minds of those who are interested to know about Ethiopian politics would be: “Why Is Federalism Adopted for Ethiopian State System?” There are three main reasons why Federalism was adopted in 1991 as proper state system for […]
Dictatorship and Its Evolution Chapter II: Contrasting Burma with Ethiopia

By Messay Kebede November 14, 2015 The news that Suu Kyi’s National League for Democracy, in addition to winning a majority in Burma’s recent parliamentary elections, has enough seats to elect its own candidate to the presidency, is both a remarkable triumph of democracy and a lesson for Ethiopia’s ruling groups and opposition parties. […]
በፕሬዘዳንት ኦባማ ምክንያት – የተወሰዱት ታሪካዊ ሰነዶች እና መጽሃፍት ደብዛቸው ጠፋ

November 12, 2015 – ታሪካዊ መረጃ እና ፎቶ ግራፍ, አበይት ርዕስ (በድንበሩ ስዩም) ከወራት በፊት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ሁሴን ባራክ ኦባማ ወደ አዲስ አበባ መጥተው ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወሳል። በወቅቱም ሰፊ የሆነ የሚዲያ ሽፋን ጉብኝታቸው አግኝቷል። ዛሬ የምንጨዋወተው ስለ ጉብኝታቸው አይደለም። በጉብኝታቸው ሰበብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ቤተ-መፃሕፍት ውስጥ ስለተሰራው ትራጄዲ ነው። ‘ትራጄዲ’ የሚለው […]
Meeting on Post-Isayas Eritrea to Begin Tomorrow in Frankfurt

Posted on November 12, 2015. Tags: ELF, Eritrea, Felsberg Institute, Isayas Aferkei, Political Transition Strathink readers are calling for more information on the Eritrean President’s health as well as steps to be taken by the international community to help Eritreans develop a smooth transition of power in a post-Isayas Eritrea. We are doing our best […]
Authoritarianism in Eritrea and the migrant crisis

Eritreans get onto a bus after being registered by the Ethiopian authorities at the Hitsats refugee camp in Ethiopia on September 2, 2015 (AFP Photo/Vincent Defait) By Zachary Laub, CFR November 12, 2015 An Eritrean woman walks past United Nations High Commission for Refugees tents at the Hitsats camp in Ethiopia on […]
የአፍሪካ ቀንድን ሥጋት ላይ ሊጥል ይችላል የተባለው የኤርትራ አዲሱ እንቅስቃሴ

11 November 2015 ተጻፈ በ የማነ ናግሽ የአፍሪካ ቀንድን ሥጋት ላይ ሊጥል ይችላል የተባለው የኤርትራ አዲሱ እንቅስቃሴ ሙሐመድ ቦአዚዝ የተባለ የቱኒዚያ ወጣት በአደባባይ ራሱን በማቃጠል የለኮሰው አመፅ የዓረብ አገሮችን እንደ ሰደድ እሳት ነበር ያዳረሳቸው፡፡ ሊቢያና ግብፅ የእሳቱ ቀዳሚ ቀማሾች ይሁኑ እንጂ፣ ሳዑዲ ዓረቢያን ጨምሮ የተለያዩ የዓረብ መንግሥታት ተነቃንቀው ነበር፡፡ በወቅቱ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ […]
UN emergency fund earmarked to help people affected by drought in Ethiopia

UNITED NATIONS, Nov. 12 (Xinhua) — The UN humanitarian chief, Stephen O’Brien, on Thursday released 17 million U.S. dollars from the Central Emergency Response Fund to support people affected by the worst drought in Ethiopia in decades, a UN spokesman told reporters here. “The El Nino global climactic event has wreaked havoc on Ethiopia’s summer […]
Renaissance Dam won’t harm the Egyptian people: Ethiopian water minister

Egypt has repeatedly raised concerns that Ethiopia’s $4.2 billion dam will negatively affect its Nile water share Ahram Online Thursday 12 Nov 2015 A general view shows construction activity on the Grand Renaissance dam in Guba Woreda, Benishangul Gumuz region March 16, 2014 (Photo: Reuters) Ethiopia will abide by the results of technical studies on […]