ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በኢትዮጵያ ውስጥ መታተም ያልቻለውን አዲሱን <> መጽሐፋቸውን በአገር ቤት እንዲነበብ በኢንተርኔት በነጻ ለቀቁት

Home Home Hiber radio: ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በኢትዮጵያ ውስጥ መታተም ያልቻለውን አዲሱን <<ድርጅታዊ ምዝበራ >> መጽሐፋቸውን በአገር ቤት እንዲነበብ በኢንተርኔት በነጻ ለቀቁት Hiber radio: ዶ/ር አክሎግ ቢራራ በኢትዮጵያ ውስጥ መታተም ያልቻለውን አዲሱን <<ድርጅታዊ ምዝበራ >> መጽሐፋቸውን በአገር ቤት እንዲነበብ በኢንተርኔት በነጻ ለቀቁት admin Nov 12th, 2015 0 Comment የቀድሞ የኣለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና በኢትዮጵያ […]
በትግሉ መንገድ ላይ [ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከዝዋይ እስር ቤት ]

November 11, 2015 (ለኢሳት የተላከ ፁሑፍ) ‹‹እነሆ በረከት›› እንዲል ስብሐት ገ/እግዚአብሔር (‹‹ከስብሐት ነጋ ጋር ምንም ዓይነት ዝምድና የለውም›› እንዲሉ ፕሮፍ) ይህች መጣጥፍ ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ‹‹እነሆ በረከት›› ተባለች፡፡ መቼም ወያኔ ኢሳትን መዝጋት እንደ ጋዜጣ መዝጋት አልቀለለውምና፤ በብርቱ እየተፈተነበት መሆኑን መስማቱ በራሱ ልብ የሚያሞቅ ደስታን ይፈጥራል፡፡ እንዲህ ለግፉአን ከሚቆረቆር አዋጅ ነጋሪ ተርታ መሰለፍ ታላቅ መሰጠት ነውና ‹ምስሌክሙ› ብለን መርቀን ወደ ርዕሰ-ጉዳያችን እንለፍ፡፡ ከሁለት አስርት […]
EU’s deep dilemmas over refugees laid bare at Malta summit

Migration More than 60 European and African leaders are meeting in the Maltese capital Valletta against a backdrop of ever-widening policy divisions Slovenian soldiers erect razorwire fences on the country’s border with Croatia Slovenian soldiers erect razorwire fences on the country’s border with Croatia. Photograph: Anadolu Agency/Getty Images Ian Traynor in Valletta Wednesday 11 November […]
25 ታቦታትን የሚያስተናግደው የአቃቂ ቃሊቲ የጥምቀተ – ባህር ቦታ እያወዛገበ ነው

Wednesday, 11 November 2015 13:23 በ አሸናፊ ደምሴ በጥብቅ የተፈጥሮ ስፍራነትና ከዘጠኝ አብያተ ክርስትያናት ለሚሰባሰቡ 25 ታቦታት ማደሪያነት ከ52 ዓመታት በላይ ሲያገለግል በነበረው የአቃቂ ቃሊቲ የጥምቀተ – ባህር ቦታ ላይ የከተማዋ የፅዳትና ውበት መናፈሻ ኤጀንሲ ለሌላ አገልግሎት ለመዋል እንቅስቃሴ መጀመሩ ቅር እንዳሰኛቸው ከዘጠኙ አብያተ ክርስትያናት የተውጣጡ ኮሚቴዎች ተናገሩ። “ልማትን ቤተክርስትያን አትቃወምም” ያሉት ኮሚቴዎቹ፤ ነገር ግን […]
Top Chinese General Visits Djibouti Amid Base Speculation

Gen. Fang Fenghui (Photo: Mark Schiefelbein/AFP) Defense News Agence France-Presse 3:48 p.m. EST November 10, 2015 BEIJING — A top Chinese military officer visited Djibouti at the weekend, official media reported, prompting a state-run newspaper Tuesday to downplay concerns Beijing is planning to establish a base in the strategically vital African entrepot. The chief […]
Host Ethiopia won’t allow Eritrea at East African tournament

AP Nov 10, 2015 at 5:49a ET KAMPALA, Uganda (AP) Eritrea has been excluded from East Africa’s main soccer tournament this month because of political tensions with host Ethiopia. Nicholas Musonye, secretary general of the Council for East and Central African Football Associations, says the regional soccer body ”must respect” Ethiopia’s position not to allow […]
Yes, Ethiopia has problems – but this drought is no 1984 rerun

The Guardian William Davison With rapid economic growth and a government safety net, Ethiopians are understandably angry at being associated in western minds with misery ETHIOPIA-TRANSPORT-RAILWAY The Addis Ababa light railway under construction in 2014. ‘The country is pushing a narrative of breakneck development – the government says annual economic growth averaged 10% over the […]
Ten aviation mechanics graduate in Ethiopia

By: Steven Muvunyi Published: November 12, 2015 Rwandan students who graduated in aviation mechanics in Ethiopia. (Courtesy) At least ten Rwandans are set to boost the country’s aviation industry after completing two years in mechanical engineering studies. The group is part of 201 students who graduated from the Ethiopian Aviation Academy in Addis Ababa, recently, […]
የየመን ጦርነት፤ አዲስ የኃይል አሰላለፍ እየፈጠረ ይሆን?

Wednesday, 11 November 2015 13:40 · በግብፅ እና በሳዑዲ አረቢያ መካከል ውጥረት ነግሷል · ሳዑዲ ዓረቢያ በናይል ወንዝ ላይ ለሱዳን ሶስት ትልልቅ ግድቦች ልትገነባ ነው · የሳዑዲ አረቢያ መከላከያ ሚኒስትር በአዲስ አበባ · የየመን ጦርነት አደራዳሪ አልባ ሆኗል በሳምሶን ደሣለኝ በየመን የተደረገው፣ እየተደረገ ያለው ጦርነት አቅጣጫው ወዴት እየሄደ እንዳለ አሁን ላይ ሆኖ መናገር በማይቻልበት ሁኔታ […]
በደቡብ አፍሪቃ የደርባን ከተማ ፖሊስ መርማሪ ኢትዮጵያውያን ላይ በደረሰው ጥቃት መልስ ሰጡ

November 11, 2015 ጆንሰን ማልዳን የታፈሰ አበበን ጉዳይ በቅርብ እየተከታተሉ ያሉ መርማሪ መኰንን ናቸው። “እኔ በአሁኑ ተጠርጣሪዎቹን እያፈላለግሁ ነው የምገኘው። ሌላ መረጃ የለኝም” ብለዋል። በደቡብ አፍሪቃ ደርበን ከተማ Xenophobia ወይም በመጤ ባዕዳን ላይ በተመሠሰረተ ጥላቻ ምክንያት በኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት በመከታተል የደርበን ፖሊስ መርማሪ መልስ ሰጥተዋል። ጆንሰን ማልዳን የታፈሰ አበበን ጉዳይ በቅርብ እየተከታተሉ ያሉ […]