Obama asked to defend media freedom on Africa tour

KENYA Reporters Without Borders has written to US President Barack Obama asking him to raise the issue of freedom of information with his counterparts during his tour of Kenya and Ethiopia that begins today. The situation is very disturbing in Ethiopia, where there are no longer any independent news media and ten journalists are […]
ዲሞክራሲ ለእኛ “User Friendly” አይደለም!

Written by ኤልያስ • ኒዮሊበራሎች ቀላል ሲያደንቁን ሰነበቱ… • ለኢትዮጵያ ህፃናት ዲሞክራሲ በጡጦ ይሰጣቸው! • የዲሞክራሲ ነገር ለዛሬው ትውልድ ዘገየ (too late!) እናንተዬ …ለካስ ኒዮሊበራሎችን አናውቃቸውም። ሰይጣን ነበር እኮ የምናስመስላቸው። (የቀለም አብዮት ጠንሳሽ ምናምን እያልን!) …ኢህአዴግንማ ተውት! ከተቃዋሚ ፓርቲዎች እንደ አንዱ ነበር የሚቆጥራቸው፡፡ (የሚያወርድባቸው ስድብ ትዝ አላችሁ!) አንዳንዴማ… በአስቸጋሪ የአማርኛ ተረቶች አጅቦ የሚያዥጐደጉድባቸው ነገር በእንግሊዝኛ […]
“የኤርትራ መንግስት ከግንቦት ሰባትና ከአርበኞች ግንባር ጋር የፈጸመው ያረጀ ጋብቻ፣ ዜና መሆኑ አስገራሚ ነው”

Wednesday, 22 July 2015 13:44 በ ፋኑኤል ክንፉ “የኤርትራ መንግስት ከግንቦት ሰባትና ከአርበኞች ግንባር ጋር የፈጸመው ያረጀ ጋብቻ፣ ዜና መሆኑ አስገራሚ ነው” አቶ እውነቱ ብላታ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የአርበኞች ግንባር እና ግንቦት ሰባት የጋራ ግንባር በመፍጠር ከኤርትራ ግዛት በመነሳት የትጥቅ ትግል መጀመራቸው እየተዘገበ ቢገኝም ያረጀ የሽብር ጋብቻ ለኢትዮጵያ መንግስትና […]
የተጀመረውን የትጥቅ ትግል የሚቃወሙት እነማን ናቸው? ለምን?

አዜብ ጌታቸው July 24, 2015 (ሲሞላ ሲሞላ ጨዋታችን ሌላ ሲጎል ሲጎል ሰው አንቀን ልንገል) የሰላማዊ ትግል ስኬት ከሚለካባቸው መንገዶች አንዱ ምርጫ ነው። በዚሁ መሰረት የ2002 ምርጫ በ0.04% ተጠናቀቀ። በ2007 ተስፋ ያልቆረጡ ወገኖች 0.04%ን ለማሻሻል ሰሩ። ውጤቱም 0.04 ቷንም ያሳጣ ሆነና አረፈው። ገዢው ፓርቲ 100 ውንም ጠቅልሎ ወሰደው። ይህን ተከትሎም “ሰላማዊ ትግል” እንደ […]
5 Thorny Topics President Obama Faces in Kenya and Ethiopia

5 Thorny Topics President Obama Faces in Kenya and Ethiopia NAIROBI, Kenya — Jul 24, 2015, 8:05 AM ET By ARLETTE SAENZ and CONOR FINNEGAN ARLETTE SAENZMore From Arlette » Digital Journalist via GOOD MORNING AMERICA Obama on Historic Visit to Kenya, Ethiopia NEXT VIDEONew Probe Sought In Clinton Private Email Account AUTO START: ON […]
ፕሬዝዳንት እጩ ተወዳዳሪ ሴነተር ማርኮ ሩቢዮ ፕሬዝዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን ሲጎበኙ ሰብዓዊ መብትን ቀዳሚ አጀንዳቸው እንዲያደርጉ አሳሰቡ

JULY 24, 2015 ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ሴነተር ማርኮ ሩቢዮ ፕሬዝዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ ሰብዓዊ መብት ቀዳሚ አጀንዳቸው እንዲያደርጉ አሳስበዋል:: ሴነተሩ ለፕሬዝዳንት ኦባማ በጻፉ ደብዳቤ “ምንም እንኳን አሜሪካና ኢትዮጵያ አሸባሪነት በመዋጋትና አካባቢዉ የተረጋጋ በማድረግ የጋራ ጥቅሞች ቢኖሯቸውም: አሜሪካ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶችን ስትጥስ እንዳላየች ማለፍ የለባትም” ብለዋል:: አስከትለውም “አማራጭ ሃሳቦችን የማንሸራሸሪያ ጎዳናዎችን በፖለቲካ ሂደቱ: […]
Zone 9: keeping the saga alive and well

By Hindessa Abdul July 23, 2015 Barely weeks after Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn told Aljazeera that his “government has a clear evidence” that the Zone 9 bloggers “are connected with one of the terrorist groups,” words came that five bloggers and journalists: Asmamaw Woldegiorigis, Edom Kassaye, Mahlet Fantahun,Tesfalem Weldyes and Zelalem Kiberet were released […]
ዝዋይ እስር ቤት (ከፕ/ር መስፍን ወልደ ማርያም)

July 24, 2015 – ሐምሌ 17/2007ሐምሌ 16/2007 ዓ.ም. ለአሥር ወራት በእስር ላይ የቆየውን ጋዜጠኛ፣ ተመስገን ደሳለኝን (ከኃይለ ማርያም ደሳለኝ ጋር ዝምድና የለውም፤) ለመጠየቅ ወደዝዋይ ወህኔ ቤት ሄጄ ነበር፤ የወሕኒ ቤቱ ባለቤቶች ማረሚያ ቤት ይሉታል፤ ማረሚያ ቤት ማለት ሀሳቡን በነጻነት የሚገልጽና በሀሳቡም ከወያኔ ጋር በሎሌነት ለመተዳደር የማያመች ሲሆን የቀናውን በጉልበት የሚያጎብጡበት ማለታቸው ነው፤ ማረም ማለት […]
China – Making Its Mark In East Africa

Posted on July 23, 2015. Brindaveni Naidoo East Africa, which is set to become the continent’s fastest-growing region, is becoming an increasingly important destination for China. Additionally, East African port and rail development is being included as part of China’s new concept of a ‘maritime silk road’, which will result in an increasing geopolitical influence within […]
Smuggling Victim’s Traumatic Journey To UK

Posted on July 23, 2015. Tags: Economy, Eritrea, Human Rights, Immigration, Regional Issues From Sky News Play video “”They Beat Us And Insulted Us”” By Lisa Holland, Senior News Correspondent An Eritrean woman who is claiming asylum in the UK has described the trauma of making the journey here with people smugglers. Fyori Habtay says […]