Obama’s trip to Ethiopia alarms some human rights activists

Rosa Anyangoposes near the ancestral home of President Obama in Nyangoma village in Kogelo, west of Kenya’s capital of Nairobi. (Thomas Mukoya/Reuters) By Juliet Eilperin and David Nakamura July 21 at 10:01 AM President Obama embarks on a trip to Africa this week that includes a controversial stop in Ethiopia, where the authoritarian government […]
በኤድስ መያዝንና ሞትን መቀነስ የሚለው የሚሌኒየሙ ግብ መሳካቱን ተመድ አስታወቀ

19 JULY 2015 ተጻፈ በ በጋዜጣው ሪፖርተር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በኤችአይቪ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥርና ከኤድስ ጋር በተያያዘ የሚከሰተውን ሞት ለመቀነስ ያስቀመጠውን የሚሌኒየም ግብ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ እንደ ድርጅቱ ገለጻ፣ እ.ኤ.አ. ከ2000 ጀምሮ ባሉት ጊዜያት በኤችአይቪ የሚያዙ ሰዎችን ቁጥር በ35 በመቶ መቀነስ ተችሏል፡፡ ከኤድስ ጋር በተያያዘ የሚደርሰው ኅልፈት ደግሞ በ41 በመቶ ቀንሷል፡፡ ባለፈው ማክሰኞ ሐምሌ 7 […]
Ethiopia Arrests for Internet Security Training Undermine Right to Privacy

JULY 20, 2015 | BY SARAH MYERS WEST The simple act of taking steps to protect oneself online is enough to send a journalist to jail, according to charges issued by Ethiopian prosecutors in several cases to be heard this week. An Ethiopian court will soon hand down verdicts in a number of cases […]
የዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጉዞ… ክንፉ አሰፋ

July 20th, 2015 “…ከዚህ በኋላ ህዝብ ሰብስቦ ማውራት ላቆም ነው። ጊዜው ተቀይሯል። ትግል ለደካማ መንፈስ አይሆንም። ትግል መውደቅን ይጠይቃል። ሲወድቁ ግን ለመነሳት መሞከርን ይጠይቃል። ስንወድቅ ልታዩን ትችላላችሁ ስንነሳ ግን ታዩናላችሁ … ” ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ይህንን የተናገሩት የአስመራ ጉዟቸው ከመሰማቱ ጥቂት ቀናት በፊት ነበር። ንግግሩ ለብዙዎች ግርታ መፍጠሩ አልቀረም። ከቀናት በኋላ የኤርትራን ምድር ሲረግጡ […]
ከገባን !!! ለትግሉ ስኬት በአንድነት ለመቆም አሁንም ጊዜው አረፈደም:: – #ምንሊክ ሳልሳዊ

July 19th, 2015 የሃይል ሚዛኑ ያጋደለለት የሃይል ሚዛኑ ያላጋደለለት በፕሮፓጋንዳ የተወጠረው በአጉል የፖለቲካ ድቀት የሚዋዥቀው በጡዘት የሚሾረውን ጨምሮ በሰከረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የማናየው የማንሰማው ጉድ የለም::እኔ አውቅልሃለሁ ካለኔ ታጋይ ላሳር እኔ ካሌለሁ ኢትዮጵያ አበቃላት ወዘተ የሚለውን አካቶ ከተሳዳቢ እና ዘርጣጭ ጥሬ የፖለቲካ ከበሮ ማዜም የማይችለው ሁሉ ተነስቶ ባልዋለበት ኩበቱን ለመልቀም አጓጉል ይንከራተታል::ይህ ሁሉ እርግማን […]
Hissen Habre charged with committing crimes against humanity, war crimes and torture during his eight years in office

Chad’s ex-president tried in Senegal for war crimes World Bulletin / News Desk The trial of Hissen Habre, a former Chadian president accused of committing crimes against humanity while in office, kicked off on Monday – under heavy security – in Senegalese capital Dakar. The former head of state was escorted to the courtroom by […]
የአንዷለም አራጌ ሁለተኛው መጽሐፍ ‹‹የሀገር ፍቅር ዕዳ›› እየተነበበ ነው

July 15, 2015 የቀድሞው አንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራር የነበረውና አገዛዙ ጥርስ ውስጥ በመግባቱ ‹‹ሽብርተኛ›› በመባል የእድሜ ልክ እስራት የተበየነበት ወጣቱ ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌ ሁለተኛ የሆነውን የፖለቲካ መፅሐፍ ቃሊቲ እስር ቤት ሆኖ አበርክቷል፡፡ ቁርጠኛና የፅናት ተምሳሌት እንደሆነ የሚነገርለት አንዷለም ከዚህ በፊት ‹‹ያልተሄደበት መንገድ›› የሚል መፅሐፍ ከታጨቁባት እንድ ክፍል ውስጥ ሆኖ በማይመች ሁኔታ እስረኞች […]
Berhanu Nega gives up life in America to lead the struggle for freedom

Dr. Berhanu Nega, center, shakes hands with combatants of his organization upon his arriving in Asmara. ESAT manager Neamin Zeleke, second from right, is also along with Berhanu greeting the lined-up fighters. Ethiomedia July 20, 2015 SEATTLE – Berhanu Nega, leader of Patriotic Ginbot 7, on Saturday bid farewell to his career as an economics […]
Dr. Berhanu Nega and other leaders of Patriotic Ginbot 7 organization are in Asmara to join the struggle

July 19, 2015 Ginbot 7 Statement As you already know, our struggle has reached a crucial milestone in which our comrades have begun paying the ultimate sacrifice in battling the TPLF-led regime in Ethiopia. Armed struggle was never a method of struggle of our choice. The TPLF-regime has closed all peaceful avenues and has left […]
Obama’s trip to Ethiopia: Economic highlights

Posted on July 18, 2015. From The Brookings Institution Amadou Sy and Radhika Goyal | In advance of President Obama’s trip to East Africa on July 23, the Africa Growth Initiative has prepared short travel companions on the economic environments in both Ethiopia and Kenya. The president’s visit to Ethiopia, a rapidly growing economy and the […]