The Possible war between PFDJ and Ethiopia – How pro-justice Eritreans can make a difference

July 13, 2015 Tomas Solomon/ PFDJ is instigating another war with Ethiopia. After several years of failed attempts to destabilize the Horn of Africa, we have now witnessed the regime revamping its investments in arming and training subversive groups such as Al-Shabab, Gumbot 7 and TPDM. This latest attempt by PFDJ to let Gumbot 7 […]
Hacking Team boss: we sold to Ethiopia but ‘we’re the good guys’

July 13, 2015 Samuel Gibbs@SamuelGibbs Monday 13 July 2015 11.52 BST Attack that revealed data exposing deals with dictatorships was on a ‘governmental level’ and ‘planned for months’, says David Vincenzetti in first statement Hacking Team founder speaks out about attacks that revealed company deals with dictatorships. Photograph: LJSphotography / Alamy/Alamy The founder of cybersecurity […]
አንዱዋለም አራጌ ለልጁ የጻፈው – የሚሊዮኖች ድምጽ

July 14, 2015 ሁለት ሕጻናት አሉት። የመጀመሪያ ወንድ ልጁ ሩህ ይባላል። ከአራት አመታት በፊት፣ ልጁን ከትምህርት ቤት ሊያወጣ ወደዚያ ሲያመራ ታጣቂዎች ከበቡት። እየሰደቡ፣ እየደበደቡ ወደ ወህኒ ወሰዱት። አንድ ፖሊስ ይበቃ ነበር። ግን የለየለት ነፈሰ ገዳይ የሚይዙ ይመስል፣ ይሄን አንድ ሰላማዊ የልጅ አባት ለመያዝ ተረባረቡ። አይ ጭካኔ ! ይህ ሰው አንዱዋለም አራጌ ነው። የአንድነት ፓርቲ […]
Ethiopian journalist on fear of returning to prison

July 14, 2015 “I’m still scared that I might go back to prison” says journalist Tesfalem Waldyes Andrew Harding / BBC Africa correspondent It’s never an easy decision: Should I interview someone who wants to talk in public, but who knows that a word out of line could mean arrest and imprisonment? I’ve wrestled with […]
‹‹አዳፍኔ›› የመክሸፍ ወላጅ አባት፡- የማይከሽፈው የፕሮፌሰር መስፍን መክሸፍ!

ሀ-አገር ማን ነው ከእናቴ ጣፋጭ ጡት የነጠለኝ? ማን ነው ከምወዳት ውዷ ባለቤቴ ጣፋጭ ከንፈር የለየኝ? ማንስ ነው ከተኛውበት ረዥሙ የዘመን እድሜዬ የቀሰቀሰኝ…? እርግጥ ነው ከእናቴ ጡት መነጠል፣ ከባለቤቴ ከንፈር መለየት እና ከዘመን እንቅልፌ መንቃት ነበረብኝ፡፡ የእናት ጡት- መርዝ ሲያመነጭ- እናት በርሃብ፣ በድርቅና በስደት ጡቷ ሲደርቅ- ሚስትስ አገር እየተወረረች፣ ባዕዳን እየሠለጠኑ- ሕዝብን እያሰየጠኑ- በሴራና በተንኮል ታሪክን […]
“እሪያዎች” እነማን ናቸው-? ‹‹የአመጻ መንገድ›› በተክሉ አስኳሉ

የተዘጋጀው Tesfa Belayneh Teklu_Askualu_YEAMETSA MENGED “የማሕበረሰብ ባሕል በአለባበስ እና በአመጋገብ ብቻ አይታጠርም” የሚለን ተክሉ አስኳሉ፤ ቋንቋን፣ አስተሳሰብን፣ አኗኗር ዘይቤን፣ ሥነ ምግባር ደንቦችን፣ እምነት ወዘተ ትልቁን የማሕበራዊ እሴት የሚገነቡና በከፍተኛ ደረጃ ሕልውናውን የሚሸከሙ ናቸው- የአመጻ መንገድ ገጽ 33፡፡ የአንድ አገር ምጣኔ ሐብታዊም ሆነ ፖለቲካዊ ምጣኔ ሃብት አጠቃቀም ከባሕል ጋር ይገናኛል በሚል ፈር ቀዳጅ ሀሳብ […]
• ‹‹ባራክ ኦባማ ሲመጣ ሰልፍ ለመጥራት እያደራጁ ነው›› ፖሊስ

ፍርድ ቤቱ ለሶስተኛ ጊዜ የሰማያዊ ፓርቲ አባላትን ጉዳይ አላይም አለ • ‹‹ባራክ ኦባማ ሲመጣ ሰልፍ ለመጥራት እያደራጁ ነው›› ፖሊስ ባራክ ኦባማ ሲመጣ ሰልፍ ለመውጣት እያደራጃችሁ ነው ተብለው በፖሊስ የተያዙትን የእነ ደብሬ አሸናፊ ጉዳይ ፍርድ ቤቱ ለሶስኛ ጊዜ አላይም አለ፡፡ ፖሊስ እነ ደብሬ አሸናፊን በትናንትናው ዕለት በመናገሻና አራዳ ፍርድ ቤት ቢያቀርባቸውም ሁለቱም ፍርድ ቤቶች ‹‹ጉዳዩን አናይም!›› […]
የጦማሪያኑና ጋዜጠኞቹ መፈታት ድብልቅልቅ ስሜት ፈጥሯል – ደስታና ስጋት

Written by አለማየሁ አንበሴ • መንግስት የክሱ መቋረጥ የኦባማ ተጽዕኖ ውጤት አይደለም አለ • ለክሱ መቋረጥ ምክንያት አለመቅረቡ መልሶ ለመክሰስ ያመቻል ተባለ • 6 የኦሮሞ ተወላጅ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ሰሞኑን ተፈተዋል መንግሥት ከአንድ ዓመት በፊት በሽብር ጠርጥሬያቸዋለሁ ብሎ ክስ ከመሰረተባቸው ጋዜጠኞችና ማሪያን መካከል የአምስቱን ክስ አንስቶ ሰሞኑን ከእስር የለቀቀ ሲሆን ቀሪዎቹ ክሳቸው ይቀጥላል ብሏል፡፡ በሌላ በኩል […]
Ethiopian government plotting grenade attack in urban centers : ESAT

July 12,2015 Ethiopian government is plotting grenade attack in urban centers in Ethiopia, reported Ethiopian Satellite Television in its breaking news coverage this afternoon. The report cited sources from Ethiopian intelligence sources anonymously. Market places, public meeting and places of sporting activities are identified as areas to carry out the grenade attack and the plan […]
ሁለት እና ሶስት እስረኛ በመፍታት የሕዝብን ልብ መግዛት አሊያም የትግል አጀንዳ ማፋለስ አይቻልም:: – ምኒሊክ ሳልሳዊ

July 12th, 2015 ወያኔ ጭንቅ ውስጥ ሲገባ አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ከሚወስዳቸው እርምጃዎች አንዱ እስረኞችን መፍታት ነው::በዛሬው እለትም የተደረገው ይህ ነው:: የውጪ ሃይሎች ጫና የኦባማ ወደ አፍሪካ ሕብረት መምጣት እና ተመሳሳይ የሆኑ ጉዳዮች እንዲሁም በአራቱም አቅጣጫ የተስፈነጠረው የባሩድ ሽታ ጦርነት ለመጀመር ሕዝብን ማማከር የሚሉ አባዜ ተደማምረው ዛሬ ቂሊንጦ ወያኔን አውልውታል:: ሁለት እና ሶስት እስረኛ አሊያም አስር […]