Thus Spoke Ethiopia’s Reeyot! By Prof. Al Mariam

    Reeyot Invictus! Thus spoke Reeyot Alemu to the Voice of America- Amharic Service on July 9, 2015, a few hours after she was literally thrown out of the infamous Meles Zenawi Prison in Kality, (Ethiopia’s “Robben Island”) on the outskirts of Addis Ababa: I will continue to fully struggle to make Ethiopia a […]

Ethiopian Gov’t confirms clash with insurgents near Ethio-Eritrea border

Posted on July 13, 2015. From Horn Affairs by Daniel Berhane About thirty armed men were killed and captured after a skirmish near Ethiopian-Eritrean border, according to a statement from the Ethiopian Federal Police today. The statement came a week after a similar claim by an insurgent group “Patriots Ginbot-7″. Federal Police’s statement said, “a […]

ኦባማ ምን አጠፋ?

ኦባማ ምን አጠፋ? July 9, 2015   ሀማ ቱማ ቦ ጊዜ ለኩሉ እንደሚባለው ሁሉ ለሁሉም ሁለት ፊት ገጽታ አለ  ሊባል ይቻላል።  ወያኔ በአራቱም አቅጣጫ ቢታይ አስቀያሚ መሆኑ አይቀሬ ቢሆንም የክልል አንድ ልጆች ቆንጆ ነው ማለታቸው መጠበቅ ያለበት ነው።  የአድዋ ልጆች የዓይን ችግር አለባቸው ለማለት ሳይሆን በጥቅም ታውረዋል ለማለት ነው። ሰይጣኑ መለስ ሲሞት ጮቤ የረገጠው ሀገር […]

Phillips leads delegation to Ethiopia

News Sunday, July 12, 2015 PHILLIPS … will have highlevel meetings in Addis Ababa. FINANCE and Planning Minister, Dr Peter Phillip left Jamaica yesterday for Addis Ababa, Ethiopia to participate in the Third International Conference on Financing for Development, sponsored by the United Nations from July 13 through 16. The conference is expected to arrive […]

Secretary-General Ban Ki-moon

STATEMENT Secretary-General’s remarks at event on Financing Sustainable Energy For All Addis Ababa, 13 July 2015 I am pleased to be with you. This is the year for global action, for people and the planet. Following this important Conference on Financing for Development, September will see the United Nations summit for the adoption of the post-2015 development agenda. […]

የሰሜን ግንባር እየታመሰ ነው!

  July 10, 2015 –  (ኢ.ኤም.ኤፍ) የግንቦት ሰባት አርበኛ ጦር በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያ የጦር እንቅስቃሴ ማድረግ ከጀመረ በህላ፤ በሰሜን ግንባር የትርምስ ዜናዎች ደርሰውናል። ከዚህ በታች አርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ያገኘውን መረጃ ዋና ዋናዎቹን እናቀርብላችኋለን።የዳባት ፖሊሶች ታስረዋል በሰሜን ጎንደር ዳባት ወረዳ ፖሊስ ፅ/ቤት ውስጥ የከረረ ተቃውሞ በፖሊስ አባላቱ በመነሳቱ በርካታ ቁጥር ያላቸው ፖሊሶች መታሰራቸው ተሰማ፡፡ […]

ጋዜጠኛ ሃብታሙ ምናለ ታፍኖ ተወሰደ

  July 10, 2015 –  (ኢ.ኤም.ኤፍ) የታሰሩ ጋዜጠኞች እየተፈቱ ባለበት በአሁኑ ወቅት ጋዜጠኛ ሃብታሙ ምናለን፤ እኩለ ለሊት ላይ የኢህአዴግ ደህንነቶች ከመኖሪያ ቤቱ አፍነው ወስደውታል። አገር ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ እንደዘገበው ከሆነ፤ የቀዳሚ-ገፅ ስራ አስኪያጅ ሀብታሙ ምናለ ከመኖሪያ ቤቱ የተወሰደው፤ እኩለ ሌሊት ላይ ማንነታቸው በውል ባልታወቁ የ’ደህንነት መስሪያ ቤት’ ባልደረቦች ነው። አሁን ወዳልታወቀ ስፍራ የተወሰደው […]

በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ

  በስደት ከሚገኙ የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ህግ ልዕልና ከአሜሪካ ፕሬዘዳንት ክብር በላይ ሊሆን ይገባዋል የኢትዮጵያ ነጻ ፕሬስ ጋዜጠኞችን “አሸባሪዎች” ብሎ በማሰር እና ከአገር እንዲሰደዱ በማድረግ የኢህአዴግ መንግስት ያላቋረጠ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ሲፈጽም ቆይቷል። ይህን የሰብአዊ መብት መተላለፍ በመቃወም፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ድምጽ ለሌላቸው ድምጽ በመሆን ወገናቸን ታድገዋል። ሃሳባቸውን በነጻነት […]

አሜሪካ ላይ ጋዜጠኛ ሲደበደብ ፣ቃሊቲ ላይ ጋዜጠኞች አብረው ያለቅሳሉ – ከታምሩ ገዳ

  July 11, 2015 –  tamgeda@gmail.com ባለፈው አርብ (ሃምሌ 4 /2015 እ ኤ አ ) ከመላው የአሜሪካ ግዛቶች  የተሰባስቡ  በሺዎች  የሚቆጠሩ  ዲሞክራሲ ፣ ፍትህ ፣ እኩልነት  እና ሰላም ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን  በአሜሪካው መናገሻ ከተማ ዋሽንግተን  ዲሲ    በሚገኘው የዋይት ሃውስ ቤተ መንግስት ደጃፍ ላይ  በመስባስብ  የፕ/ት  ባራክ ኦባማ  አስተዳደር  በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ  ውስጥ  እየተካሂደ  ያለውን ዘግናኝ  እና […]

Ethiopia police: 30 armed people killed on Eritrea border

By ELIAS MESERET July 10, 2015 1:44 PM ADDIS ABABA, Ethiopia (AP) — Ethiopian police have killed 30 armed people who tried to illegally enter the country’s territory from Eritrea, an official said Friday. Ethiopian forces have taken measures against the forces that are believed to be trained and supported by Eritrea, Assefa Abiyu of the […]