ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ዶክትሬት ዲግሪውን እንዳልተማረ አስተማማኝ ማስረጃ አለን! (NEAEA)

29/08/2018 ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ዶክትሬት ዲግሪውን እንዳልተማረ አስተማማኝ ማስረጃ አለን! National Educational Assessment and Examinations Agency-NEAEA ስለ “ዶ/ር ” ደብረፅዮን  የትምህርት ማስረጃውም መረጃ ስጠን ባላችሁን መሰረት ከመረጃ ቋታችን ትክክለኛውን ማስረጃ ልናቀርብላቸሁ ወደድን፡፡ እኔ ትኩረት ስለግለሰቦቸ ሳይህን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ሲበላና ሲታለል እንደኖረ ማሳየት ብቻ ነው፡፡ መንግስት ደግሞ ከዚህ ማስረጃ ተነስቶ ትክክለኛ የማጣራት ስራ መስራት ይችላል፡፡በእርግጥ […]

የኢትዮጵያ የምክክር ኮርፖሬሽን ውይይት መስከረም 8 ቀን 2018 በዋሽንግተን DC

August 27, 2018 የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ Ethiopian Dialogue Forum ethiodialogueforum@gmail.com Tel: 919 641 0267 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 ለዜና ማሰራጫዎች ሁሉ:- ኢትዮጵያ በለውጥ ጎዳና ላይ የምትገኝ ሲሆን ይህ የለውጥ ጊዜ ኢትዮጵያውያንን በከፍተኛ ሁኔታ ያነቃቃ ሆኖ ይታያል። በዚህ የለውጥ እንቅስቃሴ ወቅት የለውጡ ሃይል ኢትዮጵያውያን ሁሉ ተደምረው ለውጡን እንዲደግፉ ጥሪ በተደረገላቸው መሰረት በከፍተኛ ሁኔታ ሲደግፉ […]

የአገልግል ምግብ አምሮዎታል ?

አገልግል ሲባል ወደ ብዙዎች ህሊና የሚመጣው ለረዥም ጉዞ የተሰነቀ ጥኡም ምግብና በዛፍ ጥላ ተከልሎ ማዕዱን መቋደስ ነው። ወዳጅ ዘመድ ለመጠየቅ ወይም ከከተማ ወጥቶ ለመዝናናት ሲታሰብ ቤት ውስጥ ጉድ ጉድ ብሎ በተፈለገው ቀን፣ ለተፈለገው መሰናዶ ምግብ ማዘጋጀትም የተለመደ ነው። ቤላ–ዶና የተባለ የምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ ተቋም፤ አገልግል ቤት ውስጥ የማሰናዳትን ልማድ ‘አዘምኖ‘፤ “እናንተ ስለምትሄዱበት ቦታ ብቻ አስቡ፤ […]

አቶ ታደሰ ካሳ፡ “ሙሉ ሕይወቴን ለአማራ ሕዝብ ጥቅም ነው ስሠራ የኖርኩት”- BBC

የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ ታደሰ ካሳን እና አቶ በረከት ስምኦንን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ማገዱ ይታወሳል። አቶ ታደሰ የብአዴንን ውሳኔ በተመለከተ፤ በጥረት ኮርፖሬሽን ውስጥ ስለነበራቸው ተሳትፎ እንዲሁም ቀጣይ የፖለቲካ ህይወታቸው ምን ሊመስል እንደሚችል ለቢቢሲ አካፍለዋል። ጥያቄ፦ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ለምን የታገዱ ይመስልዎታል? አቶ ታደሰ፦ የጥረት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ነበርኩ። ለዘጠኝ ዓመት ያህል አገልግለናል። በዛ ቆይታ ጥረት […]

የቀድሞ የኢንሳ ምክትል ዋና ዳይሬክተር በሙስና ተከሰሱ – ሪፖርተር

29 August 2018 ታምሩ ጽጌ በከፍተኛ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በእስር ላይ በከረሙት የቀድሞ የኢትዮጵያ መረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ምክትል ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም ተወልደና በሦስት ግለሰቦች ላይ ማክሰኞ ነሐሴ 22 ቀን 2010 ዓ.ም. የሙስና ክስ ተመሠረተ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ተረኛ ችሎት በከፈተው ክስ ተከሳሽ አድርጎ የጠቀሳቸው አቶ ቢኒያም […]

እንደዚህ ብንነጋርስ ? (ጠገናው ጎሹ)

August 29, 2018 ጠገናው ጎሹ በተከታታይነትና በረጅሙ ከወጡና እየወጡ ካሉ መጣጥፎች አንዱና ባሳለፍነው ሳምንት ለንባብ  በቅቶ ያነበብኩት  ክፍል “… ያገኘነውን ታላቅ ስጦታ እንዳናጣ አይናችንን ከፍተን መጠበቅ አለብን!” ይላል። እንዲሁ ከሰማዬ ሰማያት በተአምር የተሰጠን ስጦታ (gift) ነው ወይስ በግለሰቦች (በመሪዎች) የተበረከተልን ስጦታ? ከኢህአዴግ ማህፀን ለህዝብ ሲል  የተወለደልን ሥጦታ ነው  ወይንስ  ለዓመታት በተከፈለ እጅግ ግዙፍና መሪር የነፃነትና […]

አቶ ንጉሱ ጥላሁን በበረከት ስምኦን ላይ ያወረደበት ናዳ

August 29, 2018   አቶ ንጉሱ ጥላሁን ሰሞኑን የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በርከትን እና አቶ ታደሰን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ማገዱን ተከትሎ አቶ በረከት ለተለያዩ ሚዲያዎች ውሳኔው:- => በስብሰባው ለመታደም ዋስትና ስላልተሰጠኝ መገኘት አልቻልኩም፣ => ውሳኔው መሰረተ ቢስ ነው፣ => የኤርትራ መንግስት እጅ እና ፍላጎት ስለላበት በኤርትራ መንግስት ትዕዛዝ የተፈፀመ ነው፤ እኔ እርምጃ የተወሰደብኝ ኤርትራዊ ዘር […]

መመዘን ያለብን በዘራችን ሳይሆን በስራችን መሆን አለበት (ግርማ ካሳ)

August 29, 2018 አንድ ጊዜ አንድ የገዥው ፓርቲ ደጋፊ የሆኑ ጦማሪ “አንዳንድ ሰዎች «ብሄር ..?» ተብለው ሲጠየቁ «ኢትዮጵያዊ!!!…» እያሉ የሚመልሱት፣ የራሳቸዉን ማንነት የኢትዮጵያ ማንነት አድርገው ያስቀመጡና በራሳቸው ማንነት የሌሎቹን ለመጨፍለቅ የሚያልሙ – የቅዠት ታንኳ ቀዛፊዎች ናቸው…. ተዛብታችሁ ሌላንም ለማዛባት ለምትፈልጉ ሁሉ ኢትዮጵያዊነት ዜግነት እንጂ ብሄር አይደልም። ኢትዮጵያ ሃገር እንጂ የአንድ ሕብረተሰብ ክፍል መለያ አይደለም።” የሚል […]