Prof. Gedamu: divide Oromia & Amhara to fix Ethiopia’s federalism – INTERVIEW

August 28, 2018 By Teshome Borago Satenaw/Zehabesha with Professor Yohannes Gedamu of Georgia College about Ethiopian politics. Professor Yohannes Gedamu In an exclusive interview, US-based Professor Yohannes Gedamu; a lecturer of political science at Georgia college, an expert on federalism and commentator on Ethiopian politics, spoke with Teshome M. Borago of Zehabesha newspaper & Satenaw media Group regarding recent […]
በሶማሌ ክልል በተከሰተው ቀውስ በአንድ ቀን 96 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

Fana በሶማሌ ክልል በተከሰተው ቀውስ በአንድ ቀን 96 ሰዎች መገደላቸውን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ዘይኑ ጀማል ለቢቢሲ ገልፀዋል። ሰዎቹ የተገደሉት ቀውሱ በተነሳበት የመጀመርያው ቀን ሐምሌ 27፣ 2010 ዓ. ም. ሲሆን፤ በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጅግጅጋን ጨምሮ በክልሉ የተለያዩ ከተሞች ግድያው መፈጸሙን ተናግረዋል። • በሶማሌ ክልል በተከሰተ ቀውስ ህይወት ሲጠፋ አብያተ-ክርስትያናት ተቃጠሉ ሰዎቹ የተገደሉት […]
ወዴት ወዴት አቶ በረከት ምን እያሉ ነው? (አያሌው መንበር)

28/08/2018 ወዴት ወዴት አቶ በረከት ምን እያሉ ነው? አያሌው መንበር <<እኔ አማራ ክልል ያለው ነገር አይጥመኝም፣አንድም በፖሊሲ የሚሞግትህ የለም!!!>>. ሲሉ – ለታዲያስ አዲስ ተናገዋል። እንግዲህ ይህንን ንግግራቸውን እንበትነው ከተባለ ብዙ ጥያቄ ያስነሳል።ወደ ታች ደግሞ እኔ ራሴ በአንድ ወቅት ከበረከት ስምኦን ጋር ስለነበረኝ የፖሊሲ ክርክር ለመዳደስ እሞክራለው። አቶ በረከት ከላይ ካለው ንግግራቸው አማራ ክልል እየሆነ ያለው […]
ለአብዲ ኢሌ የተገለጠ የህግ መፅሀፍ ለወንጀለኛው በረከትም ይገለጥ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

28/08/2018 ለአብዲ ኢሌ የተገለጠ የህግ መፅሀፍ ለወንጀለኛው በረከትም ይገለጥ!!! ቬሮኒካ መላኩ ደራሲ ከበደ ሚካኤል ተረትና ምሳሌ በሚለው መፅሀፋቸው ላይ ” አውራ ዶሮ ሌሊቱ የሚነጋው የእሱን ድምፅ ሰምቶ እየመሰለው ሲኮፈስ ይኖራል ።” የምትል ድንቅ አባባል ፅፈዋል። ይች የአውራ ዶሮ ምሳሌ በረከት ስምኦንን በደንብ ትገልፀዋለች። የኢህአፓው አንበርብር የብአዴኑ በረከት ስምኦን “እኔ የሌለሁበት ብአዴን የአገር አደጋ ነው ። […]
አለምፀሃይ ወዳጆ ኢትዮጵያ እንደገባች ያደረገችው አስደናቂ ንግግር!

28/08/2018
የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ምክር ለአዲሱ የለውጥ ሀይል!!! (የሺሀሳብ አበራ)

28/08/2018 የፕሬዚዳንት ኢሳያስ ምክር ለአዲሱ የለውጥ ሀይል!!! የሺሀሳብ አበራ ፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ” ያረጁ የትህነግ አመራሮችን እና እነ በረከት መሰሎችን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ካልተገለሉ ኢትዮጵያ ሰላም አትሆንም”” እንዳሉ አቶ በረከት ተናግረዋል፡፡ … አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝም” ህዋኃቶች ናቸው በሃገሪቱ ላይ ሰላም እንዲርቅ የሚያደርጉ” ብለው ለኢሳያስ እንደተናገሩ አቶ በረከት ሰው ነግሮኛል ብለው መስክረዋል፡፡ … አቶ ኢሳያስ ለኢትዮጵያ መንግስት […]
ሸራፋ ነጻነት የለም! (በፍቃዱ ኃይሉ)

28/08/2018 ሸራፋ ነጻነት የለም! በፍቃዱ ኃይሉ ልክ የዛሬ ሁለት ዓመት የተጋጋሉትን አመፆች ለማስቆም መፍትሔው ምንድን ነው ብዬ የጻፍኩት ጽሑፍ አብዛኛው መልስ አግኝቷል/እያገኘ ነው። በወቅቱ ይህ ይሆናል ተብሎ ካለመታሰቡ የተነሳ “ኢሕአዴግን አታውቀውም ነበር ማለት ነው” የሚሉ ኮሜንቶች ይገጥሙኝ ነበር። “መፍትሔው ምንድር ነው?” ሰሞኑን የተለያዩ ወዳጆች ‘ታግ’ እያደረጉኝ ለኢትዮጵያውያን አመፅ መፍትሔ ሲጠቁሙ ነበር። አብዛኞቹ […]
ስለ ዶ/ር አሚር እውነታውን እንናገራለን!!! (ከድር እንድሪስ)

28/08/2018 ስለ ዶ/ር አሚር እውነታውን እንናገራለን!!! ከድር እንድሪስ ዶር አሚር እናታቸው አማራ ስትሆን ትውልድ ቦታዋ ከጎንደር በ40 ኪ.ሜ በምትገኘው #ወገራ ወረዳ አምባ ጊዮርጊስ የምትባል ቦታ ላይ ነው ትውልድ ሀገሯ። አባቱ ሸህ አማን ሀጎስ ኤርትራዊ ናቸው። በባህርዳር ህዝብ በጣም የተወደዱ እና የተከበሩ ነበሩ። ከቴዎድሮስ አድሀኖም ጋር የሚያገናኛቸው ምንም ነገር የለም። ቴድሮስ አድሀኖም አጎቱ ነው የሚባለው ከእውነት የራቀ […]
የበረከት ምጸቶች! (መስፍን ነጋሽ)

28/08/2018 የበረከት ምጸቶች! መስፍን ነጋሽ በረከት ስምዖን በ“ታዲያስ አዲስ” ከሰይፉ ፋንታሁን እና በጀርመን ድምጽ ከነጋሽ መሐመድ ጋራ ያደረጋቸውን አጫጭር ቃለ ምልልሶች አደመጥኳቸው። መቼም ከሰይፉ ጋራ ያደረገው ቃለ መጠይቅ በራሱ በበረከት አነሳሽነት የተደረገ እንደሆነ መገመት ይቻላል። ሰይፉንም በረከትንም እናውቃቸዋለን፤ ከብዙ በጥቂቱ! ብሎ ሐተታ እንደማሳጠር። የነጋሽ ቃለ ምልልስ በብአዴን ውሳኔ ወይም በሰይፉ ቃለ መጠይቅ ንሸጣ የተጀመረ ሊሆን […]
የአምባገነኖች እናት አንድ ናት ወይ? ሁሉም መካድ ብቻ!

August 27, 2018 “እኔ [መሪ] አልነበርኩም:: እኔ የአመራሩ አባል ነኝ እንጂ ቦታውን የያዝኩት እኔ አልነበርኩም:: በልኬ የማድር ሰው ነኝ እኮ::” – ዓይኑን በጨው የታጠበው የውሸቱ አባት በረከት ስምኦን ጉደኛው በረከት ስምኦን እራሱን ብፁህና ምጡቅ አድርጎ ባቀረበበትና ከጀርመን ድምጽ ጋዜጠኛ ነጋሽ ሙሃመድ ጋር ባደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ “አስተያዬት ሰጪ እንጂ ወሳኝ ባለስልጣን አልነበርኩም” እያለ የተንኮል ስራውን […]