ሕውሓት በአማራ ላይ የሾማቸው ሁለቱ ቅኝ ገዢዎች እያሴሩ ነው! (አቻምየለህ ታምሩ)

August 27, 2018 ከወጣቱ አሚር አማን ሐጎስ ይባላል። እናቱም አባቱም የሕወሓት ሰዎች ናቸው። እናቱ የቴዎድሮስ አድሐኖም እህት ናት። አሚር አማን የብአዴን ስራ አስፈጻሚና የአማራን ድርሻ ወስዶ የጤና ጥበቃ ሚንስትር ሆኖ እየሰራ ይገኛል። ሁለተኛው ሰውዬ «የአማራ ክልል» የሚባለው ምክር ቤት ሕግ ተርጓሚ ፣ አማራን ወክሎ የፌዴሬሽን ም/ቤት አባልና የሕግ መወሰኛ ክፍል ሰብሳቢ ነው። ስሙ መኮነን ወልደ […]

«ወይዘሮ አና ጎሜዝ፤ እርስዎ አያገባዎትም! አርፈው ይቀመጡ በልልኝ» በረከት ስምኦን

AFP ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ከፍተኛ ተጽእኖ ፈጣሪ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን በቅርቡ ከብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ አባልነት መታገዳቸው ይታወሳል። አቶ በርከት የብአዴን ውሳኔን በተመለከተ እና የወደፊት የፖለቲካ ህይወታቸው ምን ሊሆን እንደሚችል ለቢቢሲ አጋርተዋል። ጥያቄ፦ የታገዱባቸውን ምክንያቶች ያምኑባቸዋል? አቶ በረከት፦ አላምንባቸውም። ምክንያቱም ሁለቱም [ክሶች] መሠረተ ቢስ ናቸው። የአማራ ሕዝብን አይጠቅሙም። የለውጥ ኃይሎች አይደሉም። ጥረትንም […]

የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች አድማ

AFP ትላንት የአዲስ አበባ፣ ባህርዳርና መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች የስራ ማቆም አድማ መትተዋል። የትራፊክ ተቆጣጣሪዎቹ ከደሞዝ ጭማሬ፣ እውቅናና ከጥቅማጥቅም ጥያቄ ጋር በተያያዘ ነው ከላይ በተጠቀሱት አውሮፕላን ማረፊያዎች አድማ የመቱት። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን ዳይሬክተር ጀነራል ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው «እስከዛሬ ድረስ በመሰል ደረጃ የወጣ ጥያቄ አልነበረም» ይላሉ። «ከዚህ ቀደም የነበሩት ጥያቄዎች ከደረጃ አሰጣጥ (ሬቲንግ) […]

“የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ጠ/ሚ አብይ አሕመድ

  ነሐሴ 27, 2018 መለስካቸው አምሃ ጠ/ሚ አብይ አሕመድ “የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ። አዲስ አበባ — “የሕግ የበላይነትን ማስከበር በምንም መልኩ አያጠያይቅም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ። አሁን በሃገር ውስጥ የሚታየው አለመረጋጋት እንደሚሻሻልም ከትናንት በሰተያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር የሃገሪቱ የመከላከያ ኃይልም ተልዕኮውን ለመወጣት በሙሉ ብቃት […]

Heart Shacking history of the Newly appointed Ethio-Somali Region President, Mustafa Omer.

He suffered this Shacking sorrow for refusing submission to crazy dictator, who buried thousands alive. Now he replaced this arrogant Idiot whom he opposed for years. He wrote this piece almost two years a go, & now he is “The president” *************************** Mustafa Omer October 29, 2016 The Somali Regional State President Abdi Mohamud Omer […]

ተው! ተው! ተው! አይበጅም ! Getachew Shiferaw’s

ዶክተር አብይ አህመድ  ትናንት “በፌደራል ደረጃ ኮሚቴ ተቋቁሞ ወደ ሀገር ቤት የገቡ የተቃዋሚ ሃይሎች የታጠቁ ሃይሎች ትጥቃቸውን እንዲያወርዱ ይደረጋል”  ሲል ተናግሯል። ባለፈው የገበሬዎች ፎቶ እየተለጠፈ “የአርበኞች ግንቦት 7 ወታደሮች ናቸው” ተብሎ ፕሮፖጋንዳ ተሰርቶበታል። ይሁንና    ግንቦት 7 ሲገባ ገበሬዎቹ  ቆየት ሲል የተወረሰባቸውን መሳርያ እንደሚመለስ እንዲሁም ፈቃድ የሌላቸው ፈቃድ እንደሚሰጣቸው ተደርጎ እንደተቀረፀ እነ መቶ አለቃ ማስረሻ […]

ዋርካ በሌለበት አገር እምቦጮ ……!!! – ከታምራት ይገዙ

August 27, 2018  ይህንን የቆየ የአባቶቻችንን አባባል ያስታወሰኝ የጠቅላይ ሚንስትራችንን የዾ/ር አብይን የምህራትና የይቅርታ ጥሪ በመስማት ወደ አገራችን የሚገቡት የፖለቲካ ድርጅቶች መሪዎችና አክቲቭስቶች አገራችን ኢትዮጵያ መግባታቸውን ተከትሎ በተለያዩ የመወያያ አውታሮች የምንሰማውና የምናየው በኔ እድሜ ማለት እችላለው ታይቶ የማይታወቅ ነው ብል ከእውነት መራቅ አይመስለኝም:: እንደ እውነቱ ከሆነ ላለፉት አርባ አመታቶች አገራችንን የመሩት መሪዎች አገርንና ህዝብ ከጠቀሙት […]

ከውጭ ከሚገቡ የፖለቲካ ኃይሎች ምን ይጠበቃል? – ከሞሐመድ ዓሊ ሞሐድ

ከውጭ የሚገቡ ፓርቲዎቸን ከዕቃ ጋር አመሳስላችሁ እንዳታዩብኝ። በርግጥ በተለምዶ ከውጭ ለሚገቡ ዕቃዎች ከፍተኛ ግምት; ቅድሚያና ዋጋ እንሰጣለን። ለነገሩ ከውጭ ይገባሉ/ገቡ ለተባሉ ፓርቲዎችም ቅድሚያ መስጠታችን አልቀረም። ምናልባትም ከውጭ ሲገቡ ከሌሎች አገሮች ልምድና ተሞክሮ የተሻለ የተሻለ ነገር ይዘውም ሊሆን ይችላል። በአንፃሩ እዚሁ አገር ውስጥ ተቋቁመው የነበሩትን ለማጠናከር ያልሞከርነው እኩል ዋጋ ስለማንሰጣቸው ወይም ብዙም የተለዬ ነገር ስለማንጠብቅ ይመስለኛል። […]

የኢትዮጵያ ወደብ አማራጮች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ይመሥረት | ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል

August 27, 2018  ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY የኢትዮጵያ ወደብ አማራጮች፣ ብሄራዊ የኢኮኖሚ አዋጭነት አጥኝ ኮሚሽን ይመሥረት!!! ‹‹ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማህበር›› ሚሊዮን ዘአማኑኤል የኦጋዴን የተፈጥሮ ጋዝ ልማት፣በኢትዮጵያ የነዳጅና የጋዝ መሠረተ-ልማት፣የኢትዮጵያ ኤርትራ የአሰብ ወደብ፣የፌርፋክስ አፍሪካ ፈንድ ሊቀመንበር አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ፣የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው በትረ፣ተመክሮ ፖለቲካን ሽሮ መብሊያቸው ካደረጉ አድርባይ ምሁራን ተማሩ!!! ከውጭ የመጡ ፖለቲከኞች ‹‹ሆቴል […]

በስልጣን ጥምና ጥቅመኝነት የተንሸዋረረው የአቶ በረከትና የህወሃት ኢህአዴግ ጓዶቻቸው አመለካከት፤ ከኃይሉ በላይ

August 27, 2018  በትግራይ የመሸጉት ህውሃቶች ያለፈውን ሁሉ በመፋቅ፣ የወደፊቱን መገንባት አይቻልም ይላሉ፡፡ በኢኮኖሚው የተመዘገበው ፈጣን ዕድገት፤ የመሰረተ- ልማት ግንባታ፣ አብዮታዊ ዲሞክረሲ ፣ የብሄር ብሄረሰቦች መብትና እኩልነት፣ ህገ መንግስቱና ሰንደቃላማ ወዘተ እያሉ ነው፡፡ በተመሳሳይ አቶ በረከት በቅርቡ ያሳተሙት መፅሃፍ የኢትዮጵያ ትንሳኤ፣ ከመንታ መንገድ እስከ አፍሪካ ኩራትነት የመፃኢ ሁኔታው ዕድሎችና ተግዳሮቶች የሚል ርዕስ አለው፡፡ ዛሬ ካለው […]