በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ ኃይሎች መሣሪያቸውን እየጣሉ ወደ አገር ቤት መግባት የፖለቲካ አስቂኙ ቀልድ ነው ።

August 27, 2018 ግዮን፡- በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ ኃይሎች በድርድር መሣሪያቸውን እየጣሉ ሠላማዊ ትግልን በመቀበል ደ አገር ቤት መግባት ጀምረዋል፤ ይህንንስ እንዴት አየኸው? ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፡- የፖለቲካ አስቂኙ ቀልድ ይሄ ነው፡፡ እየተደረገ ያለው ድርድር አይደለም፤ ለምሣሌ ግንቦት ሰባትን ብትወስደው ድርጅቱ ለአስር አመት ያህል በኤርትራ በርሃ ነበር፤ እዚህ በተለይ አዲስ አበባ ላይ ቁጥሩ የማይናቅ እጅግ በጣም […]
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ አበይት ነጥቦች

ባሳለፍነው ቅዳሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከጋዜጠኞች ከተነሱላቸው ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች የሚከተሉት ዘጠኝ ዐበይት ነጥቦች ይገኙበታል። 1.የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በተመለከተ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መዘግየት አስመልክቶ ለቀረበላቸው ጥያቄ ግድቡ የዘገየበት ምክንያቶች ሁለት ናቸው ብለዋል። የመጀመሪያው ከፕሮጀክቱ አስተዳደር ጋር የሚያያዝ ነው ያሉ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከፕሮጀክቱ ዲዛይን ጋር እንደሚገናኝ ተናግረዋል። ከልምድ ማነስ እና ከሥራ ባህላችን ጋር ተያይዞ […]
ዘ — ውዳሴ በረከት (ቾምቤ ተሾመ)

27/08/2018 ዘ — ውዳሴ በረከት ቾምቤ ተሾመ ምንም እንኳን ሴይጣን ዲያብሎስን ሲያሞካሽ ብንሰማ ብዙም ባይገርመንም ነገር ግን ሴይጣን ቅዱስ የሆነ ስም ተጠቅሞ ዲያብሎስን ሲያቆለጰላጥስ ብንሰማ ዝግንን የሚል ስሜት ይፈጥርብናል፤ ለዚህ ነው የእኩዩ ፖለቲከኛ በረከት የሞተውን የቀን አራጅ መለሰን፤ በሚገርም ሁኔታ የኢትዮጵያ ቁንጮ ሆኖ እያለ እንኳን ስሟን እንዳይጠራ ይህች ሀገር እያለ የሚመጻደቅባትን ኢትዮጵያን፤ በ “ትንሳኤ ዘ-ኢትዮጵያ “ በሚል ለመጸዳጃ መጠቀምያ እንኳን […]
“የኢትዮጵያ እናቶች ይጸልዩልኛል”፤ዶ/ር አብይ ከአስለቃሽ ወደ እንባ አባሽ (ያሬድ ሀይለማርያም)

27/08/2018 “የኢትዮጵያ እናቶች ይጸልዩልኛል”፤ ዶ/ር አብይ ከአስለቃሽ ወደ እንባ አባሽ ያሬድ ሀይለማርያም ሁል ጊዜ ሰዎች በተገደሉ፣ በጅምላ ወጣቶች እየታፈሱ በየማጎሪያው በተጣሉ ቁጥር፣ ሰዎች ታፍነው የደረሱበት ሳይታወቅ ቀረ በተባለ ቁጥር ከተጎጂዎቹ በፊት ወደ አዕምሮዮ የሚመጡት የኢትዮጵያ እናቶች ናቸው። ደርግ ያስለቀሳቸውን፣ ማቅ ያስደፋቸውን እና ጧሪ ያሳጣቸውን በሺዎች የሚቆጠሩ እናቶች ማጽናናት ያልቻለች አገር ከሃዘኗ ሳትወጣ ነበር በወያኔ እጅ […]
የሶ/ክ/ፕ አብዲ ኤሊ ያለ መከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!!

27/08/2018 የሶ/ክ/ፕ አብዲ ኤሊ ያለ መከሰስ መብታቸው ተነስቶ በቁጥጥር ስር ዋሉ!!! ፋና ብሮድካስቲንግ እሁድ ነሐሴ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ያለመከሰስ መብታቸው በሶማሌ ክልል ምክር ቤት የተነሳባቸው የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አብዲ ሙሐመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ)፣ ዛሬ ሰኞ ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ከአቶ አብዲ ጋር ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳባቸው የክልሉ የሴቶችና ሕፃናት […]
ህወሀቶቹ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆችን ብቻ እየለዩ በላባቸው የገዙትን ትጥቅ እየቀሙ ነው” (ጌታቸው ሽፈራው)

27/08/2018 ህወሀቶቹ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆችን ብቻ እየለዩ በላባቸው የገዙትን ትጥቅ እየቀሙ ነው” ጌታቸው ሽፈራው * የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ወኪሎች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የላኩትን የአቤቱታ ደብዳቤ ይመልከቱ ~”በቅርቡ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆችን ሙሉ በሙሉ ከትውልድ ቦታቸው ለማስለቀቅ እቅድ መያዙን ለጦርነት እየተዘጋጀ ያለ መሆኑን በሚደረጉት ሥራዎች አረጋግጠናል” ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ/ም ለክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚንስትር […]
ሕውሓት በአማራ ላይ የሾማቸው ሁለቱ ቅኝ ገዢዎች እያሴሩ ነው!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

27/08/2018 ሕውሓት በአማራ ላይ የሾማቸው ሁለቱ ቅኝ ገዢዎች እያሴሩ ነው! !! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የምትመለከቱት [ወጣቱ] አሚር አማን ሐጎስ ይባላል። እናቱም አባቱም የሕወሓት ሰዎች ናቸው። እናቱ የቴዎድሮስ አድሐኖም እህት ናት። አሚር አማን የብአዴን ስራ አስፈጻሚና የአማራን ድርሻ ወስዶ የጤና ጥበቃ ሚንስትር ሆኖ እየሰራ ይገኛል። ሁለተኛው ሰውዬ «የአማራ ክልል» የሚባለው ምክር ቤት ሕግ ተርጓሚ ፣ አማራን […]
የኢህዴን መሥራች አቶ ያሬድ ጥበቡ ምን ይላሉ? (አለማየሁ አንበሴ)

የኢህዴን መሥራች አቶ ያሬድ ጥበቡ ምን ይላሉ? (አለማየሁ አንበሴ) 27/08/2018 • ረጅም የሽግግር ጊዜ ያስፈልገናል፤ የተጣደፈ ምርጫ አያስፈልግም • የመንግስት መንግስታዊ መብት በድርጅቶች ሊነጠቅ አይገባም • ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ፈታኝ እንደሚሆንብን እገምታለሁ • ለውጡ የጥገናም የአብዮትም ባህሪ ያለው ሂደት ነው አንጋፋው የኢህዴን (ኋላ ብአዴን) መሥራችና አመራር የነበሩት አቶ ያሬድ ጥበቡ፤ ከ30 ዓመት በላይ በስደት ከኖሩበት […]
የአውራ ፓርቲው መሪነትና የ ”አጋሮች” እጣ ፈንታ (ዩሱፍ ያሲን – ኦስሎ)

26/08/2018 የአውራ ፓርቲው መሪነትና የ ”አጋሮች” እጣ ፈንታ ዩሱፍ ያሲን – ኦስሎ በሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እረፍት ማግስት የህልፈታቸው እንደምታዎችን አስመልክቶ ኢሳት ለአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌና ለእኔ ቃለ መጠይቅ አድርጎ ነበር። የዛሬ 6 ዓመት መሆኑ ነው። በእሳቸው ሞት አባት አልባ (Orphan የእሳቸው ቃል ነው) እጓለ መውታ ይሆናሉ ያሏቸው ቅርበት የነበራቸው የሁለት ሰው ስም ጠቅሷል። […]
‹‹በሶማሌ ክልል ሰዎች ከአንበሳ ከጅብና ከነብር ጋር ይታሰራሉ›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)

26 August 2018 ዘካርያስ ስንታየሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ለመጀመርያ ጊዜ ከጋዜጠኞች ጋር በነበራቸው ቆይታ በሶማሌ ክልል ሰዎች ከአንበሳ፣ ከጅብና ከነብር ጋር ይታሰሩ እንደነበር ገልጸዋል:: በሶማሌ ክልል የነበረው ሰብዓዊ መብት ጥሰት በፊልም የሚታይ ልብ ወለድ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ አይመስልም ብለው፣ ታሳሪዎች የሚጠበቅባቸውን ብቻ ሳይሆን ከሚጠበቅባቸው በላይ እንዲናዘዙ ለማስፈራራት ይህ ድርጊት […]