ኢትዮጵያ አርበኞች ግንቦት7 እና የአንድነት አቀንቃኞችን ትፈልጋለች! (ሐይሉ አባይ ተገኝ)

August 24, 2018 በአርበኞች ግንቦት 7 እና በኢትዮጵያ አንድነትና የሕዝብ አብሮነትን የሚደግፉና የሚታገሉ አክቲቪስቶች መምጣት ያስደስተኛል:: በተለይ የሚቆጠቁጠኝ የሐገሬ ህልውና ለማስጠበቅ ከሚሰሩ እነዚህ ሃይሎች ጋር የሃሣብ እንጂ የመርህ ልዩነት ስለማይኖረኝ በሰላም ሃገራችሁ ግቡ እያልኩ አክብሮቴን እገልፃለሁ:: የኔ ምንነቴም ሆነ ማንነቴ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው። ብቸኛ ሠፈሬ፣ መንደሬና ሐገሬ ኢትዮጵያ ናት። ያለ ጎሣ ፓለቲካና ድርጅት ነፃነት የለም […]

አልተደመርኩም!! (ኢ/ር ይልቃል ጌትነት)

24/08/2018 አልተደመርኩም!! ኢ/ር ይልቃል ጌትነት እኔ በግሌ በኢህአዴግና በሊቀመንበሩ ዶ/ር አብይ መካከል የሃሳብ መስመር አስምረው ከሚራቀቁት ወገን አይደለሁም። በዚህ ሂደትም የሀገራችንን ችግሮች የሚመጥን መፍትሔ በኢህአዴግ በኩል ይመጣል የሚል እምነት የለኝም። በመሆኑም የኢትዮጵያን አጠቃላይ የለውጥ ሂደትና የኢህአዴግን ድርጅታዊ ባህሪ በተመለከተ ከአንድ አመት ከስወስት ወር በፊት በአስቸኩዋይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ በነበርንበት ጊዜ የሰጠሁትን አስተያየት ለውይይት መነሻ  ይሆናል […]

Eritrea Mulls Port as Ethiopia Rapprochement Spurs Investors

August 24, 2018 By Nizar Manek 2August 22, 2018, Bloomberg Harbor could be used to ferry fertilizer exports from new mine Construction of potash mine may start later this year A photo taken on July 22, 2018 shows a general view of Old Massawa with the port and the train tracks that leads to the […]

Displaced Ethiopians living in dire situaitons

Live Reporting By Damian Zane and Tara John Emmanuel Igunza BBC Africa, Addis Ababa BBC Aid agencies have raised concerns over a looming humanitarian crisis in southern Ethiopia following recent clashes that have displaced tens of thousands of people. The rainy season has made some roads impassable further complicating the delivery of much-needed aid to […]

Family of Bible quiz contestant from Ethiopia allowed to move to Israel

Group that raised money to bring Sintayehu Shafrao’s relatives says it was never told why applications were previously rejected By JTA 23 August 2018, 8:13 pm Sintayehu Shafrao, an Ethiopian Jew who participated in the 2018 International Bible Quiz, is seen during a ceremony at the Interior Ministry in Jerusalem on April 16, 2018. (Yonatan […]

How an app is helping to collect genetic data in Ethiopia and Ghana

August 23, 2018 9.51am EDT Author Shane C Quinonez Biochemical Geneticist, University of Michigan Disclosure statement This work was funded by grants from the University of Michigan Department of Pediatrics including the Intramural Research Funding Program (Benz Birth Defects Research Award) and the Percy and Mary Murphy Children’s Research Fu Genetic data holds a wealth […]

አገር፣ የመሪ ስብዕና እና ተቋማት (መለስ Vs አብይ) (ያሬድ ኃይለማርያም)

August 23, 2018 ያሬድ ኃይለማርያም ነሐሴ 23 ቀን 2018 እ.ኤ.አ የግለሰብ ስብዕና በአገር እና በሕዝብ ላይ ያለውን ፋይዳ ለመታዘብ መለስ ዜናዊን እና ዶ/ር አብይ አህመድን ማሰብ በቂ ነው። ሰሞኑን በድህረ ገጾችና በየዜና ማሰራጫው አፍቃሪ መለሶች ግለሰቡ የሰራውንም ያልሰራውንም እያነሱ ሲያወድሱት ሳይ ይህ ሃሳብ ወደ አዕምሮዮ መጣ። የአንድ አገር ጥንካሬ፣ የወደፊት ተስፋ፣ አስተማማኝ የሆነ ሁለንተናዊ እድገት […]

በታማኝ ጉዳይ! (ጌታቸው ሽፈራው)

August 23, 2018 አቶ ታማኝ በየነ በታማኝ ጉዳይ ለአማራው ሕዝብ የሚታገሉ ወገኖች የሚነሱትን ቅሬታና ጥርጣሬ በላይ፣ ቅሬታ ያነሱትንና ታማኝን ለማራራቅ የሚጥሩትም በርካቶች ናቸው። አንዳንድ ወንድሞች ታማኝ ለአማራው ሕዝብ ትግል የሚገባውን ያህል አላበረከተም ብለው ሲተቹት እሰማለሁ። በእስር ላይ እያለሁ ምን እንደተፈጠረ አላውቅም። ያም ሆኖ! የታማኝን ያህል በአማራው ላይ የተፈፀመውን ድብቅ ወንጀል ሕዝብ በሚገባው መልኩ ሲያስረዳ የሰማሁት […]

ፅንፍ የወጣ ብሔርተኝነት የጣራ አወርድ ብሎ የብብትን መጣል አንዳይሆን (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)

23/08/2018 ፅንፍ የወጣ ብሔርተኝነት የጣራ አወርድ ብሎ የብብትን መጣል አንዳይሆን መንገሻ ዘውዱ ተፈራ ሰሞኑን በአማራ ክልል በሚገኙ የዞን ከተማዎች እየተካሄደ የሚገኘው የአማራ ብሄር ንቅናቄ (አብን) እንቅስቃሴ ከአንዱ እኔም የተሳተፍኩበት አማራ ላለፉት 27 ዓመታት ሲፈፀምበት ከነበረው ግፍና መከራ አንፃር ተገቢነቱን ለመረዳት ብሞክርም ህውሓት ሲፈስበትና ሲያራግበው ከነበረው አካሄድ መለየቱ አልታየኝም። የአማራ ክልል ህዝብ ኢትዮጽያዊነት ከአጥንትና ደሙ የተዋሀደ […]