ኦሮምኛ የስራ ቋንቋ መሆኑ ለሰፊዋ ኢትዮጵያ ዳይናሚዝም ጠቃሚ እንጂ ሸክም አይደለም! (ዮናታን ተስፋዬ)

23/08/2018 ኦሮምኛ የስራ ቋንቋ መሆኑ ለሰፊዋ ኢትዮጵያ ዳይናሚዝም ጠቃሚ እንጂ ሸክም አይደለም! ዮናታን ተስፋዬ ኦሮምኛ የስራቋንቋ ይሁን ሲባል አማርኛ ይቅር ማለት አይደለም። አማርኛ በታሪክ አጋጣሚ የሀገሪቷ የስራ ቋንቋ ሆኖ ሲሰራበት መቆየቱ በብዙ የሀገሪቷ አካባቢዎች ከአፍ መፍቻ ቀጥሎ መግባቢያ ቋንቋ ኆኗል። ኦሮምኛም በይፋ የሀገሪቷ የስራ ቋንቋ ባይሆንም በተለያየ የታሪክ አጋጣሚ በተለይም በአጎራባች ክልሎች ጨምሮ በሌሎች ክልሎች […]

የትግራይ ጉዳይ ሀገርን ያሰጋል-ደርግ የሰራው ስህተት መደገም የለበትም!! (ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት አብርሀም በላይ)

23/08/2018 የትግራይ ጉዳይ ሀገርን ያሰጋል-ደርግ የሰራው ስህተት መደገም የለበትም!!  ጋዜጠኛ እና አክቲቪስት አብርሀም በላይ የትግራይ ህዝብ ጉዳይ በአገር አቀፍ ፖለቲካ የፊት ወንበሩን ይዞ አያውቅም። ይህ ደግሞ በአሁኑ ጊዜ ብቻ ሳይሆን ቀደም ባሉ መንግስታት የነበረ እውነታ ነው። ያለፉት መንግስታት ትግራይን ችላ ስላሉ፣ ከፍ ያለ ዋጋ ከፍለው አልፈዋል። ጦሱ ከትግራይ አልፎ ለኢትዮጵያ ተረፈ እንጂ። በህዝብ ቁጥር ከሄድን […]

የአማራና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ያቆሙትን የጥላቻ ግንብ የናዱት የዘውዴ ጉደታ አረፉ!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

23/08/2018 የአማራና የኦሮሞ ፖለቲከኞች ያቆሙትን  የጥላቻ ግንብ  የናዱት የዘውዴ ጉደታ አረፉ!!! አቻምየለህ ታምሩ * ልብ የሚሰብረው  ቀዳማዊው የድልድይ አርክቴክት ህልፈተ ህይወት!!! በዛሬው እለት ኢትዮጵያ ሲደክምላት የነበረ ውድ ልጇን አጣች! የትውልድ ድልድዩ  ዘውዴ ጉደታ ከዚህ አለም በሞት  መለየቱን  ስሰማ  በተሰበረ ልብ ነው!  ወዳጄ ዘውዴ ጉደታ የአማራና የኦሮሞ ፖለቲከኞችን በማቀራረብ  በፖለቲካ ለተፈጠሩ ችግሮቻችን መፍትሔ  ይፈለግ ዘንድ ከልቡ  ሲወጣ ሲወርድ፤ […]

“ረጅም ታሪክ ቢኖረንም ህገ መንግስታዊና ዲሞክራሲያዊ ባህል ግን የለንም”ረዳት ፕሮፌሰር መረሳ

23 ኦገስት 2018   MERESA ወቅታዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለብዙዎች ይህ ነው ብሎ ለመግለጽ የሚያስቸግር መልክ ይዟል። በዚህ ምክንያት አገሪቷ ተመልሳ ከ1983 ዓ.ም በከፋ መልኩ ወደ መስቀለኛ መንገድ መመለሷን የፖለቲካል ሳይንስና ስትራቴጂካዊ ጥናት ሙሁሩ ረዳት ፕሮፌሰር መረሳ ጸሃየ ይናገራሉ። የዚህ ችግር መሰረታዊ ምክንያት በኢህአዴግ ውስጥ የተፈጠረው አለመግባባት፣ በኦሮሚያ ክልል ተነስቶ መላ አገር ያዳረሰው ፖለቲካዊ ተቃውሞን መንግስት […]