የአክሱሟ ጫፍ አቁማዳ ወዴት አለች? (ያሬድ ደምሴ መኮንን)

16/08/2018 የአክሱሟ ጫፍ አቁማዳ ወዴት አለች? ያሬድ ደምሴ መኮንን < ስመ ጥሩ የኪነ ጥበብ ሠዉ ደበበ ሰይፉ ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ በሚለዉ የግጥም መድብሉ ዉስጥ ከአክሱም ጫፍ አቁማዳ የምትል ዉብ ግጥም አለችዉ፡፡ትግራይ እህል ቸግሮት የወሎ ወገኑ እህል ሰፍሮ እንዲልክለት ባዶ አቁማዳዉን ወደ ወሎ ላከ፡፡ወሎም ጎታዉ ባዶ ነበርና እህል ለትግራይ ወንድሙ ይልክለት ዘንድ ባዶዋን አቁማዳ ለሸዋ ዘመዱ […]
የኢትዮጵያ ወጣት ሆይ ሰከን በል! (ታዬ ደንደአ)

16/08/2018 የኢትዮጵያ ወጣት ሆይ ሰከን በል! ታዬ ደንደአ በተለያዩ ቦታዎች ህገ-ወጥነት ይታያል። አንዳንዴም ከባህላችን ያፈነገጠ አስነዋሪ ድርጊት ይፈፀማል። ይህ ወደነበርንበት እንዳይመልሰን ያሰጋል። ወጣቱ ብዙ ችግር እንዳለበት ይታወቃል። ችግራችን ከምናስበዉ በላይ ይከፋል። ሆኖም መረጋጋት ግድ ይሆናል። በስሜት እና በብሶት መንቀሳቀስ አቅጣጫ ያስታል። በዝህ ላይ የ1966ቱን አብዮት ማስታወስ ይጠቅማል። አብዮቱን ያመጣዉ የወጣቱ ትግልና መስዋዕትነት መሆኑ ይታወቃል። ነገር […]
የለውጡ ባለቤት የኢትዮጵያ ህዝብ አንጂ የተወሰኑ ቡድኖች ወይንም ግለሰብ አይደለም ! (አበጋዝ ወንድሙ)

16/08/2018 የለውጡ ባለቤት የኢትዮጵያ ህዝብ አንጂ የተወሰኑ ቡድኖች ወይንም ግለሰብ አይደለም ! አበጋዝ ወንድሙ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን የተፈጠረውን ሃገራዊ የተስፋ ጭላንጭልና፣ ወደፊት ለዴሞክራሲ መንገድ ጠራጊ ሊሆን ይችላል የሚባለውን ሁኔታ አመጣጥ በቅጡ ካለመረዳትም ሆነ ለራስ የተጋነነ ድርሻ ለመውሰድ ፣ ወይንም አጋጣሚዉን በመጠቀም የበላይነት ለመቀዳጀት የሚደረግ እሽቅድምድም፣ለውጡን ከሚቃወሙ ሃይሎች ጋር ተዳምሮ ተስፋውን እንዳያጨልመው ስጋት እየፈጠረ ይገኛል። ዛሬ […]
ሊንከን እና መለስ፤ የምርጥ መሪ እና የመጥፎ መሪ ወግ! (ስዩም ተሾመ)

16/08/2018 ሊንከን እና መለስ፤ የምርጥ መሪ እና የመጥፎ መሪ ወግ! ስዩም ተሾመ በአራት ኪሎ ቤተ መንግስት ዙሪያ ያለው የቀድሞ ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ምስል ላይ “የክፍለ ዘመኑ ምርጥ መሪ” ተብሎ ተፅፎበታል፡፡ በእርግጥ አቶ መለስ ዜናዊ ይህቺን ሀገር ለ21 አመት መርቷል፡፡ በመሪነት ዘመኑ በራሱ ትክክልና ይበጃል ያለውን ነገር ሰርቶ አልፏል፡፡ ነገር ግን፣ ገና በ6ኛ የሙት አመቱ እነዚህ […]
የትህነግ/ህወሓት የጦርነት ዝግጅት እና ብልግና በወልቃይት !!! (ጌታቸው ሽፈራው)

16/08/2018 የትህነግ/ህወሓት የጦርነት ዝግጅት እና ብልግና በወልቃይት !!! ጌታቸው ሽፈራው ~ከአንድ ወር በፊት ጀምሮ ትህነግ/ህወሓት በሰፈራ ቦታዎች ለገበሬው ትጥቅ ማስታጠቅ ጀምሯል። ከሽራሮ ጀምሮ እስከ ወልቃይት የሚኖረው ገበሬ እንደ አዲስ ፈቃድ እያወጣ እንዲታጠቅ ተደርጓል። ወልቃይት ውስጥ የሚገኙ የቀን ሰራተኞችን እየመለመሉ ዋልድባ አካባቢ ማይጋባ የሚባል ቦታ እንዲሁም ቃፍታ ሁመራ አካባቢ ራውያ አካባቢ የሚሊሻ ስልጠና እየተሰጠ ነው። ~ምልምሎቹ […]
የጀግኖች ታላቅ አደራ — ለትውልድ !!! (አሰፋ ሀይሉ)

16/08/2018 የጀግኖች ታላቅ አደራ — ለትውልድ !!! አሰፋ ሀይሉ * ታሪኩን የሚዘነጋ ትውልድ፣ እንደዘነጋው ታሪክ፣ ከዘመን መዝገብ ይዘነጋል፣ አንድ ቀንም ደብዛው ይጠፋል!!! “Certainly, a people without history shall perish as a people!” እነዚህ ጀግኖች አባቶቻችን ናቸው በባዶ እግራቸው ቆንጥር አሜከላ ሣይበግራቸው በዱር በገደሉ ተንከራትተው… ወጥተው ወርደው… በነፍስ በሥጋ በአጥንት በደም ታላቅን የማይተካ ክቡር መስዋዕትነት፣ ታላቅን […]
እቴጌ ጣይቱ ብጡል በአጭር የህይወት ዘመን የረዥም ታሪክ ባለቤት!!! (በዳንኤል ወ/ኪዳን)

16/08/2018 እቴጌ ጣይቱ ብጡል በአጭር የህይወት ዘመን የረዥም ታሪክ ባለቤት!!! ፀሐፊ ዳንኤል ወ/ኪዳን * ጣይቱ ብጡል ማን ናቸው? «ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ» በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁት እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው ደጃዝማች ብጡል ኃይለ ማርያም እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር በነሐሴ12ቀን1832 ዓ.ም በጌምድር ውስጥ ደብረታቦር ከተማ ተወለዱ። በየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስርዓት መሠረት በተወለዱ በ 80 ቀናቸው ጥቅምት […]
በአባይ ግድብ ጉዳይ ሳሊን ኩባንያ የኢትዮጵያን መንግስት ከ350 ሚለየን ዩሮ በላይ ካሳ ጠየቀ ።

August 16, 2018 – Konjit Sitotaw — የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሜካንካል ስራውን ሜቴክ በጊዜ እና በትክክል ሰርቶ ማስረከብ ስላልቻል ሳሊን ሌሎች ስራዎችን መቀጠል አልቻለም። በዚህም ምክንያት ሳሊን ኩባንያ የኢትዮጵያን መንግስት ከ350 ሚለየን ዩሮ በላይ ካሳ እንደጠየቀ ለፕሮጀክቱ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ገልፀዋል ። ግድቡ በጠቅላላው ስራ ይጀምራል በተበለበት ጊዜ ላይ በሜካንካል (ሜቴክ የያዘው ክፍል) ስራው ችግር […]
የሸካ ዞን ተወላጆች በቴፒ የተከሰተውን የብሔር ግጭት በመቃወም በአዲስ አበባ ሰልፍ አደረጉ

August 16, 2018 – Konjit Sitotaw የሸካ ዞን ተወላጆች ድምጽ ~በውብሸት ታዬ ሰሞኑን በሸካ ዞን የተለያዩ ከተሞች በተቀሰቀሰና ብሔርን መሰረት ባደረገ ግጭት በቴፒ ከተማ አራት ያህል ዜጎች ህይወታቸው ሲያልፍ በርካታ ቤቶች ተቃጥለዋል ንብረትም ተዘርፏል። በሸካና ቴፒ ያለው ትርምስ ቀጥሏል። መከላከያ አረጋግቷል ቢባልም የክልሉ ፖሊስ ተደርቦ በሌሎች ተወላጆች ላይ ጥቃቱ ቀጥሏል… በየቤቱ ሳይቀር እየገቡ እየደበደቡ ነው […]
ሜቴክ ያለምንም መደበኛ ውል ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የወሰደው 2 ቢሊዮን ብር የገባበት አልተገኘም።

August 16, 2018 – Konjit Sitotaw ክስተቱ የቀድሞ የህወሓት ታጋዮችን አስቆጥቷል ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሕዳሴው ግድቡ ዉሀ የሚተኛበትን ሰፊ ቦታ ከደን ነጻ እንዲያደርግ 2 ቢሊዮን ብር ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኮርፖሬሽን የተሰጠው ከዓመታት በፊት ነበር፡፡ አሁን ግን ገንዘቡ ሳይባክንብኝ አልቀረም እያለ ነው፡፡ ይህ ገንዘብ የተከፈለው ከመንግሥት አሠራር ውጭ ፣ ያለምንም መደበኛ ውል፣ ሥራው ተሠርቶ […]