ሰፊ ህዝባዊ መሠረት ያለው አገር አቀፍ ፓርቲ በመቋቋም ላይ ነው

ከመሐመድ ዓሊ መሐመድ ፌስቡክ ገፅ የተወሰደ Aug 14 at 12:42 PM እስከ ሐምሌ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ድረስ በቁጥር ከ50 (ሃምሳ) በላይ የሚደርሱና ከዚህ በኋላ ቁጥራቸው እንድሚጨምር የሚጠበቅ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ ወጣት ምሁራን አዲስ አገር አቀፍ ፓርቲ በማቋቋም ላይ ናቸው፡፡ የሚቋቋመው ፓርቲ ሁሉን አቀፍና ሰፊ ህዝባዊ መሠረት የሚኖረው ሲሆን አደራጆቹ ከአዲስ አበባ፣ ከጅጅጋ፣ ከቤንሻንጉል ጉምዝ፣ ከአፋር፣ […]
As forgiveness sweeps Ethiopia, some wonder about justice

August 14, 2018 / 7:45 AM Maggie Fick ADDIS ABABA (Reuters) – Ethiopia has released thousands of prisoners as a new prime minister reverses decades of security abuses. No-one knows how many were tortured. Ethiopian lawyer Wondimu Ebsa, who represented political prisoners detained during unrest in the country over the past three years, poses for […]
Ethiopian PM sends condolences to Orthodox Church after 15 priests killed

August 14, 2018 By World Watch Monitor Ethiopia Abiy Ahmed, Eritrea, Ethiopia, Ethiopian Orthodox Church, Jijiga, Oromia, Somali Region, Tigray Ethiopia’s new prime minister, Abiy Ahmed, has moved quickly to implement a reformist vision for the country. Ethiopia’s prime minister visited the leader of the country’s Orthodox Church on Saturday to express his condolences after […]
What Ethiopia needs is a new federal arrangement

The recent events in Eastern Ethiopia proved once again that the country’s ethnic federalism is not working. by Yohannes Gedamu Reformist Prime Minister Abiy Ahmed’s efforts to unite Ethiopia has not been completely successful, writes Gedamu [Reuters] After just four months in office, Ethiopia’s reformist Prime Minister Abiy Ahmed already managed to make the nation […]
UN Migration Agency Releases Detailed Assessments of Displacement Sites in Ethiopia’s Gedeo, West Guji

UN Migration Agency Releases Detailed Assessments of Displacement Sites in Ethiopia’s Gedeo, West Guji Posted: 08/14/18 Dilla – IOM, the UN Migration Agency, has released its latest displacement reports from the crisis in Ethiopia’s Gedeo and West Guji zones, where some 958,175 people have been displaced by inter-communal conflict. In July, IOM conducted assessments of […]
Ethiopia plans to build new airport in Oromia region -Fana

August 14, 2018 Reuters Staff NAIROBI (Reuters) – Ethiopian Airlines plans to build a new airport with annual capacity of 80 million passengers in Bishoftu, about 48km southeast of the capital Addis Ababa, state-affiliated media said on Tuesday. Fana Broadcasting Corporation quoted Ethiopian Airlines CEO Tewolde Gebremariam saying that consultation was under way with the […]
“የህጻንያዊነት የሥልጣን ፖለቲካ – በኢትዮጵያ” (ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ)

August 14, 2018 ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሰው ልጅ ኹለንተናዊ ልዩነት በኹለንተናዊ ዘርፎች ውስጥ የነበረው፣ ያለውና የሚኖረው ቢኾንም በአንጻሩ በኹለንተናዊ መንገድ አንድ የኾነበትም የተፈጥሮ ሂደት ባለቤት ነው፡፡ ምንም ይኹን ምን – ከየትኛውም አካባቢ ያለ – በብዙ ነገሮች ከብዙዎች የተለየ ቢኾን – በልዩነቱ ወስጥ […]
Oromo political victory masks volatile region as liberation front presses claim

August 14, 2018 by Ermias Tesfaye OLF seeks to capitalize on political opening in western Oromia OPDO needs to reassert control without provoking more unrest Challenge for Abiy is achieving both Oromo and national goals The situation was a familiar one in Oromia. Police shot dead an innocent civilian and the western district responded with a […]
“መደመር” እና የምርኮው ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው)

August 14, 2018 “መደመር” እና የምርኮው ፖለቲካ (ጌታቸው ሺፈራው) ባለፉት 27 አመታት ከአገዛዙ በተቃራኒ የቆሙ በርካታ የፖለቲካ ቡድኖች ነበሩ። በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያሉ/የነበሩ፣ በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል የሚታገሉ ቡድኖች ከአገዛዙ ጋር የነበራቸው ልዩነት ሰፊ ነው። ይሁንና ዶክተር አብይ ወደ ስልጣን ከመጣ በኋላ ከኦነግ ውጭ ያሉት የፖለቲካ ቡድኖች ምንም አይነት ድርድር ሳያደርጉ “ተደምረናል” ብለዋል። ተደምረዋል […]
የፌደራል መንግሥት በምን ምክንያትና እንዴት ወደ ክልል ይገባል? (ውብሸት ሙላት)

14/08/2018 የፌደራል መንግሥት በምን ምክንያትና እንዴት ወደ ክልል ይገባል? ውብሸት ሙላት ሰሞኑን ሕዝባዊ አጀንዳ ከሆኑ ጉዳዮች ዋናው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል፣በተለይም ጅግጅጋ ከተማ ላይ የተፈጠረው ቀውስና ያስከተለው ጣጣ ነው፡፡ ሰዎች ሞተዋል፡፡ ቤተክርስቲያናት ተቃጥለዋል፡፡ የግለሰቦችና የመንግሥት ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ የክልሉ መንግሥትም ይህንን ሁኔታ ማስቆም አልቻለም፤ወይም አልፈለገም፡፡ ይህንን ቀውስ ተከትሎም የክልሉ መንግሥት በ30/10/2010 ዓ.ም. የመከላከያ ሠራዊቱ […]