Africa: Sell Ethiopian Airlines Minority Stake to African Governments, CEO Urges

11 August 2018 The Nation (Nairobi) Photo: Daily News Ethiopian Airlines’ Boeing 878-9 Dreamliner. By Andualem Sisay Ethiopian Airlines should be co-owned by African governments, suggested its Group chief executive Mr Tewolde Gebremariam on Friday. Commenting on the recently announced privatisation plan by the government for the national carrier, Mr Tewolde said it “would be […]
Ethiopia requests emperor’s lock of hair back from London museum

Braid at National Army Museum is among artefacts looted during British invasion in 19th century Dalya Alberge Mon 13 Aug 2018 18. Tewodros II, from El Mundo En La Mano, published 1875. Photograph: Universal History Archive/UIG via Getty Images The National Army Museum has quietly removed from display a 19th-century looted braid of hair which […]
Ethiopia: Paramilitaries ‘kill at least 40’ in Oromia region

Officials say paramilitary forces from the Somali region carried out cross-border attacks in Oromia’s East Hararghe. At least 40 people were killed by paramilitary forces in eastern Ethiopia over the weekend, a senior regional official said, in the latest spate of violence driven by ethnic divisions. On Monday, the Oromia regional administration’s spokesman Negeri Lencho […]
Nairobi-Addis Ababa road corridor boosts trade in the Horn of Africa

13-08-2018 07:25:27 | by: Bob Koigi The 895-km highway corridor linking Kenya and Ethiopia has not only eased cross-border traffic between the two countries, but is a major push for economic integration within Africa, resulting in jobs and improved livelihoods across the Horn region. In 2006, the project was still on the drawing board. Ten years […]
Ethiopian sees cargo volumes take off

10 / 08 / 2018 Ethiopian Airlines saw cargo volumes rapidly improve during the fiscal year 2017/18 in line with its fleet expansion. Cargo volumes increased by 18% year on year during the last fiscal year to 400,339 tons. This improvement comes as the airline has added to its passenger fleet, enabling it to expand […]
የ16 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ዲዛይነር

የ16 ዓመቷ ኢትዮጵያዊት ዲዛይነር https://support.google.com/youtube/?p=report_playback FabAfriq Magazine Get Down With Milky Thomas Of ML Fashion fashion by FabAfriq Magazine/Catherine Kone/ Samyra Manka | on 17-May-2018 05:31 PM There’s no age limit at becoming successful at anything you set your mind to! This is a great way to describe our Get Down With Guest for […]
የኦብነግ አመራሮች አዲስ አበባ ገብተዋል

ነሐሴ 13, 2018 እስክንድር ፍሬው ONLF የተናጥል ተኩስ አቁም ማድረጉን ያስታወቀው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር /ኦብነግ/ አመራሮች ትላንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። አዲስ አበባ — የተናጥል ተኩስ አቁም ማድረጉን ያስታወቀው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር ኦብነግ አመራሮች ትላንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ወደ ሃገር ውስጥ ገብተው በሰላማዊ መንገድ ለመታገል የወሰኑት ዶ/ር አብይ አሕመድ ወደ […]
“ጄል” ኦጋዴን እና የጅጅጋ ፖለቲካ (በመስከረም አበራ)

August 13, 2018 የሃገራችን ፖለቲካዊ ከባቢ በተበድየ ተረክ “የበለፀገ” የጎሳ ፍትጊያ የተንሰራፋበት ነው፡፡የጎሳ ፖለቲካችን ንረት ፖለቲካ ማለት ጎሳ ማለት ብቻ እንደሆነ እርግጠኛ ሊሆን ይሞክረዋል፡፡ ይሄው አደገኛ አዝማሚያ የሚዘወረው ደግሞ የግል ደም-ፍላታቸውን በካሜራ ፊት ሲሆኑ እንኳን መቆጣጠር በማይችሉ፤ ደርሶ ቱግ ባይ የፖለቲካ ሊቅ ነን ባዮች ነው፡፡ ይህ ህወሃት ይዘውረው በነበረው መንግስታዊ መሰላልም፣ ተቃዋሚ ነን በሚሉ ስብስቦችም […]
ባንዳው አየለ ጫሚሶ ተጋለጠ!

August 13, 2018 “የደህንነት መስሪያ ቤቱ አብሬው እንድሰራ ባያስገድደኝ ኖሮ ከኢህአዴግ ጋር አብሬ መስራት አልፈልግም ነበር ፡፡ ” አየለ ጫሚሶ ለብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ዋና መምሪያ የቅንጅት ፓርቲ ሊቀመንበር ጠቅላላ ጉባኤ ለማድረግ በእጅ ጽሁፋቸው ጽፈው በመፈረም ያቀረቡት የወጪ ዝርዝር ከታች ይመልከቱ። ሌሎች ትንታኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። የደህንነት መስሪያ ቤቱ አብሬው እንድሰራ ባያስገድደኝ ኖሮ ከኢህአዴግ ጋር […]
የሻሻመኔው አስቃቂ ድርጊትና የኦሮሞ ሕዝብ መከራ (ሰርፀ ደስታ)

August 13, 2018 ሁላችንም ወደራሳችን መለስ ብለን ማሰብ ብንችል ጥሩ ነው፡፡ በፊት በፊት ለአይን የሚቀፉ ምስሎችን እንዲህ እንደዛሬው በየፌስ ቡኩና ሚዲያው ማቅረብም ሆነ ማየት ይቀፈን ነበር፡፡ አሁን አሁን ግን እየተለማመድንው የትኛውንም አሳቃቂ ምስል እንደ ልዩ የወሬ ማጣፈጫ ማቅረብንና ማየት እንደውም እንደመዝናኛ የቆጠርንው ይመስላል፡፡ እንዲህ ባለ ሁኔታ የተለማመድንው አሳቃቂ ምስል በኋላ ለእንዲህ ያለ ድርጊት ተሳታፊ ላለመሆን […]