አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር! (ደረጄ ደስታ)

10/08/2018 አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር! ደረጄ ደስታ * ዘፋኙ “አዲስ ንጉሥ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ?” ቢልም ነገሩስ ለለውጡማ ለውጥ አለ ያልመጣውስ አዲስ ንጉሥ ይሆናል ብሎ መጫወት ይቻላል። “አዲስ ለውጥ እንጂ አዲስ ንጉሥ መቼ መጣ?” ተብሎ አይዘፈን ነገር መከራ ነው። እና አዲሶቹ ኢህአዴጎች ይህን የአዲስ አበባ ብስበሳ አልፈው እናያቸው ይሆን? *** ስልኩን ሀሎ ካልኩ በኋላ “እስክንድር የት ነህ?” […]
የህወሓት ፋሽስታዊ መንገድ፡ በሰማዕታት ስም ወደ ጦርነት! (ስዩም ተሾመ)

10/08/2018 የህወሓት ፋሽስታዊ መንገድ፡ በሰማዕታት ስም ወደ ጦርነት! by Seyoum Teshome ጠ/ሚ አብይ አህመድ ባለፈው ሳምንት ከዩኒቨርሲቲ መምህራን ጋር ባደረገው ውይይት፣ እንዲሁም ባለፉት ሦስት ቀናት በአሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በተደጋጋሚ የቀረበለት ጥያቄ፤ “በከፍተኛ ሙስና እና ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳት ለውጡን ለማደናቀፍ የሚንቀሳቀሱ የህወሓት አመራሮች ለምን አይታሰሩም?” የሚለው ነው። ጠ/ሚኒስትሩ ለጥያቄው በሰጠው ምላሽ አክራሪ አመለካከት ያላቸው፣ ለውጡን ለማደናቀፍ እየሰሩ […]
ከሚነሶታ እስከ አዲስ አበባ!!! (ዳንኤል ክብረት)

10/08/2018 ከሚነሶታ እስከ አዲስ አበባ!!! ዳንኤል ክብረት * መንግሥትና ቤተ ክህነት በአንድነት የተጓዙበት አስገራሚ ጉዞ! * ጠቅላይ ሚኒስትርና ፓትርያርክ በአንድ ላይ የተሣፈሩበት ጉዞ ነው! * አራተኛው ፓትርያርክ ከአራተኛው የኢሕአዴግ ዘመን ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር የሚጓዙበት በረራ ! ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን ፈጽመው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱበት ሰዓት ላይ ደርሰናል፡፡ ልዑካኑ በሁለት ተከፍለን ነበር […]
UAE to build oil pipeline between Eritrea and Ethiopia

August 10, 2018 / 5:06 AM Reuters Staff NAIROBI (Reuters) – The United Arab Emirates will build an oil pipeline connecting Eritrea’s port city of Assab with Ethiopia’s capital Addis Ababa, an Ethiopian state-affiliated broadcaster said on Friday. Fana Broadcasting said the information was revealed during a meeting in Addis Ababa between Ethiopia Prime Minister […]
Diaspora Politics & Justice System Reform: Judge Frehiwot Samuel – Pt 1 – SBS Amharic

August 10, 2018 Diaspora Politics & Justice System Reform: Judge Frehiwot Samuel – Pt 1 – SBS Amharic
ልደቱ አያሌው:- ”ወደ ፖለቲካ ትግሉ ልንመጣ የምንችለው ያፈረሰን የምርጫ ቦርድ እራሱ ከፈረሰ ብቻ ነው”

አጭር የምስል መግለጫ “አብዛኛዎቹ የኢዴፓ አጀንዳዎች ቤተ መንግሥት ገብተዋል” የኢዴፓ የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ማስፈራሪያም እየደረሰብኝ በመሆኑ ከፖለቲካ ሕይወት ወጥቻለሁ ማለታቸውን ተከትሎ ብዙ ሰዎች አስተያየታቸውን እየሰጡ ነው። ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ የቢቢሲ አማርኛ ባልደረባ ቃልኪዳን ይበልጣል አንኳር ጥያቄዎችን አንስቶላቸው ነበር። “በደጉ ጊዜ” ከፖለቲካው ራስን ማግለል ለምን? አገር ውስጥ መንግሥትን በሰላማዊ መንገድ የሚገዳደሩ ፓርቲዎች ይቅርና […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያውያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ አማካሪ ምክር ቤትን ዛሬ አቋቋመዋል

August 9, 2018 ዶክተር ዐብይ “የኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ” አማካሪ ም/ ቤትን አባላትን ሰየሙ የምክርቤቱ አባላት አብዛኛዎቹ በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንን በአባልነት ያካተተ ነው፡፡ ከአባላቱ መካከል ፕሮፌሰር አለማየሁ ገ/ማርያም- ከካልፎኒያ ዩኒቨርሲቲ፣ አቶ ገብርኤል ንጋቱ- የአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር፣ አቶ ታማኝ በየነ- የመብት ተሟጋች፣ አቶ ኦባንግ ሚቶ ፖለቲከኛና የመብት ተሟጋች ይገኙበታል፡፡ የአባላቱ ዝርዝር እነሆ፡ ፕሮፌሰር […]
ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ (ፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ)

August 9, 2018 ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል። ቀጥለውም ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያ መውሰድ ይቻላል! ነገር ግን ከኢትዮጵያዊ ልብ ኢትዮጵያ ዘላለም አትወጣም ትኖራለች! ብለው የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም ደግመው አጉልተውታል። ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝብ […]
የአብዲሳ አጋ አስገራሚ ታሪክ – የኢትዮጵያ ጀግና !!

አብዲሳ አጋ በ1928 ዓ/ም የጣልያን ወረራ ወቅት ተማርኮ ወደ ጣልያን ከተወሰደ በኋላ ብርድ ልብሱን ቀዳዶ በመቀጣጠል በመስኮት አምልጦ በርካታ ጀግንነቶችን የፈጸመ የኢትዮጵያ ወታደር ነው። ኮሎኔልአብዲሳ አጋ የተወለደው በ1912 ዓ.ም ፣ ወለጋ ነበር። በ12 ዓመቱ አባቱ በንዴት ወንድማቸውን በመግደላቸው ሲታሰሩ አብዲሳ አባቱን ለማስፈታት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ቢያደርግም ሳይሳካ በሞት ተቀጥተዋል። በኋላም በ14 ዓመቱ የኢትዮጵያን ጦር በመቀላቀል ሀገሩን […]
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

August 9, 2018 ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ ሬ Original in English: http://almariam.com/2018/08/03/pm-abiy-ahmed-and-team-abiy-ahmed-ethiopia-thank-you-for-coming/ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ አህመድ የኢትዮጵያ ቡድን ልዑክ በርካታ ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ ከእኛ ጋር ለመሆን ወደ አሜሪካ በመምጣታችሁ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ጊዜ እንዲህ ይባላል፣ “ርቀት ማለት ምንም ማለት አይደለም፡፡ ሰው የሚወ ደውን ሰው ለማግኘት የሆነዉን ሩቅ መንገድ ይሄዳል ፡፡“ ሁላችሁም […]