“2 ሚሊየን ሰው ይገኛል ብለን እንገምታለን” አቶ ስዩም ተሾመ

SEYOUM TESHOME /FACEBOOK ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ድጋፍ ለመስጠት ያለመ ሰለማዊ ሰልፍ የፊታችን ቅዳሜ 16/2010 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ተሰምቷል። ከሰልፉ ዋና አስተባባሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት መምህር እና ጦማሪ አቶ ስዩም ተሾመ ለቢቢሲ እንደገለፁት፣ ሰልፉን ለማካሄድ የሚያበቃው ሂደት 75 በመቶ ያክል ተጠናቋል። “የሰልፉ ዋና ዓላማ ዲሞክራሲያዊ መብታችን መጠቀም ብሎም አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር እየወሰዷቸው […]

ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከኢትዮዽያ ጋር የሚደራደር የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ እንደሚልክ አስታውቋል

June 20, 2018 ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከኢትዮዽያ ጋር የሚደራደር የልዑካን ቡድን ወደ አዲስ አበባ እንደሚልክ አስታውቋል። ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ከኢትዮጵያ ጋር “ገንቢ ውይይት” ለመጀመር ወደ አዲስ አበባ ልዑካን እንደሚልኩ ዛሬ ጠዋት በኤርትራ ቴሌቪዥን ቀርበው እንዳሳወቁ በኬንያ የኤርትራ አምባሳደር በየነ ርዕሶም ለቢቢሲ ገልፀዋል። በጃፓን የኤርትራ አምባሳደር የሆኑት አምባሳደር እስጢፋኖስ አፈወርቂም በትዊተር ገፃቸው ይህንኑ አረጋግጠዋል። (ምንሊክ ሳልሳዊ)

ጥቆማ ለጠ/ሚንስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ -ምሕረት ዘገዬ

June 19, 2018 ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር! ሰላምታየን ላስቀድም፡፡ ሰላም! የጀመርከው የለውጥ እንቅስቃሴ ከሕወሓትና ሕወሓታውያን በስተቀር ጤነኛ ነኝ የሚልን ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሁሉ በማስደሰት ላይ የሚገኝ ማንም ከማንም ያልጠበቀው ታላቅ ሀገራዊ በረከት ነው፤ ለአንዳንዶቻችን እንደገና የመፈጠር ያህልም ነው – በሕይወት እያለን እናያዋለን ብለን ያላሰብነው በመሆናችን፡፡ ይህ መለኮታዊ የሚመስል ፀጋና ቸርነት ምን ዓይነት ውጤት እያመጣ እንደሆነ አንተም ሆንክ […]

Ethiopia Plans to Split Telecoms Monopoly, Sell Stakes Gradually

By Samuel Gebre, June 19, 2018| bloomberg   Government will sell as much as 40% to international operators State has embarked on market reforms to open up economy  Ethiopia will split its state-owned telecommunications company and sell stakes in the two new entities piecemeal to international operators, Prime Minister Abiy Ahmed said. Ethiopian Telecommunications Corp., or EthioTelecom, […]

Ethiopian accused of importing cannabis posted to Limerick address

David Hurley 18 Jun 2018 Email: david.hurley@limerickleader.ie The Courthouse, Mulgrave Street AN Ethiopian national is to be prosecuted on indictment relating to the alleged importation of almost half a million euro worth of cannabis and Khat – a stimulant with similar effects to amphetamine. Mohamed Omar, aged 33, who has an address at Mill House, Mill […]

Ethiopia PM: Security agencies committed ‘terrorist acts’

Abiy Ahmed said security institutions tortured citizens in order for government to remain in power. Abiy Ahmed made the admission on Monday while addressing lawmakers in Addis Ababa [Minasse Wondimu Hailu/Anadolu] Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed said his country’s security institutions tortured and committed “terrorist acts” against its own citizens in the past, in a […]

Ethiopian Airlines to open second Spanish route

 AIRPORTS & ROUTES > ETHIOPIAN AIRLINES TO OPEN SECOND SPANISH ROUTE Jun 19, 2018 Kurt Hofmann Ethiopian Airlines Boeing 787-8 Rob Finlayson RELATED MEDIA Ethiopian Airlines to be first African carrier to operate 100 aircraft Ethiopian Airlines has finalized preparations to launch 4X-weekly Addis Ababa-Barcelona El Prat (Spain) services beginning Aug. 1. Ethiopian will use a Boeing […]

Ethiopia PM: Torture is our act of terrorism

Live Reporting Posted at12:0518 June2018 Will Ross Africa editor, BBC World Service AFPAbiy Ahmed has introduced far-reaching reforms since taking office in March Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed has accused the country’s security institutions of carrying out acts of terrorism by wrongfully imprisoning and torturing people. Mr Abiy, who was sworn in two months ago, […]

ቴዲ አፍሮ – ከዶ/ር አብይ ጎን ለመቆም ጊዜው አሁን ነው | ክንፉ አሰፋ

June 19, 2018  “ኢትዮጵያዊነትን እና ይቅር መባባልን ይዘው ብቅ ላሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድና ባልደረቦቻቸው አጭር በሚባል የስልጣን ቆይታቸው ለወሰዶቸው በጎ እርምጃዎች እና ላሳዩን ኢትዮጵያዊ አለኝታነት አጋርነትን ማሳየት እና ከጎናቸው መቆም ጊዜው የሚጠይቀው አስፈላጊ ተግባር መሆኑን ስገልፅ በሚደረጉት የድጋፍ እንቅስቃሴዎች ላይ በሥራ አጋጣሚ በቦታው ባልገኝም በመንፈስ አብሬያችሁ መሆኔን ሳረጋግጥ በታላቅ ኢትዮጵያዊ ስሜት ነው።” ብሎናል […]

NaMA is expected to be the guardian of a fully fledged Amhara Nationalism: Dr. Dessalegn Chanie

June 19, 2018 At 37, Dessalegn Chanie Dagnew (Ph.D.) is the President of the newly founded National Movement of Amhara (NaMA) party. Currently, he is working as an Assistant Professor of Hydrology & Water Resource Management at Bahir Dar University (BDU) and is the Vice Director of the Institute of Disaster Risk Management and Food […]