“ወሎዬው” መንዙማ

14 ጁን 2018 ANADOLU AGENCY መንዙማ የትም ሊኖር ይችላል። ግብፅም የመንም፣ ‘ሻምም’ መንዙማ የትም ሊዜም ይችላል፤ ታጃኪስታንም፣ ኡዝቤኪስታንም፣ ፓኪስታንም እንደ ወሎ የሚኾን ግን…እንጃ! የወሎ መንዙማ ቱባ ነው። ኦርጋኒክ! አልተቀየጠ፣ ‘አልተከተፈ’፣ ‘አልተነጀሰ’። ደግሞም እንደ ዘመነኛ ነሺዳ በ’ኪቦርድ’ ቅመም አላበደ…። ለዚህ ምሥክር መጥራት አያሻም። የሼኽ መሐመድ አወል ሐምዛን እንጉርጉሮ መስማት በቂ ነው። ‘በጆሮ በኩል ዘልቆ፣ አእምሮን አሳብሮ […]
ወያኔና ኦነግ በአዲስ መልክ በአዋሳ ሲዳማ በወልቂጤ ቀቤና (ሰርፀ ደስታ)

June 16, 2018 ወያኔና ኦነግ መቼም ተለያይተው አያውቁም ስንል ከምንም ተነስተን አልነበረም፡፡ ዛሬ ላይ የምታዩትን እውነት ለ27 አብረው እንደነበሩ ማሳያ ነው፡፡ ጉዳዩ እንዲህ ነው፡፡ ኦነግ የተባለው ቡድን እንዴትና ሜቼ ከወያኔ ጋር መሥራት እንደጀመሩ አላውቅም ግን በአለፉት 27 ዓመት አብረው የሰሯቸውን ሴራዎች በደንብ አናስተውል፡፡ ብዙ ጊዜ ተናግሬዋለሁ የኦነግ አመራሮች ኦሮሞን ሁሉ ኦነግ ከአደረጉ በኋላ የኦሮሞ ልጅ […]
ጀግናው ታጋይ አበበ ካሴ ይናገራል፥ (ጥሩነህ ይርጋ)

16/06/2018 ጀግናው ታጋይ አበበ ካሴ ይናገራል፥ በማዕከላዊ የደረሰበትን ግፍና ኢ- ሰብአዊ ድርጊት ከአንደበቱ እንስማ!??! (ኦድዮ) ጥሩነህ ይርጋ አንዳንድ ሰዎች ልጁ የሚናገረውን ሰምታችሁ ለምን አዎጣው ልትሉ ትችላላችሁ፥ እሄ ሰው አበበ ላለፉት ዓመታት ቢታሰርም በብዙ መከራ እያሳለፉት፥ አንድም ቀን ተሸንፎላቸው አያውቅም፥ ጭስና ጀግና መውጫ አያጣም እንቢ እንዳለ ነው በአሸናፊነት የወጣ፥ – የአንድ ብሔር ሰዎች ከማእከላዊ እስከ ማረሚያ […]
ያቆሰልነው አውሬ ጭካኔው ጨምሮ የቀን ጅብ ሆኖ መጥቷል እንጠንቀቅ!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

16/06/2018 * ታስታውሱ እንደሆነ ባለፈው አመት ጌታቸው ረዳ በሚዲያ ቀርቦ ስለትግራይ የበላይነት ስለሚባለው ወቀሳ ሲያስረዳ ” የትግሬ የበላይነት የሚባለው ነገር አያ ጅቦ መጣልህ እያሉ ህፃን ልጅን እንደሚያስፈራሩት አይነት ተረት ነው።” አለ ። ይሄን አባባል ጌታቸው ረዳ ከመናገሩ ወድያውኑ ” እንደት የትግራይን ህዝብ በአያ ጅቦ ሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ በህፃን ልጅ ያመሳስላል ” ብለው ዘመቻ ከፍተውበት ነበር […]
“በግፍ የታሰሩ ወንድሞቻችን መፈታት የጥያቄያችን አካል እንጂ የመጨርሻ ግባችን አይደለም!!!” (ኡስታዝ አቡበከር አህመድ)

16/06/2018 ለአመታት በግፍ እስር ስትሰቃዩ የነበራችሁ ወንድሞቻችን በኢድ ቀናችን ከእስር ተፈታችሁ ከናፈቃችሁ ቤተሰባችሁ እና ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ጋር በመቀላቀላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ማለትን እወዳለሁ በእስር በነበራችሁበት ወቅት ያሳለፋችሁትን መራራ እና ከባድ ስቃይ በሂደቱ ያለፍን ወንድሞች በደንብ እንረዳዋለን፡፡ የከፈላችሁትን መስዋትነት አላህ ይቀበላችሁ የኢትዬጲያ ሙስሊም ማህበረሰብ የእምነት ነፃነቱ እንዲከበር ላለፉት አመታት ያደረገው ሰላማዊ ትግል ዛሬ ላይ ሃገራችን እየተመለከተችው […]
ህወሀት ሰላማዊ ሰልፍ ጠይቃ ብትከለከልም “ማነው ከልካዩ!” እያለች ነው (ፋሲል የኔአለም)

16/06/2018 ህወሃቶችና አጫፋሪዎቻቸው የአብይን መንግስት የሙርሲ መንግስት እያሉ መጥራት ጀምረዋል፥ አብይ በምስራቁና በሰሜን ያለውን ጦር ቢፈትሸው መልካም ነው ፣ ወታደሩና ደህንነቱ ላይ አይኑን ማንሳት የለበትም፥ አንዳንድ ጉብኝቶች ቢዘገዩ ወይም ሌሎች ቢላኩ ይሻላል። በየቦታው የሚለኮሱት ግጭቶች አላማ አብይን ሙሃመድ ሙርሲ አድርጎ ለማሳየትና ለሚወሰደው እርምጃ መንገድ ለማመቻቸት እንደሆነ የሚናገሩ አሉ የ አል ሲሲ አካሄድ በአገራችን እንዲደገም አንፈቅድም፥ […]
የባድመ ነገር (ከአቶ ገብረመድህን አርአያ)

16/06/2018 ዛሬ በሃገራችን ኢትዮጵያ የህዝብ ትልቁ መነጋገሪያ የሆነው የህ.ወ.ሓ.ት.( ኢህአደግ )ስርአት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተሰብስቦ ካሳለፋቸው ወሳኔ አንዱ የኢትዮ፟-ኤርትራ ግንኙነት በተመለከተ ነው ። የአንዲት ሉአላዊት ሃገር ኢትዩጵያ ልጆች ሁነው ለስንት ሺህ አመታት አብረው የኖሩ አንድ አካል አንድ ህዝብ በመሆን የኖረ ህዝብ፤ በሁለቱ ወንድማሞች ሃገራት ሲባል በጣም ከባድ ነው ።አሁንም የኤርትራ ህዝብና የእትዮጵያ ህዝብ ፤በባህል፤በቋንቋ ፤በሥጋ […]
ወቅታዊ ጥሪ ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊትና ጸጥታ አስከባሪ ሃይሎች ( ሃራ አብዲ)

16/06/2018 ወቅታዊ ጥሪ ለኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊትና ጸጥታ አስከባሪ ሃይሎች (በመጠኑ የተከለሰ ሁለተኛ እትም) ( ሃራ አብዲ) ‘…ይሁን እንጂ ህወሓት እና የትግራይን ህዝብ ለማዳከም እና ለመምታት በተለያዩ መንገዶች ፀረ ትግራይ ህዝብ እና ፀረ ህወሓት እንቅስቃሴ የሚያድርጉ የውስጥም የውጭም ሀይሎች ህዝቡ አምርሮ እንዲታግላቸው የህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ጥሪውን ያቀርባል።’ (ከህወሃት መግለጫ የተወሰደ) ‘በሃገራችን ህገ መንግስት በሚገባ መልስ የሰጠባቸው የማንነት እና […]
የጠ/ሚሩ የለውጥ አብዮት ከፈርንሳይ እና ስፔን አብዮቶች ሊማር ይጋባል!!!

16/06/2018 ቬሮኒካ መላኩ እነ ጀነራል ክንፈ ዳኘው የፖለቲካ ስልጣናቸውን ከመነጠቃቸው የተነሳ የተጀመረውን ለውጥ ለማቆም ለመግታትና ለመቀልበስ ያለ የሌለ ሀይላቸውን እየተጠቀሙ ነው። ለዚህ ደሞ የበጀት እጥረት የለባቸውም ። ለምሳሌ ጀነራል ክንፈ ዳኘው ብቻውን ከሜቴክ የዘረፈው 50 ቢሊዮን ብር አለው። ሌላኛው ጓደኛው አባይ ፀሃዬ ከስኳር ኮርፖሬሽን የዘረፈው 70 ቢሊዮን ብር አለው ። አቢይ አህመድ ህልቆ መሳፍርት ከሌለው […]
ታስረው የነበሩ ከ300 በላይ የነጻነት ታጋዮች ተፈቱ!!

June 16, 2018 ታስረው የነበሩ ከ300 በላይ የነጻነት ታጋዮች ተፈቱ!! https://youtu.be/cgibnys51o4
