ዶክተር አብይ አሕመድ ግጭት ወደባሰበት ደቡብ ክልል ሕዝቡን ለማነጋገር ሊያቀኑ ነው ።

June 15, 2018 – Konjit Sitotaw ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከህብረተሰቡ ጋር ለመወያየት ቀጣይ ሳምንት ወደ ደቡብ ክልል ያቀናሉ በአገሪቱ አንዳንድ አከባቢዎች በተለይም ደግሞ በሀዋሳና ወላይታ ሶዶ የተነሱትን ግጭቶች ከህብረተሰቡ ጋር በመወያየት ለመፍታት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ስፍራው እንደሚያቀኑ ገለጹ፡፡ እስከዚያ ድረስ ግን በሰላምና ፍቅር የምትታወቀው የትንሿ ኢትዮጵያ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች፣ የአከባቢው […]
ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆችን ወደ ቦታቸው እንመልሳለን – አቶ ለማ መገርሳ

June 15, 2018 – Konjit Sitotaw የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ ከኦሮሚያ ክልል ያለአግባብ የተፈናቀሉ በክልሉ ሲኖሩ የነበሩ የአማራ ክልል ተወላጆችን መልሶ ለማቋቋም እንደሚሰሩ ርዕሰ መስተዳድሩ አስታውቀዋል፡፡ አቶ ለማ ተፈናቃዮቹ በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ነበሩበት ይመለሳሉ ብለዋል፡፡ በተጨማሪም በኦሮሚያ ክልል አብዛኛው ቦታ ላይ ሰላም ቢሰፍንም በአንዳንድ አካባቢዎች ግጭቶችን ለመፍጠር የሚደረጉ ጥረቶች እንዳሉ ገልጸው፥ ህዝቡ ከመንግስት […]
ኢትዮጵያ ለገጠማት የውጭ ምንዛሪ እጥረት የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ድጋፍ

ኢትዮጵያ ለገጠማት የውጭ ምንዛሪ እጥረት የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ ድጋፍ ሰኔ 15, 2018 ቪኦኤ ዜና ኢትዮጵያ የገጠማትን የውጭ ምንዛሪ እጥረት ለማስወገድ፣ የተባበረው አረብ ኤሚሬትስ መንግሥት $1 ቢሊዬን ዶላር ማዕከላዊ ባንክ ውስጥ እንደሚያስገባላት አስታወቀ። ዋሺንግተን ዲሲ — ኢትዮጵያ የገጠማትን የውጪ ምንዛሪ እጥረት ለማስወገድ፣ የተባበረው አረብ ኤሚሬትስ መንግሥት $1 ቢሊዬን ዶላር ማዕከላዊ ባንክ ውስጥ እንደሚያስገባላት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሚኒኬሽንስ ጉዳዮች […]
የኢህአዴግ ውሳኔ፤ የጠ/ሚሩ ጉብኝት፤ አዲሱ ፓርቲ

የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት DW.COM ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ/ም የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን የድንበር አለመግባባት ለመፍታት ኢትዮጵያ የአልጀርሱን ስምምነት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ለመተግበር መስማማቷን ይፋ አድርጓል። የኢህአዴግ ውሳኔና የህወሓት መግለጫ እና ጠ/ሚሩ ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ/ም የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለውን […]
ግልጽ ደብዳቤ ለክብር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ (ከቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባል የተላከ)

15/06/2018 ክቡር ጠ/ሚ የሀገር ባለውለታ የሆነውን የቀድሞውን ሰራዊት ከወደቀበት ያንሱ ክብሩን ይመልሱ?!? ግልጽ ደብዳቤ ለክብር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ ለክብር ፕሬዘዳንት ለማ መገርሣ ቲም (ቡድን) በቅድሚያ እናንተን ወደዚህ የሥላጣን እርካብ ላመጣችሁ ለቸሩ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባል፡፡ አሜን! ከሃያ ሰባት አመት በኃላ ኢትዮጲያ ኢትዮጲዊነትን ጽንሰሀሳብ መሰረት በማድረግ ህዝባችን ስለአንድነት ስለትብብር ማሰብ እንዲችል ማስቻል ምንያህል ርቀት እንደተጓዛችሁ፣ […]
አንዳርጋቸው በቢቢሲ ሃርድ ቶክ (መስቀሉ አየለ)

15/06/2018 “ትግሉ ላይ ጨለምተኛ ለሆናችሁና አጋጣሚውን በመጠቀም አንዳርጋቸው ጽጌ የተኮስነው ቀለሃ የለም አለ ብላችሁ ወደ ተዊተር ለሮጣችሁ ሁሉ ትንሽ ግምት ውስጥ ብታስገቡ ለትንተናችሁ እንዲረዳ ጥቂት ነገር ላካፍላችሁ። ፩ አንዳርጋቸው ጽጌ አለም ከሁለት አስርተ አመታት በላይ በእንግሊዝ ውስጥ ሲኖር የእንግሊዝ ፓስፖርት እንዳልወሰደ፤ ነገር ግን የነ ዶር ብርሃኑ ነጋን እና የቅንጅት አመራሮች በመሉ እስር ቤት መግባት ተከትሎ […]
ኢሃን መንግሥት ታሪክ ይቅር የማይለው አገራዊ ክህደት ፈጽሟል አለ – ሪፖርተር

13 June 2018 ታምሩ ጽጌ በቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በነበሩት ይልቃል ጌትነት (ኢንጂነር) የሚመራው የኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን)፣ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ታሪክ ይቅር የማይለው አገራዊ ክህደት መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ ኢሃን ሰኔ 3 ቀን 2010 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደገለጸው፣ ኢትዮጵያውያን ለተከታታይ ትወልዶች በከፈሉት መስዋዕትነት ሉዓላዊነቷንና ነፃነቷን አስከብራ የኖረች አገር ነበረች፡፡ ይኼንን የትውልዶች ብሔራዊ […]
ህውሃትና አቢይ አህመድ የተሳሰሩባት የከረረችዋ ክር!!! (ቬሮኒካ መላኩ)

15/06/2018 ሀ~ ህውሃትና አቢይ አህመድ የተሳሰሩበት በጣም ስስ ክር የተበጠሰችው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቢይ አህመድ ጎንደር በመሄድ ከወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ ከሆኑት ከእነአታላይ ዛፌ ጋር የተነጋገረ ቀን ነው። አቢይ እንደ አንድ ከኢህአዴግ ውስጥ እንደወጣ መሪ የማይቻል የማይመስለውን እንደሚቻል አሳይቷል። … ለ~ ህውሃት እጅግ በጣም በቁጭት ከሚያንገበግባት ነገሮች ውስጥ ዋናው በጎንደር በኩል ያለውን የኢትዮጵያ መሬት በአሻንጉሊቷ ሀይለማሪያም […]
በአዲግራት የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ | አክቲቭስቶች ለሕወሓት መግለጫ ምላሽ ሰጡ

June 14, 2018 (ዘ-ሐበሻ) በሕወሓት አቅራቢነት በኢህ አዴግ ሥራ አስፈጻሚ የተሰጠውን ” የአልጀርስ ስምምነትና የኢትዮ-ኤርትራ የድንበር ኮሚሽን ውሳኔ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተቀብለናል” ውሳኔ በመቃወም በዛሬው ዕለት በአዲግራት ከተማ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ:: ትናንት ህወሓት ባወጣው መግለጫው “ኢትዮ-ኤርትራ ዘላቂ ሰላም ጉዳይም ሆነ ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር በተያየዘ የተወሰኑ ውሳኔዎች ወደ ኢህአዴግ ምክርቤት ሳይቀርቡ፣ አጋር ድርጅቶች ሳይሳተፉበት እና […]
ሳሙኤልም እንደ እስጢፋኖስ (በላይነህ አባተ)

June 15, 2018 በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ሰማእታትን መዘንጋት አድራን መብላት ነው፡፡ አደራን መብላትም እርም መብላት ነው፡፡ እርማችንን እየዋጥን የሰማእታትን ነፍስ እንደ ትንኝ ነፍስ ቆጥረን “ያለፈውን በይቅርታ መላፍ በሚል!” የሆዳም ፈሊጥ እኛ ከርሳችንን ስንቆዝር ለፍትህ ከተሰውት መቃብር ቆመን የወደፊት እንጀራችንን ለመገጋር የምንቋምጥ የትዬ ለኔ ነን፡፡ ለእነዚህ እርማቸውን ከበላነውና ነፍሶቻቸው ፍትህን በመጠበቅ ላይ ካሉት ሰማእታት መካከል ለእኛ […]
